👉 ማስተር ካርድ በቀልሉ ኢትዮጵያ ሆናችሁ የምታገኙበት መንገድ
https://youtu.be/8CLix8ImzD4
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
https://youtu.be/8CLix8ImzD4
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
❤10👍6👎2👌1
💵መሸጥ የምትፈልጉት Business ይሰራበት የነበረ እቃ ካላችሁ በዚያ አግኙን ፡
✉️ @Et_bizz
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
✉️ @Et_bizz
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
👍21👏6❤5🕊3😁2⚡1🔥1🎉1💯1
🚀 ለወረቀት ዘምቢል ለመስራት የሚያስፈልጉት ጥሬ እቃዎች እና የእጅ መሣሪያዎች ምን ምን ናቸው?
🔹 Craft / Duplex Paper /Art paper
🔹 ወረቀት 100-300pcs
🔹 Camsure Ring/ ካምሱር-5000
🔹 Adhessive Cola / ኮላ ማጣበቂያ-1pcs
🔹 Hollow Puncher/ ቀዳዳ መብሻ- 1pcs
🔹 Climper / ካንሱር መጨፍለቂያ-1 pcs
🔹 Rope/ ገመድ-170- 345meter
🔹 Scissors/መቀስ-1pcs
🔹 Cutter/ ከተር-1 pcs
🔹 Ruller / ማስመርያ-1-4 pcs
🔹 Brush /ብሩሽ 1 pcs
────୨ৎ────
💯 Total cost = 10K-17K
🚀 ለስክሪን ህትመት የሚያስፈልጉት ጥሬ እቃ እና ማሽነሪ ምን ምን ናቸው?
🔹 Exposure unit/ላይት ቦክስ / light box -1pcs
🔹 Screen printing Mashine -1pcs
🔹 Silk screen / ፓሊስተር ወንፊት-1- 2pcs
🔹 Squeegee / ቀለም መግፊያ / መቀቢያ-1pcs
🔹 Photo Emulsion with sensitizer /
🔹 ፊልም ማውጫ ቀለም -1pcs
🔹 Ink and thickner /ቀለም-1- 6 colour
🔹 Water spray gun / ውሀ መርጫ -1psc
🔹 Dryer/ ማድረቂያ- 1pcs
────୨ৎ────
💯 Total cost 19K -32K
📱 Paper 🛍️ Bag: 0969677333

❤40👍11👏2⚡1🔥1
የሬሣ ሣጥን ሽያጭ ቢዝነስ
🔴 ቢዝነሱን ለመጀመሪያ የሚያስፈልጉ
🔹 የሬሳ ሳጥን
🔸 የሀገር ውስጥ በብዛት = 200k - 300k
🔸 የውጭ ሀገር በፍሬ = 150k
🔹 የሬሣ ሣጥን መደርደሪያ = 4k - 5k
🔹 የሰራተኛ ክፍያ = 5k - 6k
🔹 የቤት ኪራይ = 10k - 15k
🔴 ለቢዝነሱ ተስማሚ የሆኑ ቦታዎች
🔹 ጤና ጣቢያ ወይም ሆስፒታል
🔹 የእምነት ተቋማት ቦታ [መስጊድና ቤተክርስትያን]
🔴 ተጓደኝ ሆኖ መጀመር የምትችሏቸው ቢዝነሶች
🔹 የአበባ ሽያጭ
🔹 የቀብር ማስፈፀሚያ አገልግሎት
🔴 ጥሬ እቃ የምታገኙበት ቦታ
🔹 መርካቶ ወንበር ወይንም እንጨት ተራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
🔴 ቢዝነሱን ለመጀመሪያ የሚያስፈልጉ
🔹 የሬሳ ሳጥን
🔸 የሀገር ውስጥ በብዛት = 200k - 300k
🔸 የውጭ ሀገር በፍሬ = 150k
