ኢትዮ ቼልሲ FANS
68.8K subscribers
6.67K photos
14 videos
1 file
153 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
የአርሰናሉ ሌጀንድ ፓትሪክ ቬዬራ እና የኛው ኮከብ ኒጎሎ ካንቴ በሊጉ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ!

CLEAR NGOLO🔥🔥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨 BREAKING  ቼልሲዎች ሳሙ ኦሞሮዲዮንን ይፈልጋሉ እሱ የአትሌቲኮ ማድሪድ ንብረት ነው። ቼልሲዎች አሁን ለኤንዞ ማሬስካ አጥቂ የመጀመሪያ ምርጫ አጥቂ የሆነውን ድርድር መጀመር ይፈልጋሉ።

Di Marzio - Sky Italy

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨አትሌቲኮ ማድሪድ ለሳሙሮዲዮን ከቼልሲ የቀረበለትን የ €30m እና ተጨማሪ እስከ €40m የሚደርስ የዝውውር ጥያቄ ዛሬ ውድቅ አድርጓል።

ቼልሲዎች ኦሞሮዲዮንን እና ጆን ዱራንን እንደ አዲስ አጥቂ አማራጮች አድርገው ማየታቸውን ቀጥለዋል።

አትሌቲኮ ማድሪድ ሳሙ ኦሞሮዲዮንን ለማቆየት እቅዳቸውን አጥብቀዋል።

Fabrizio Romano - Sky Italy

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች ለሳሙ ኦሞሮዲዮን ያቀረቡት የ33.8ሚ.ፓ ጥያቄ ውድቅ ቢደረግም አሁንም እሱን ለማስፈርም ይፈልጋሉ።

Di Marzio - Sky Italy

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
ቼልሲዎች ለሳሙ ኦሞሮዲዮን ያቀረቡት የ33.8ሚ.ፓ ጥያቄ ውድቅ ቢደረግም አሁንም እሱን ለማስፈርም ይፈልጋሉ። Di Marzio - Sky Italy SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቤተሰቦች የተለያዩ ታማኝ ሚባሉ ጋዜጠኞች እና ሚዲያዎች ቼልሲ እዚህ ልጅ ላይ ያለው ፍላጎት ከፍተኛ መሆኑን እየገለፁ ነው አንድ የልጁን የቀደመውን ፕሮፋይል ሳይ እና ለቼልሲ ሚመጥን መስሎ ስላልተሰማኝ ተናድጄ ነበረ ግን የክለባችን አዲሱ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ የልጁ ጥብቅ ፈላጊ እና እሱ በቼልሲ ሊሰራው ላሰበው ቡድን ይሄን ልጅ ይምጣ እፈልገዋለው ማለቱ ሀሳቤን እንድለውጥ አርጎኛል ምክንያቱም አሰልጣኙ ለታክቲኩ ሚጠቅሙትን እሱ ስለሚያቅ እኛ ዝም ብንል ይሻላል ሚያረገውን እሱ ያቃል ! ስለ ልጁ ያላቹን አስተያየት አድርሱን ?

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
አትሌቲኮ ማድሪድ የሳሙ ኦሞሮዲዮን ዋጋ 80ሚ.ዩሮ ነው ብለዋል ።

😁ትንሽ ቀልድ ይመስላል ልበል🤔 ?

Di marzio

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኤንዞ ማሬስካ አሁን በጆን ዱራን ላይ ባለው ውሳኔ ላይ ይሳተፋል።

Fabrizio romano

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨ሪያል ማድሪድ ሉኒን የሚለቅ ከሆነ የቼልሲውን ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋን የውሰት ውል  ለማራዘም እያሰበ ነው።

Relevo

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
የኦሊሴ ድርድር አሁንም እንደቀጠለ ነው ቼልሲ ከኦሊሴ ጋር በግል ውል ለመስማማት እየሞከረ ነው።

Fabrizio Romano - Sky Italy

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨ቼልሲዎች በሚቀጥሉት ሳምንታት አዲስ አጥቂ እንደሚያመጡ ይጠበቃል።

ሌላው ቼልሲዎች የተመለከቱት የአጥቂ አማራጮች ዶሚኒክ ሶላንኬን ከበርንማውዝ ለማስፈረም እንደሚሞክሩ ይጠበቃል ።

matt law

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
እንደምን አደራችሁ ሰማያዊያን
ቀናችሁ ያማረ እና ፍክት ያለ ይሁንላችሁ ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኤንዞ ማሬስካ የመጨረሻውን ውሳኔ ይሰጣል!!

ቼልሲ ጆን ዱራንን ለማስፈረም አሁንም ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል::

አሁን ላይ የቼልሲ ቦርድ በዱራን ዙሪያ ቼልሲን ይቀላቀል ወይስ አይቀላቀል የሚለውን የመጨረሻ ውሳኔ ለአዲሱ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ እንደሰጡት ተገልጿል::

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲ የክሪስታል ፓላሱን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሚካኤል ኦሊሴን ማሳደዱን ሲቀጥል ማይካሂሎ ሙድሪክ ቼልሲን ሊለቅ ይችላል።

Football insider

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኒኮ ጃክሰን🇧🇷😎

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
እያያችሁ ለምን ታልፋላችሁ" reaction" ተጫኑትትትትት🙏🙏💙💙💙💙💙💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨አስቶንቪላ ማትሰንን ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል።

David Ornstein

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
🚨አስቶንቪላ ማትሰንን ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል። David Ornstein 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ተጨማሪ በማትሰን ላይ

በአስቶን ቪላ እና በቼልሲ መካከል ያለው ስምምነት ኢያን ማትሰን በ £37.5m አጠቃላይ ክፍያ መሆኑ ተገልጿል።

የመጨረሻ ንግግሮች በቅርቡ ከተጨዋቹ ጋር ይካሄዳል::

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨ቼልሲ ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ማንቸስተር ዩናይትድን ሊያሸንፍ ነው።

ቼልሲዎች ክሪስታል ፓላስ ለማይክል ኦሊሴ የጠየቁትን 60 ሚሊየን ፓውንድ ለማዛመድ ስምምነታቸውን ሰጥተዋል።

ማን ዩናይትድ የውል ማፍረሻውን መክፈል አይፈልግም።

ቼልሲዎች በአሁኑ ሰአት ማይክል ኦሊሴ ግንባር ቀደም ተፋላሚዎች ሲሆኑ እነሱም ጠንክረን እየገፉ ይገኛሉ።

ከፊት ያሉት ቀናት ለዝውውሩ ቁልፍ ቀናት ናቸው ።

Santi Aouna

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🇫🇷 BREAKING | EXCL፡ ክሪስታል ፓላስ ለ2025 ከፍተኛ ደሞዝ እና አዲስ የውል ማፍረሻ ለማይክል ኦሊሴ አቅርበዋል።

ይህ ቢሆንም ቼልሲ አሁንም በግል ውል ለመስማማት እየገፉ ነዉ።

ባየርን እና ኒውካስልም ኦሊሴን እንዲያነጋግሩ ፈቅደዋል።

🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS