Islamic media🇵🇸🇵🇸🇵🇸
26 subscribers
5 photos
6 videos
2 files
11 links
▫️ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር
በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ አጅር ሳይቀነስ {ሰ.ዐ.ወ}

ስለዚህ እኔም በዚህ ቻናል የተለያዩ:–
#ቁርአናዊ አስተምሮቶች
#ኢስላማዊ ታሪኮችና ሀዲሶች
#ጠቃሚ ንግግሮች እንለቃለን።


Request to join👇
Download Telegram
✨አፍሪካ አካዳሚ 3ኛውን ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ትምህርት መመዝገብ ለፈለጋችሁ ባጠቃላይ ምዝገባ መጀመሩን ያበስራችኋል።

📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

⭐አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
💵 በነፃ መሆኑና ለሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ወንዶችም ይሁን ሴቶች ምቹ መሆኑ፤
💻 በስልክ ወይም በላፕቶፕ ባሉበት ቦታና ርቀት ለመማር ምቹ መሆኑ፤
📚የትምህርት አሰጣጥ መንገዱ እጅግ ያማረና ገር መሆኑ፣ እንዲሁም በተመረጡ ዑለሞች የሚሰጥ መሆኑ፤
🗒️ለየሁሉም የትምህርት ክፍል በይሳምንቱና ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሚሰጡ ፈተናዎች መኖራቸው፤
🎊ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑና የምርቃት ፕሮግራም የሚዘጋጅ መሆኑ፤

📖በአካዳሚው የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች:
1 - ሲል
2 - ዓቂዳ
3 - ፊቅህ
4 - ተርቢያ
5 - ተፍሲር
6 - ሐዲሥ

⏱️የትምህርት ቆይታው አንድ አመት ሲሆን በሁለት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ ነው።

📋ትምህርቶቹ ለተማሪዎች የሚቀርቡት በነዚህ መልኩ ነው:
- በፒዲኤፍ (pdf)
- በቪዲዮ
- በድምፅ

⏰ አላህ ካለ የሶስተኛ ዙር የዲፕሎም ትምህርቱ በ10/11/2024 ይጀምራል።

(የመመዝገቢያውን ሊንክ በመጀመሪያው የኮሜንት መስጫ ሳጥንና ባዮ ላይ ያገኙታል።)

✨እድሉ አያምልጥዎ! በዙሪያዎም ላሉ ሁሉ ያጋሩ።
ሁለተኛ ዙር የምረቃ ፕሮግራም-2.pdf
9.7 MB
🎉❤️ይህ ፋይል የሁለተኛው ባች ተመራቂ ተማሪዎችን ፎቶዎች ይዟል።በአላህ ፈቃድ ከአንድ አመት በኋላ እናንተም በነሱ ቦታ ትሆናላችሁ።
ጠንክራችሁ መማርናማጥናታችሁን ቀጥሉ። አላህ ስኬትን እንዲያጎናፅፋችሁ ምኞታችን ነው


በቅርብ ቀን ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ይዘጋል፣ከመዝጋቱ በፊት መመዝገብ እንዳይረሱ
🔗የምዝገባ ሊንክ

https://am.africaacademy.com/

📲 እንዴት ዌብሳይት ላይ መመዝገብ እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ
https://t.me/africaacademy_diplom3/34

📞ለጥያቄዎች፣ ቴክኒክ ድጋፍ ክፍልን ያግኙ፡-
@Ethio_africaacademy
ውድ ተማሪዎቻችን ስትመዘገቡ እዚህ ካልደረሳችሁ እንደተመዘገባችሁ አይቆጠርም ፣በመሆኑም በቪዲዮው መሰረት የሲራ ትምህርት የሚለው ላይ እስክትደርሱ ድረስ መሄድ እንዳትረሱ
ሙስሊም ከሆንክ እንዴት ኢማንህን አጠንክረህ በዲንህ ላይ ቀጥ ማለት እንደምትችል ላመላክትህ።

1_ በመጀመሪያ ኒያህን አፅዳ😍

ስራህ ለይ አላህ እንዲያግዝህ እና እንዲያጠነክርህ ከፈለክ ወደ አላህ ስትጓዝ ንያህ ፅድት ያለ መሆን አለበት።

2_ ሃራም የሆኑ ግንኙነቶችህን አቋርጥ! 🙌

ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ሠው ደግሞ አላህ የተሻለ ነገር ይተካለታል።

3_ የተወሰነ የቁርዓን "ዊርድ" አዘጋጅ🤩

''ዊርድ" ማለት ምንም ቢሆን ያለማቋረጥ በየቀኑ የምትቀራው የተወሰነ የቁርዓን መጠን ማለት ነው።

ስትጀምር ብዙ ባታበዛው ጥሩ ነው በቀን አንድ page ም በቂ ነው። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) "ወደ አላህ ተወዳጁ ስራ ማለት ትንሽም ብትሆን ዘውታሪ የሆነችው ነች" ይላሉ።

4_ ዘፈን እና ፊልሞችን መተው!።❌

ጀነትን እንደምንፈልግ ተስማምተናል ኣ♡.+

5_ ሱና ሰላቶች እና ፆሞችን መጀመር።✅

በጀነት ቤት ሚያስገነቡትን 12ቱን ሱናዎች መስገድ ማለትም

#ከፈጅር_በፊት_2_ረከዓ
#ከዝሁር_በፊት_4_ረከዓ
#ከዝሁር_ቡሃላ_2_ረከዓ
#ከመግሪብ_ቡሃላ_2_ረከዓ
#ከኢሻ_ቡሃላም_2_ረከዓ
#ዊትርም_1_ረከዓም_ቢሆን_እንዳይረሳ

ከዛም ሰኞ እና ሃሙስ እና ከየ ወሩ 3 ቀን መፆም።

6 #ምላስን_መጠበቅ!።🚫

ምላስን ከ ሃሜት, ከውሸት, ከስድብና ወ.ዘ.ተ መጠበቅ። መልካም ስራህን ሁላ ለሰዎች አታከፋፍል!።

#7 #የጌታህን_ውዴታ_ምትፈልግ_ከሆነ ❤️

የዲን እውቀትን መማርን አደራ። አንድ ሁለት pageም ይሁን። ብቻ ግን በአቂዳ ትምህርት ጀምርና ቀጥል አታቋርጥ።

8_ ከአላህ ጋ ለብቻ ሆኖ ማውራት🤍

ወላሂ ለብቻ ሆኖ ከአላህ ጋር ስለማውራት ባወራ አልጨርሰውም። ጥፍጥናው, ራሃው, ምንዳው,... ላውራ ብል አልችለውም። ቁርዓንህን ወይንም እንድ መፅሃፍ ሃዝና; ወይንም በአላህ አፈጣጠር ላይ አስተንትን፣ ለብቻህ ሁንና አላህን ልክ እንደምታየው ሆነክ አናግረው አልቅስ, ለምን, ተማፀን...። ለነፍስህ መፅዳት፣ ለኢማንህ መጠንከር፣ ወደአላህ የበለጠ ለመቅረብ ትልቅ ተፅዕኖ አለው።

9_ ለሊቱን ህያው አድርግ።🧎‍♂️🧎‍♂️

አሳሳቢውን ጉዳይ እንዴት እንዳዘገየሁት አላውቅም!። ለይል መስገድ ማለትኮ የደጋግ ሰዎች መፈክር፣ የመልካም ሰዎች መገለጫ፣ የአላህ ባሮች ሚስጥር ነች። ጥፍጥናዋን ልገልፅልህ አልችልም; እራስህ እንድትቀምሰው ነው ምፈልገው።

10_ ሰደቃ ስጥ።📦📦

ሰደቃ በገንዘብ ብቻ የተገደበ ነገር አይደለም። የሙስሊም ወንድም ፊት ላይ ፈገግ ማለትህ ሰደቃ ነው፣ በመልካም ንግግር የሰዎችን ህሊና መጠገንህ ሰደቃ ነው፣ ከመንገድ ላይ ቆሻሻን ማስወገድህ ሰደቃ ነው... ረሱል እንዳሉት መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው።

11_ አይንህን ስበር!።💘

ሴቶችን አትይ አካላቸውንም አታስተውል አንቺም እንደዛው። አይንህን ስትሰብር አላህ ዘንድ እንዴት ትልቅ እንደምትሆን ብታቅ ኖሮ። ረሱልም አይኑን ለአላህ ብሎ የሰበረ ሰው, አላህ የኢማንን ጥፍጥና ልቡ ላይ እንደሚተካለት ተናግረዋል። ኢብነልቀይምም እናዳሉት "አይኑን ለአላህ ብሎ የሰበረ, አይኑ ከአላህ ፍራቻ ታነባለች"።

12_ ሞተህም የሚቀጥል ስራ!?💼

አንተጋ እንዲቆም አታርገው ሌላውንም አስታውስ, ብዙ ሚያስፈልገው ሰው አለና! ♡

share አርገው እና ባንተ ምክንያት የተማረበትን ሰው ሁሉ አጅር ጀምት!!