🔹 የሬሣ ሣጥን መደርደሪያ = 4k - 5k
🔹 የሰራተኛ ክፍያ = 5k - 6k
🔹 የቤት ኪራይ = 10k - 15k
🔴 ለቢዝነሱ ተስማሚ የሆኑ ቦታዎች
🔹 ጤና ጣቢያ ወይም ሆስፒታል
🔹 የእምነት ተቋማት ቦታ [መስጊድና ቤተክርስትያን]
🔴 ተጓደኝ ሆኖ መጀመር የምትችሏቸው ቢዝነሶች
🔹 የአበባ ሽያጭ
🔹 የቀብር ማስፈፀሚያ አገልግሎት
🔴 ጥሬ እቃ የምታገኙበት ቦታ
🔹 መርካቶ ወንበር ወይንም እንጨት ተራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
❤9👍4👀4⚡2🔥2
📇 የፎቶኮፒ ቤት ቢዝነስ
🔸 ፎቶ ኮፒ ማሽን
🔹 አዲሱ = 160K
🔹 ዩዝድ = 50K ጀምሮ
🔸 ከለር ኮፒ ማሽን = 35K - 43K
🔸 ኮምፒዩተር = 16K
🔸 ላሚኔት ማሽን A3 = 10K
🔸 መጠረዣ ማሽን A4 = 7K
🔸 ጠረጴዛና ወንበር = 12K
🔸 መደርደሪያ = 5K - 8K
🔸 የቤት ኪራይ = 8K - 10K
🔸 የሰራተኛ ወጪ = 5K - 6K
🔸 ማከፋፈያ = 2K
📝 አላቂ የሆኑ ሌሎች የስቴሽነሪ እቃዎች
🔸 ወረቀት ፥ ላፒስ ፥ ክላሰር ፥ ቴምብር ፥ እስኪቢርቶ ፥ እስራስ ፥ ማጣበቂያ ፥ ደብተር ኤንቨሌፕ ፥ ማስታወሻ ፥ ሶፍት ፥ ካርቦን ፥ ፖስታ እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች = 80K
🚩 ብትከፍቱ ጥሩ የሆኑ ቦታዎች
🔸 ትምህርት ቤት አካባቢ
🔸 ቀበሌ አካባቢ
🔸 ፍርድ ቤት አካባቢ
💰 በጎን ልትጀምሯቸው የምትችሉ ቢዝነሶች
🔸 የህትመት ስራ
🔸 ፓስፖርት መሙላት

❤37👌11🎉2👍1🔥1👏1
🎱 የጌም ዞን ቢዝነስ - Game Zone 🎮
🚀 የሚያስፈልጉ እቃዎች
────୨ৎ────
🔸 ፕሌይስቴሽን
🔹 PS4 slim = 39k
🔹 PS4 fat = 35k
🔹 PS5 = 85k
🔸 Television
🔹 43 inch = 46k
🔹 መስቀያ = 1.5k
🔸 PS ሶፋ = 5k
🔸 የፑል ቴብል
🔹 አዲስ = 125k-145k
🔹 አሮጌ = 45k- 70k
🔹 ክራይ = 2k
🔸 ትራንስፖርት = 2k
🔸 ፑል ማስተከያ = 5k
🔸 ሰራተኛ = 5k * 2 = 10k
🔸 Interior design = 50k
🔸 የቤት ክራይ = 30k - 40k
🔸 ወንበር = 30k
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
🚀 የሚያስፈልጉ እቃዎች
────୨ৎ────
🔸 ፕሌይስቴሽን
🔹 PS4 slim = 39k
🔹 PS4 fat = 35k
🔹 PS5 = 85k
🔸 Television
🔹 43 inch = 46k
🔹 መስቀያ = 1.5k
🔸 PS ሶፋ = 5k
🔸 የፑል ቴብል
🔹 አዲስ = 125k-145k
🔹 አሮጌ = 45k- 70k
🔹 ክራይ = 2k
🔸 ትራንስፖርት = 2k
🔸 ፑል ማስተከያ = 5k
🔸 ሰራተኛ = 5k * 2 = 10k
🔸 Interior design = 50k
🔸 የቤት ክራይ = 30k - 40k
🔸 ወንበር = 30k
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
❤30👍10🔥4👏3🎉2🙏2👌1🕊1
Fish Game [Business Idea]
🔹 ለመጀመር የሚያስፈልጉ
🔸 ፊሽ ጌም ማጫወቻ [በሚጫወተው ሰው መጠን]
➺ 6 ሰው = 300K ብር
