ኢትዮ ቼልሲ FANS
76.2K subscribers
7K photos
14 videos
1 file
154 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
ፓልመር ለምን አንድ ደቂቃ እንኳን አልተጫወተም ብላቹ የምትናደዱ ሰዎች ግን ትገርሙኛላቹ 🧐 አለመጫወቱ እኮ ለኛ በጣም ጥሩ ነው

ምክንያቱም 1 ከጉዳት ነፃ ይሆንልናል
                  2 ለአዱሱ አመት እረፍት ያገኛል
                  3 ተጨዋቾች ለሀገራቸው ተጫውተው ወደ ክለባቸው ሲመለሱ በጣም በተዳከመ መንፈስ ስለሆነ እራሳቸውን ለአዲሱ የውድድር ዘመን ለማዘጋጀት ትንሽ ይዘገያሉ በተዳከመ መንፈስ ጨዋታዎችን ሲጀምሩ ደሞ የሚጠበቅባቸውን ብቃት አውጥተው አይጠቀሙም በድካም ምክንያት so አለመሰለፉን ለኛ እንደ ጥሩ ጎን እዩት ተዳክሞ እንዳይመጣ።

It's ok Take it on the good side 😉

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ማይካሂሎ ሙድሪክ ዩክሬን ከሮማኒያ ጋር ላለባት ጨዋታ በቋሚነት ይጀመራል።🇺🇦
መልካም እድል 💙

#EURO2024
#International_Watch

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
OFFICIAL : ታይሪክ ጆርጅ በቼልሲ እስከ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል ለተጨማሪ አመትም የማራዘም አማራጭ አለው።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
ማይካሂሎ ሙድሪክ ዩክሬን ከሮማኒያ ጋር ላለባት ጨዋታ በቋሚነት ይጀመራል።🇺🇦 መልካም እድል 💙 #EURO2024 #International_Watch 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሙድሪክ በዛሬው ጨዋታ

• 2 እድሎች ፈጥሯል።
• 3 ስኬታማ ድሪብሎች
• 7/10 የሜዳ ላይ duels አሸንፏል
• XA 0.47

7.3 ሬቲንግ🔝

ዩክሬን በሮማንያ ብትሸነፍም ሙድሪክ በጨዋታው ድንቅ የሚባል እንቅስቃሴ ማድረግ ችሏል ከዩክሬን ተጫዋቾችም ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኘው እሱ ነዉ።💙 🔥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ነገ ይፋ በሚደረገው 2024/2025 የውድድር ዘመን የኢንግሊዝ ፕሪምየር መርሀ ግብሮች በመጀመርያው ሳምንት ማንን የምንገጥም ይመስላችኋል ?


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሰበር መረጃ🚨🚨🚨

ያሳዝናል የፔድሮ ሌማን  ዝውውር በወልቭስ ተጠልፎል ዝርዝር ጉዳዩን በቅርቡ የምንለቅ ይሆናል



𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሉካኩ ወዴት እየሆደ ነዉ በመሳት ጎዳና ላይ 😏

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሰላም ታደረ ቤተሰብ 💙💙💙
ላቫያ በማገገም ሂደት ላይ

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሙሉ ሳያነቡ አያናግሩ

#notcoin

telegram wallet verify ማድረግ አልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ


በዚህ አናግሩን @Princeeebek

ብዙ ኢንቦክስ ስላለ በየተራ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል። ቶሎ ካልመለስን እስከነገ የምንጨርስላችሁ ይሆናል። እናመሰግናለን

ልብ ይበሉ

በእነዚህ user name መጥታችሁ ስትገበያዩ ገንዘባችሁ 100% ይሰጣችኋል

ክፍያው እንደ ስምምነታችሁ ይፈፀማል

የሆነ ችግር የሚያጋጥም ከሆነ ለማንኛውም የ ኢትዮ ቼልሲ አድሚን ማሳወቅ ትችላላችሁ

በእነዚህ ሰዎች ለመገበያየት ስትሄዱ ያላችሁ ስክሪንሽት አድርጋችሁ ማሳየት

ton space ቤታ ከሆነ ኮይናችሁ ደግሞ 0.2 ክፍያ ስለሚጠይቅ ቶን ኮይን ከሌላችሁ ቅድሚያ ከፍላችሁ መውሰድ

ልካችሁ ስትጨርሱ አድሚኑ በተስማማቹበት ዋጋ ብራችሁ መልሶ ያስገባል

አላስፈላጊ ንግግር ፍፁም አይፈቀድም


Notcoin ይዛችሁ ብትቆዩ እና ትንሽ ሲጨምር ብትሸጡ የተሻለ ቢሆንም አሁን ብሩን ያስፈልገኛል ካላችሁ ከላይ ባለው ዩዘር ማናገር እና መገበያየት ይችላሉ

inbox ስትመጡ ምን ዋሌት ላይ እንዳላችሁ እና ያላችሁን መጠን ብቻ ፃፉ

ማሳሰቢያ  እዚህ ግሩፕ ብዙ scammer ስላሉ ተጠንቀቁ!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የክለባችን ነገር ??? ማሬስካ፣ ጋላገር፣ዱራን


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሙሉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ይፋ ሲሆኑ ቼልሲ በመጀመሪያው ሳምንት ከማንችስተር ሲቲ ጋር የሚጫወት ይሆናል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨 JUST IN፡ የ2024/25 የውድድር ዘመን #የፕሪምየርሊግ መርሃ ግብሮቻችን! ️🗓️🔥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
📊ትናንት ምሽት ኤስቴቫኦ ዊሊያን vs አትሌቲኮ ሚኔሮ።

(70 ደቂቃዎች)

1 ጎል
38 ንክኪዎች
10 የተሳካ ቅብብል (77%)
2 ድሪብሎች
1 ቁልፍ ኳስ
6 duels አሸንፏል
2 ታክል
2 ጊዜ ጥፋት ተሰርቶበታል።

ልዩ ተጫዋች! 🇧🇷 💎

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS