Etcare Official®️
26.1K subscribers
7.68K photos
104 videos
1 file
940 links
This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that sales beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproduct.com
+251904467777

📍https://maps.app.goo.gl/qV1VGaddViAnrr458?g_st=com.google.maps.prev
Download Telegram
የኢቲኬር የቤተሰባዊነት የእግር ኳስ ጨዋታ በድምቀት ተካሂዷል።
ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች የኢቲኬር ማኔጅመንት ሊድቲም አሶሼት ሊድቲም እና ፕሮሞተር ቡድኖችን ያካተተ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች የኢቲኬር ሊድቲም ከ አሶሼት ቲም ጋር ከእረፍት በፊት ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ከእረፍት መልስ የኢቲኬር ሊድ ቲም በጨዋታ እና  የፍፁም ቅጣት ግቦች የኢቲኬር አሶሼት ሊድቲምን 3 ለ 2 በማሸነፍ ወደ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።

በ2ኛው ምድብ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የኢቲኬር ፕሮሞተርስ ቡድንን ከማኔጅመንት ቡድን ሲያገናኝ ከእረፍት በፊት ሁለቱ ቡድኖች ምንም ግብ ሳይቆጠር ወደ እረፍት አምርተዋል። ከእረፍት መልስ በነበረው ጨዋታ የኢቲኬር ፕሮሞተርስ ከጥሩ ጨዋታ ጋር  ያገኟቸውን እድሎች በአግባቡ ተጠቅመው 3 ግቦችን አስቆጥረው 3 ለ ምንም በማሸነፍ ወደ ፍፃሜ ጨዋታው አልፈዋል።

የኢቲኬር ሊድቲምን ከ ፕሮሞተርስ ያገናኘው የዋንጫ ጨዋታ አዝናኝ እግር ኳስ ያስመለከተን ሲሆን ይህንን ጨዋታ የኢቲኬር ፕሮሞተር ቡድን በበላይነት በማጠናቀቅ የውድድሩ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

ውብ የደጋፊ ድባብ እና ያለመሸነፍ ስሜት በታየበት በዚህ ጨዋታ ስፖርታዊ ውድድሮች ምን ያህል የቤተሰባዊነት ስሜትን እንደሚፈጥሩ የተስተዋለበት ነበር።

የቀኑ የክብር እንግዳ የኢቲኬር መስራች እና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ለውድድሩ አሸናፊ የተዘጋጀውን ዋንጫ እንዲሁም ከኢቲኬር ፕሮሞተርስ ቡድን ለተገኘው ለውድድሩ ኮከብ ተጨዋች  የምርት ስጦታ ተበርክቶለታል።

መሰል ውድ ድሮች ወደፊት ቀጣይነት ኖሯቸው እንደሚካሄዱ በመድረኩ ተበስሯል
#etcare #icare #youcare #wecare
36🔥7👍6
ነገ ሰኞ ከሰአትዎን በኢቲኬር ካደረጉ ድንቅ የአእምሮ
ምግብን ተቋድሰው ይመለሳሉ።

የዘመናት የቀጥተኛ ሽያጭ ልምድን ከስኬቶች እና የመድረክ ልምድ ጋር አዋህዶ የያዘውን የኢቲኬር ኤሊት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው በህይወት ክህሎት ስልጠና ወደ እናንተ ለመድረስ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀን ነው።

ነገ ሰኞ ሚያዚያ 19
ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
መግቢያ በነጻ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
@etcareofficial
17
#Regionaldirector
#sisayderbew

ከቀዳሚዎቹ አንዱ፣በሽያጭ እና ቡድን ግንባታ ግንባር ቀደሙ፣ታላቁ መሪ ሲሳይ ደርበው የኢቲኬር ሪጅናል ዳይሬክተር ደረጃን አሳክቷል።
ላለፉት አመታት በኢቲኬር በዝምታ ከነገሱ ስራቸው ላይ ትኩረት ካደረጉ በቡድን ግንባታ እና የቡድን አሸናፊነቶች ቀዳሚውን ስፍራ መያዝ ከቻሉ ጀግና ምርት አስተዋዋቂዎች መሀል የሆነው ሲሳይ ደርበው ሌላ ስኬትን መቀዳጀት ችሏል።
ኢቲኬር ለጥረትህ ለታታሪነትህ ለመሪነትህ ላገኘኸው ስኬት እንኳን ደስ አለህ ለማለት ይወዳል። ይህ ስኬትህ ወደፊት በተጨማሪ አሸናፊነቶች ታጅቦ እንደሚቀጥል ባለሙሉ ተስፋ ነን።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
35👍17🔥3
#Congratulations
#etcaremanager
#Birukbotore
#Rankachiever
ኢንጂነር ብሩክ ቦቶሬ (ኢቲኬር ማናጀር)
Engineer Biruk Botore (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
👍2411🔥3
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርት ስልጠና ነገ በድምቀት ይቀጥላል።

በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት እና በቅርቡ ተመርቆ ስራ በጀመረው በኢቲኬር አየርጤና ቅርንጫፎች የሚከናወነውን ይህ ስልጠና የሚመሩልን አሰልጣኞች

ኢቲኬር አየርጤና ቅርንጫፍ፡ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና ሪጅናል ዳይሬክተር ፎዚያ አባገሮ
በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ያሲን በሪሁን ይሰጣል።

ነገ ማክሰኞ ሚያዚያ 20
ከቀኑ 8:00 ጀምሮ

በኢቲኬር አየርጤና እና ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ እንገናኝ።

መግቢያ በነጻ

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
29👍3
#Rankrecognition101
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
የመጀመሪያው የደረጃ አሳኪዎች የእውቅና መሰናዶ

ስኬቶቻችንን የምናከብርበት ቀን ደርሷል።

በኢቲኬር የኔትወርክ ደረጃ ከ ማናጀር እስከ ኤሊት አምባሳደር ደረጃ የደረሱ ጀግና የምርት አስተዋዋቂዎቻችንን በአደባባይ እውቅና የምንሰጥበት ለተተኪዎች የነገ ስንቅ የምናስቋጥርበት ደማቅ መሰናዶ

ታላላቅ እንግዶች እና መሪዎች በተገኙበት

📅የዛሬ ሳምንት ማክሰኞ ሚያዚያ 27
🕔ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
📍በጌትፋም ሆቴል አዳራሽ
💵የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
15👍1
#Ourproducts

ስለ ጽዱ የፊት ቆዳ ስናስብ ፊትዎን ለመታጠብ የሚጠቀሙበት ምርት የመጀመሪያውን ደረጃ ይወስዳል።

ፊትዎን ከመታጠብ በዘለለ በንጥረ ነገሮች የበለጸገ የፊት ምግብ ሊያገኙ እንደሚችሉ አስበው ያውቃሉ።

እንግዲያውስ የ ኢቲኬር ዚቫ የፊት መታጠቢያን ይሞክሩት በ ካስተር ዘይት የበለጸገው ይህ ምርት በ ወዛማ እና ደረቅ ቆዳ አይነቶች እንደምርጫዎ ተዘጋጅቶ ቀርቦልዎታል።

#zivafacewash #etcare #facewash #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
11👍4🔥1
#Congratulations
#etcaremanager
#Abrahamworkineh
#Rankachiever

አብረሀም ወርቅነህ (ኢቲኬር ማናጀር)
Abraham workneh (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
19🔥3
ሳምንታዊው የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና በዛሬው እለት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት እና አየርጤና ቅርንጫፎች ተሰጥቷል።
የኢቲኬር ምርቶች ምንነት አሰራር ይዘት እና አጠቃቀምን መሰረት አድርጎ የሚሰጠው ይህ ስልጠና በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ያሲን በሪሁን በኢቲኬር አየርጤና ቅርንጫፍ በኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ፎዚያ አባገሮ ተሰጥቷል።
በስልጠናው ከመደበኛ ስልጠናዎች በዘለለ የምርት አጠቃቀም የተግባር እይታዎች ተደርገውበታል።
ይህ ስልጠና ሳምንታዊ ጊዜውን ጠብቆ ዘወትር ማክሰኞ ይካሄዳል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareoffcial
17
#ecaremanager
#Misrakgirma
#Rankachiever
ምስራቅ ግርማ (ኢቲኬር ማናጀር)
Misrak Girma (Etcare manager)
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነትሽን የምታስቀጥዪበት እና በአስደናቂ ስኬቶችሽ ሌሎችን ማበርታትሽን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥይበት እንደሚሆን እናምናለን ። የአንቺ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አለሽ ::
ኢቲኬር

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
7
ሳምንታዊው የኢቲኬር የመሪነት ስልጠና ተመልሷል።
የኢቲኬር ኤሊት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኙ ተመስገን ሀይሉ የዚህ ሳምንት የመሪነት መድረኩን በሚይዝበት በዚህ ስልጠና። ቡድኖችን እየመሩ ለሚገኙ ለመምራት በመንገድ ላይ ላሉ ጠቃሚ መንገድ ጠራጊ የሆነ ድንቅ የስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።
ነገ ረቡእ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ቀጠሮዎን በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ካደረጉ ለመሪነት ለቡድን ግንባታ እና ለዘላቂነት የሚጠቅምዎን እውቀት አግኝተው ይመለሳሉ።
ነገ ረቡእ ሚያዚያ 21
ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
መግቢያ በነጻ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
21
Etcare Official®️
#Rankrecognition101 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 የመጀመሪያው የደረጃ አሳኪዎች የእውቅና መሰናዶ ስኬቶቻችንን የምናከብርበት ቀን ደርሷል። በኢቲኬር የኔትወርክ ደረጃ ከ ማናጀር እስከ ኤሊት አምባሳደር ደረጃ የደረሱ ጀግና የምርት አስተዋዋቂዎቻችንን በአደባባይ እውቅና የምንሰጥበት ለተተኪዎች የነገ ስንቅ የምናስቋጥርበት ደማቅ መሰናዶ ታላላቅ እንግዶች እና መሪዎች በተገኙበት 📅የዛሬ ሳምንት ማክሰኞ…
#አስደሳችዜና
ሙሉ ለሙሉ ተከፍሏል!

ደማቁ የኢቲኬር የደረጃ አሳኪዎች የእውቅና መሰናዶ ድምቀቱን እንደያዘ ዝግጅቶች ተጠናቀው የመሰናዶው ቀን እየተጠበቀ ይገኛል።
የዚህ መሰናዶ ድምቀት የሆኑ ምርት አስተዋዋቂዎቻችን አጋሮቻችንን የዚህ መሰናዶ የመግቢያ ክፍያ በኢቲኬር ሙሉ በሙኩ ተሸፍኗል።
በመሆኑም ከእርስዎ የሚጠበቀው የግብዣ ካርድዎን ይዘው በመሰናድዎ ላይ መገኘት ብቻ ነው።
ማናጀር እና ከዛ በላይ ደረጃን ላሳኩ ኢቲኬሪያንስ የተጋባዥ እንግዶቻችሁን የመግቢያ ካርዶች በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ማርኬቲንግ ክፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ካርዶችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ሚያዚያ 24 ድረስ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

ሚያዚያ 27
በጌትፋም ሆቴል
ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
የኢቲኬር ደረጃ አሳኪዎች የእውቅና መሰናዶ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
21
ኢቲኬር አየርጤና ነገ

ሳምንታዊው የኢቲኬር አየርጤና የህይወት ክህሎት ስልጠና በነገው እለት ከታላቁ አሰልጣኝ እና የቡድን መሪ ኤክስፐርት አሰልጣኝ ተረፈ መግራ ጋር ይከናወናል።
ነገ ሀሙስ ሚያዚያ 22
ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
በኢቲኬር አየርጤና ቅርንጫፍ
የህይወት ክህሎት ስልጠናን ከተኖረው ልምድ እና እውቀት ጋር ተጣምሮ ወደ እናንተ ይደርሳል።
ኢቲኬር አየርጤና እንገናኝ።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
18🔥3
Happy international Labors day

በጥረቶቻችሁ ስኬትን ለምትቀዳጁ በላባችሁ ለምታድሩ ጠንካሮች ሁሉ እነሆ በቀናችሁ ስጦታ።

የላብ አደሮች ቀን ጠንካራ ስራን ብቻ ሳይሆን እምቢ መባልን፣ጫናዎችን ተቋቁመው ለአላማ የጸኑ በፈተናዎች መሀል የሚደምቁ የሽያጭ ባለሙያዎቻችንን የምናከብርበት ቀን ነው።

በቀን የሚሰሟቸውን እምቢታዎች ተስፋ ሳያስቆርጧቸው ለቀጣዩ ሙከራ ለማያንቀላፉ፣ንግግሮችን ወደ እምነት ፣እምነትን ወደ ስኬት መቀየር ለቻሉ፣እውነተኛ ምርቶችን በእውነተኛ መንገድ ብቻ ሸጠው ስኬታማ ለሆኑ የሽያጭ ባለሙያዎቻችንን።
ሽያጭ በፈተና መጽናት በጽናት ውስጥ ማሸነፍ እንደሆነ ላሳዩን ምርት አስተዋዋቂዎቻችን።
እንኳን ለአለም አቀፉ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ።

ነገ አለማቀፉን የላብ አደሮች ቀን ምክንያት በማድረግ በሁሉም የኢቲኬር ቅርንጫፎች በሽያጭ የምትበረቱበት በስጦታ የምትንበሸበሹበት 2 ምርቶችን ሲገዙ 1 በነጻ የሚያገኙበት ልዩ እድል በይፋ ይከናወናል።
ለእናንተ ለጠንካሮቹ ይህ የቀናችሁ ስጦታ ነው።
ነገ አርብ በመደበኛ የስራ ሰአት በሁሉም የኢቲኬር ቅርንጫፎች ዝግጁ ሆነን እንጠብቅዎታለን።

ተጨማሪ ማብራሪያዎች እና ደንብና ሁኔታዎችን በአቅራቢያዎ ከሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ማግኘት ይችላሉ።

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
20👍10
#regionaldirector
#Tayeesubalew

ለስኬት እንጠራራ!

ምስክር የሚሆን ትጋትን የሚታይ ጥረትን በአደባባይ እናክብር።

ጽኑው ኢቲኬሪያን፣ታታሪው የቡድን መሪ፣ጠንካራው አሰልጣኝ የኢቲኬር የሪጅናል ዳይሬክተር ደረጃን አሳክቷል።
ታዬ እሱባለው ከበረቱት ከፍ ካሉት በስራ እና በስራ ብቻ ማሸነፍ ማደግ እንደሚቻል ምስክር ከሆኑት አንዱና ቀዳሚው በመሆን የኢቲኬር ሪጅናል ዳይሬክተር ደረጃ ደርሷል።
ከፕሮሞተር እስከ ማናጀር ደረጃ የነበረህ የስራ ትጋት ዛሬ ለሌላ ከፍታ ሾሞሀልና እንኳን ደስ አለህ።
በሌላ ከፍታ በሌላ ስኬት በተጨማሪ ደስታ በጠነከሩ የቡድን እና የግል አሸናፊነቶች እንደምናይህ ባለሙሉ ተስፋ ነን።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
@etcareofficial
47🔥8👍7