➺ 8 ሰው = 340K ብር
➺ 10 ሰው = 390K ብር
🔸 የቤት ኪራይ = 10K ብር
🔸 አጫዋች = 6K ብር
🔹 ብትከፍቱት አሪፍ የሆነ ቦታ
🔸 ጌም ዞን ውስጥ
🔸 ወጣት የሚበዛበት ቦታ
💵 ትርፉ ፥ አሁን ላይ በደንብ እየሰሩ ያሉት በቀን ውስጥ ከ7K - 14K ብር እያገኙነው ያለው [እንደሚጫወተው ሰው ብዛት ይወሰናል።]
📱 ስልክ ፥ 0976717615

❤6🔥1🙏1👌1
🚀 በኢትዮጵያ አሁን ባለው ሁኔታ ትርፋማ ሊሆኑ የሚችሉ 3 ምርጥ የቢዝነስ ሀሳቦችን
1. የመኪና ንጽህና (Car Detailing): የመኪና ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ስራ ነው።
2. የዝግጅት እና ዲኮር ስራ (Event & Decor Planning): ለተለያዩ ክብረ በዓላት እጅግ አስፈላጊ የሆነ ተፈላጊ ስራ።
3. የእጅ ጥበብ ስራዎች (DIY Projects): በፈጠራ እና አነስተኛ ወጪ የሚጀመር ድንቅ የሆነ የቢዝነስ ሀሳብ ነው።
#ኢትዮቢዝነስ #EthioBusiness #የቢዝነስሀሳብ #ኢትዮጵያ #ስራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
1. የመኪና ንጽህና (Car Detailing): የመኪና ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ስራ ነው።
2. የዝግጅት እና ዲኮር ስራ (Event & Decor Planning): ለተለያዩ ክብረ በዓላት እጅግ አስፈላጊ የሆነ ተፈላጊ ስራ።
3. የእጅ ጥበብ ስራዎች (DIY Projects): በፈጠራ እና አነስተኛ ወጪ የሚጀመር ድንቅ የሆነ የቢዝነስ ሀሳብ ነው።
#ኢትዮቢዝነስ #EthioBusiness #የቢዝነስሀሳብ #ኢትዮጵያ #ስራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
❤15👍1🔥1👌1
👔 በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ተመራጭ የሆኑ 3 የቢዝነስ ሀሳቦች!
1. የድራፍት እና የስጋ ቤት (Draft & Butchery)
በከተማችን ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው፣ ንጽህናን እና ጥራትን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የመዝናኛ እና የምግብ አቅርቦት ንግድ።
2. የኮፊ ሀውስ (Coffee House)
ከጥራት ቡና ጎን ለጎን ለወጣቶች እና ለባለሙያዎች ምቹ የሆነ የመስሪያ ወይም የመወያያ ቦታን በመፍጠር የሚሰራ ትርፋማ ንግድ።
3. ወፍጮ ቤት (Milling Service)
የህብረተሰቡን መሰረታዊ የምግብ ፍላጎት የሚያሟላ፣ ሁልጊዜም የማይቋረጥ እና አስተማማኝ ገቢ ያለው ነው።

👍12❤6🔥1👏1🆒1
💰 እጃችሁ ላይ ገንዘብ ካለ ልትጀምሯቸው የምትችሉት 3 አዋጭ የኪራይ ቢዝነሶች
1. የድንኳን እና ወንበር ኪራይ: ለሰርግ፣ ለለቅሶ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ዝግጅቶች የሚያገለግሉ ድንኳኖችን፣ ወንበሮችን እና ስቴጅ ማከራየት።
