ሰላም ይሁንላችሁ። መለያ ቁጥራችሁ ከ352-391 ያላችሁ የቁጠባ ብር 50.00 ይዛችሁ የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት ልክ 3:00ሰ እንድትገኙ እናሳስስባለን።
❤2
ሰላም ለሁላችሁ። መለያ ቁጥራችሁ ከ 270-391 ያላችሁ ሽርሽር ተዘገጅቶላችኃል። ስለሆነም ዛሬ ሰኔ 21 ከሰዓት ጀምሮ ሰኔ 23 2018ዓ/ም ብቻ ልጆቻችሁ እንዲሄዱ የምትፈቅዱ መጥታችሁ ፈርሙ። ያልተፈረመለት ልጅ አይሄድም።
💯4❤3