Esm halal post ⚡️
9.49K subscribers
214 photos
43 videos
2 files
31 links
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
:ስህተቶች ስታገኙ አስታካክሉን ባረከሏሁ ፊኩም

Owner👇
@Esm5291
@Esm5291
Download Telegram
ጥያቄ 3

​ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) "የቁርዓን ምስጢር ሰሚ" ወይም "የአላህ መልዕክተኛ ምስጢረኛ" (ሳሒቡ ሲሪ ረሱሊላህ) በመባል የሚታወቀውና ሙናፊቆችን (መናፍቃንን) በስም ይለይ የነበረው ሰሃቢ ማን ነው?

​ሀ. አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ)
ለ. ዘይድ ኢብኑ ሳቢት (ረ.ዐ)
ሐ. ሑዘይፋህ ኢብኑል የማን (ረ.ዐ)
መ. ሰልማን አል-ፋሪሲ (ረ.ዐ)
👍21
አንድ ሰው ሁለቴ መሳተፍ አይቻልም ለሁሉም እንዲዳረስ😭
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ 4

​የነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ባለቤት እናትነታችን ሐጀር ውሃ ፍለጋ በሰፋ እና በመርዋ ተራራዎች መካከል 7 ጊዜ የሮጠችበትን ታላቅ ታሪክ ለመዘከር፣ ዛሬ ላይ በሐጅ እና በዑምራህ ወቅት የሚደረገው ስነ-ስርዓት ምን ተብሎ ይጠራል?

​ሀ) ጠዋፍ
ለ) ሰዕይ
ሐ) ረምይ
መ) ኢህራም
👍2
የመጨረሻ ጥያቄ ዝግጁ
👍2
እኔ ልጠይቃቹ😭
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ 5

ከየአቅጣጫው ወደ መካ ለሐጅ የሚመጡ ሙስሊሞች፣ ከተቀመጠው ወሰን ወይም ክልል ሳይገቡ በፊት የሐጅ ልብሳቸውን (ኢህራም) መልበስና ኒያ ማድረግ አለባቸው። ይህ የኢህራም መጀመሪያ ክልል ወይም ወሰን በጋራ ምን ተብሎ ይጠራል?

.
🥰3
የአሁኑ vip ነው 100 ብር ነው ሽልሀሙ ሁላቹም መሳተፍ ትችላላችሁ ግን 😭 ኢሄን ለማሸነው ዱአ ማረግ መቻል አለባችሁ
👍1
ጀምሩ ግን እንዳይደብራቹ
በድምፅ አደለም በፅሁፍ ነው እሺ ትንሽ አሞብኝ ነው
ጥያቄውን ያሸነፋቹ ደሞ ኑ ሽልማት ውሰዱ @ESM5291
👍1
የዱዋው አብቅቷል ሁላቹም አሸነፋቹ ማንን ልሸልም😭😭
👍1
👑👑ጨርሻለሁ መሰለኛ ሽልማት ያልተቀበላቹ በውስጥ ጨውሩኝ ደናደሩልኝኝ🔥🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
ኢድ ሙባረክ! 🌙
​ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች...

​በአላህ ፈቃድ፣ እነሆ የደስታውና የበረከቱ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ላይ ደርሰናል። በዚህች ውብ ቀን አላህ (ሱ.ወ) በሰላምና በጤና ስላደረሰን ትልቅ ምስጋና ይገባው!

#አልሀምዱሊላህ


አህባቢ... አላህ በዚህች የተባረከች ዕለት በልባችሁ ውስጥ ሰኪናን (ርጋታን)፣ በቤታችሁ ውስጥ ደግሞ ፍቅርና በረከትን ይክተብላችሁ።

​ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
(አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካሙን ስራ ይቀበለን!)

@esm_halal🍬🎉
1
.
.
ኢድ እንዴት እያለፈ ነው
🥰


#fozi
😢4🥰2👍1😎1
.
.
የህልሜ ትልቁ ግብ!"😭

​የሁልጊዜም የህይወት ህልሜ አምስት ወይም ስድስት ህንፃዎች ኖረውኝ በኪራይ ገቢያቸው እየኖርኩ ምንም አይነት ስራ ሳይኖረኝ ዝም ብሎ መቀመጥ ነው

​ሙሉ ስራዬ የሚሆነው ደግሞ ቀን ከሌሊት ተከራዮችን ማስጨነቅና ሰላም መንሳት ብቻ ነው....😉



#fozi
😁3