2. የዲኮር እቃዎች ኪራይ: አርቴፊሻል አበቦች፣ ዲኮር መብራቶች፣ ወንበር መሸፈኛዎች እና ሬድ ካርፔቶችን ለተለያዩ ዝግጅት እና በዓላት ማከራየት።
3. የህጻናት መጫወቻ ኪራይ: ለልደት እና ለትምህርት ቤት ዝግጅቶች የሚሆኑ የሚነፉ (Inflatable) የህጻናት መዝለያ መጫወቻዎችን ማከራየት።
#ኢትዮቢዝነስ #EthioBusiness #የቢዝነስሀሳብ #ኢትዮጵያ #ስራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
1. የድንኳን እና ወንበር ኪራይ: ለሰርግ፣ ለለቅሶ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ዝግጅቶች የሚያገለግሉ ድንኳኖችን፣ ወንበሮችን እና ስቴጅ ማከራየት።
2. የዲኮር እቃዎች ኪራይ: አርቴፊሻል አበቦች፣ ዲኮር መብራቶች፣ ወንበር መሸፈኛዎች እና ሬድ ካርፔቶችን ለተለያዩ ዝግጅት እና በዓላት ማከራየት።
3. የህጻናት መጫወቻ ኪራይ: ለልደት እና ለትምህርት ቤት ዝግጅቶች የሚሆኑ የሚነፉ (Inflatable) የህጻናት መዝለያ መጫወቻዎችን ማከራየት።
#ኢትዮቢዝነስ #EthioBusiness #የቢዝነስሀሳብ #ኢትዮጵያ #ስራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
❤15👏4🙏2⚡1🎉1👀1🆒1
🔹 የሚያስፈልጉ እቃዎችን
🔸 ጠረጴዛ እና ወንበር
ጠረጴዛ 3k * 8 = 24k
ወንበር 1.5k * 3 * 8 = 36k
🔸 መደርደሪያና ሼልፍ = 15k
🔸 ፍሪጅ ትልቁ = 55k
🔸 የኤሌክትሪክ እስቶፍ = 5k
🔸 የጋዝ ምድጃ = 11k
🔸 የጋዝ ታንከር = 11k
🔸 ብረት ድስት እና መጥበሻ = 12k
🔸 ሳህኖች = 5k
🔸 ቢሮዎች = 6k
🔸 ማጠቢያ = 1k
🔹 የሻይ ቡና ወጪ = 20k
🔸 ሲኒ ፣ ረከቦት ፣ ጀበና ፣ ሞካ
🔸 ማንደጃ ፣ እጣን ማጨሻ ....
🔹 ቋሚ ወጪ
🔸 የቤት ኪራይ = 25k - 30k
🔸 አስተናጋጅ = 5k
🔸 ምግብ ሰራተኛ = 6k
🔸 የመብራት/የውሃ = 3k
🔸 የምግብና ቡና ግብዓቶች = 20k
Total =285k [መጠባበቂያን ጨምሮ]
#ኢትዮቢዝነስ #EthioBusiness #የቢዝነስሀሳብ #ኢትዮጵያ #ስራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
🔸 ጠረጴዛ እና ወንበር
ጠረጴዛ 3k * 8 = 24k
ወንበር 1.5k * 3 * 8 = 36k
🔸 መደርደሪያና ሼልፍ = 15k
🔸 ፍሪጅ ትልቁ = 55k
🔸 የኤሌክትሪክ እስቶፍ = 5k
🔸 የጋዝ ምድጃ = 11k
🔸 የጋዝ ታንከር = 11k
🔸 ብረት ድስት እና መጥበሻ = 12k
🔸 ሳህኖች = 5k
🔸 ቢሮዎች = 6k
🔸 ማጠቢያ = 1k
🔹 የሻይ ቡና ወጪ = 20k
🔸 ሲኒ ፣ ረከቦት ፣ ጀበና ፣ ሞካ
🔸 ማንደጃ ፣ እጣን ማጨሻ ....
🔹 ቋሚ ወጪ
🔸 የቤት ኪራይ = 25k - 30k
🔸 አስተናጋጅ = 5k
🔸 ምግብ ሰራተኛ = 6k
🔸 የመብራት/የውሃ = 3k
🔸 የምግብና ቡና ግብዓቶች = 20k
Total =
#ኢትዮቢዝነስ #EthioBusiness #የቢዝነስሀሳብ #ኢትዮጵያ #ስራ
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
❤18👌4👏3🔥1🎉1
🚀 ለምድ ነው እስካሁን ድረስ የራስህ ቢዝነስ የሌለህ ?
