أسْتَغْفِرُ اللهَ العَظِيمَ الَّذِي لاَ إلَهَ إلاَّ هُوَ، الحَيُّ القَيُّومُ، وَأتُوبُ إلَيهِ
ወደ ውዱ ጌታህ ለሚያቀርቡህ ጓደኞችህ ትልቅ ዋጋ ስጥ። በአንተና እና በአላህ መካከል ርቀትን የሚፈጥሩ ግንኙነቶችን መተውንም ተማር። ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ጋር ጊዜን ለማባከን ህይወት በጣም አጭር ናት።
copy
copy
❤2👍1
ዳዕዋ ለሰው ልጅ አስፈላጊው ነገር የሆነውም ለዚህ ነው። ይህች ምድር ቁሳዊ ነገሮችን ብቻ ከውነንባት እንደዘበት የምናልፍባት ቦታ አይደለችም። መዳናችንን መሠረት አስይዘን የምንሄድባት መሻገሪያ ናት። ሰው በኩፍር ላይ ከመሞቱ በላይ የኪሳራዎች ሁሉ ኪሳራ የለም.! ይህ እንዳይሆን ግን አሏህ ሒዳያ ይሰጥ ዘንድ ዳዕዋ ትልቁ ሰበብ ነው።
___
© የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://t.me/+A9f1rDgYDRYzYTY0
___
© የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://t.me/+A9f1rDgYDRYzYTY0
"ባለቤቴ ላይ ሌላ ሚስት አግብቻለሁ፣ አላወቀችም። አሁን ግን ላሳውቃት እፈልጋለሁ። እንዴት ብዬ እንደምጀምር ግራ ገባኝ። ምን ይመክሩኛል?» ሲል ጠያቂው ሸይኹን ይጠይቃል።
እሳቸውም፦
«የመጨረሻዋ ሰዓትህ ላይ ልትሆን ትችላለህና ንግግርህን በሸሃዳ እንድትጀምር እመክርሀለሁ!» አሉት አሉ!
منقول
እሳቸውም፦
«የመጨረሻዋ ሰዓትህ ላይ ልትሆን ትችላለህና ንግግርህን በሸሃዳ እንድትጀምር እመክርሀለሁ!» አሉት አሉ!
منقول
👍9