1. ከአቅም በታች መኖር
ከምታገኘው ገቢ ያነሰ ወጪ በማድረግ የገንዘብ ነጻነትን ማረጋገጥ ይቻላል።
2. ከማውጣትህ በፊት ቆጥብ
ገቢ ሲኖርህ መጀመሪያ የተወሰነውን ለቁጠባ ለይ፣ ከዚያ በኋላ የተረፈውን ለወጪ ተጠቀም።
3. አላስፈላጊ ወጪዎች ያስወግድ
ለማይጠቅሙ ወይም ለቅንጦት እቃዎች ብድር ውስጥ ከመግባት ተቆጠብ።
4. ለወደፊትህ ኢንቨስት አድርግ
ገንዘብህ እንዲያድግና ለወደፊት ህይወትህ ዋስትና እንዲሆን አዋጭ በሆኑ ነገሮች ላይ ማዋል ጀምር።
5. የተለያዩ የገቢ ምንጮችን ፍጠር
በአንድ የገቢ ምንጭ ብቻ ከመወሰን ይልቅ ተጨማሪ ገቢ ማስገኛ መንገዶችን ለመፍጠር ሞክር።
6. ለሰዎች ብለህ አጉል ወጪ ውስጥ አትግባ
ሰዎችን ለማስደመም ወይም በሌሎች ዘንድ ለመታየት ብቻ አላስፈላጊ እቃዎችን አትግዛ።
7. ወጪዎችህን በየጊዜው ተከታተል
ገንዘብህ የት እንደዋለ በየዕለቱ በመመዝገብና በመቆጣጠር የፋይናንስ ሁኔታህን አስተካክል።

👍10❤3👌1
⚠️ እጃችሁ ላይ ብቻ ብር ስላለ ልትጀምሯቸው የማይገቡ ሶስት የቢዝነስ ሃሳቦች
💡 ይህን የኔ እይታ ነው የናንተን በኮመንት ላይ ጻፉልኝ
፩. ምግብ ቤት ፥ አዲስ ህንፃ አዲስ ሱቆች እየተከፈቱ ነው በየቦታው የምታዩት ምግብ ቤት ነው አዲስ ጀማሪ ከሆናችሁ በተለይ ተጠንቀቁ።
፪. ራይድ ፥ በጣም ብዙ ሰው የበዛበት ስራ ነው ።
፫. የኮፊ house - ቡና ጠጡ ፥ የተለየ ነገር ፥ ጥሩ ቦታ ፥ የተሻለ ነገር ይዛችሁ ካልመጣቹ በቀር ባትጀምሩት።
፬. የሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ፥ እናንተ ካልሰራችሁ ትርፉን የማታውቁት እናንተ ስትሰሩ ደግሞ እስር ቤት የሚሆናችሁ ስራ ነው።

👍18❤5👏1
✅ በጣም በትንሽ ቦታ እና ተጨማሪ ወጪ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ይጀምሩ
🐓 የሚያስፈልጉ ዝርዝር መረጃዎች እና እቃዎች ፥
🔹 ለቤት መስሪያ የሚሆኑ ቁሳቁሶች፦
🔸 ብረት በትር
🔸 እንጨት
🔸 ቅርንጫፍ
🔹 ዶሮ - የዶሮ አይነቶች
🔸 የስጋ ዶሮ
🔸 የእንቁላል ዶሮ
🔹 የዶሮ ምግብ
🔹 አነስተኛ 0.5m ጠባብ ቦታ
🔹 ውሃ እና ሰራተኛ
#የዶሮእርባታ #አነስተኛቢዝነስ #PoultryFarming #SmallBusiness #ChickenBusiness
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
🐓 የሚያስፈልጉ ዝርዝር መረጃዎች እና እቃዎች ፥
🔹 ለቤት መስሪያ የሚሆኑ ቁሳቁሶች፦
🔸 ብረት በትር
🔸 እንጨት
🔸 ቅርንጫፍ
🔹 ዶሮ - የዶሮ አይነቶች
🔸 የስጋ ዶሮ
🔸 የእንቁላል ዶሮ
🔹 የዶሮ ምግብ
🔹 አነስተኛ 0.5m ጠባብ ቦታ
🔹 ውሃ እና ሰራተኛ
#የዶሮእርባታ #አነስተኛቢዝነስ #PoultryFarming #SmallBusiness #ChickenBusiness
🖥️ YouTube 📨Telegram
➯ ለቢዝነስዎ ቅናሽ እቃዎችን እዚህ ያገኛሉ
❤11⚡1

👍9🔥7❤4👏1🎉1