#በመጨረሻም

አንብበህ ከጨረስክ ዚክር አድርግ፣ ወይ እስቲግፋር አድርግ፣ ወይ ረሱል ላይ ሰለዋት አውርድ።
ሁለተኛ ዙር የምረቃ ፕሮግራም-2.pdf
9.7 MB
🎉❤️ይህ ፋይል የሁለተኛው ባች ተመራቂ ተማሪዎችን ፎቶዎች ይዟል።በአላህ ፈቃድ ከአንድ አመት በኋላ እናንተም በነሱ ቦታ ትሆናላችሁ።
ጠንክራችሁ መማርናማጥናታችሁን ቀጥሉ። አላህ ስኬትን እንዲያጎናፅፋችሁ ምኞታችን ነው


በቅርብ ቀን ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ይዘጋል፣ከመዝጋቱ በፊት መመዝገብ እንዳይረሱ
🔗የምዝገባ ሊንክ

https://am.africaacademy.com/

📲 እንዴት ዌብሳይት ላይ መመዝገብ እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ
https://t.me/africaacademy_diplom3/34

📞ለጥያቄዎች፣ ቴክኒክ ድጋፍ ክፍልን ያግኙ፡-
@Ethio_africaacademy
እስከ መጨረሻው አንብቡት ?

ማክሰኞ በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ

९ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር..

"አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣

አንድ ወጣትን ልጅ አድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡

ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል ፣እግሩም ጭምር ተቆርጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ

ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል

"መሞት አልፈልግም፣በጣም ፈርቻለሁ ፣ እሳት ነው ምገባው እኮ" ይለዋል

~ እዛው ተኝቶም እየጮኸ"ሙሀመድ እኔኮ አልሰግድም ነበር ምናልባትም አካል ጉዳተኛ እሆን ይሆናል መሞት ግን አልፈልግም፣ከዚህ ቡሀላ እሰግዳለሁ ፣ ወላሂ እሰግዳለሁ ብቻ ግን መሞት አልፈልግም" ይላል

ሰወችም ተሰበሰቡ ፣ እኔም ሁሉንም ክስተት እየተመለከትኩ አዛው ቆምኩ፣ በጣምም ፈርቻለሁ፡፡

በቦታው ላይ የሚታየው በሙሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል፣ ያስፈራል

የልጁም መድማት እየጨመረ መጣ ጩኸቱም _ ቀጠለ ሰውነቱም ወዷ ሰመያዊ እየጠቆረ ሄዷ፡፡

ሊያድኑት ግን አልቻሉም

አብሮት የነበረውም ልጅ እያለቀሰ “እሺ ሸሀዳ በል ከሊማሙን በል…በል ”ይለዋል ልጁ ግን እየጮኸ ነበር ምላሱም ከሊማውን ልትል አልቻለችም

አላሁ አክበር፣ በጣም ፈርቶ ነበር፣ግን ነፍሱም ተወሰደች ድምፁም ተሰወረ

ግን....ግን ሸሀዳውን ማለት አልቻለም ነበር

ከዚያም አልተንቀሳቀሰም፣ ሰውነቱም ደርቆ ቀረ

ዶክተሮቹምያ ላቸውን መሳሪያ ሁሉ አወጡ ልጁንም ቃሬዛ ላይ አስቀመጡትና ጭንቅላቱን ሸፈኑት

ወደ ወንድሙም በመዞር “አለቀ” - “ወንድምህ የለም ዱዐ አድርግለት ልናድነው አልቻልንም ምክንያቱም ከጭንቅላቱ እና ከሰውነቱ ብዙ ደም ፈሷል” አሉት፡፡

ዘጋቢውም ይለናል፦" በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ከፊት ለፊቴ እያየሁት .ግን ሸሀዳን ለማለት ሳይችል ሞተ እህት ወንድሞቼ ሞት ድንገት ነው የሚመጣው፣ ሰላታችሁን ግን ጠብቁ፣ በፍፁም ከነገ ጀምሮ እሰግዳለሁ አትበሉ፡፡

የመጨረሻ ቀናችሁ መቼ እንደሆነ ማንም አያውቅም እኔም ከዚህ ክስተት ቡሀላ መተኛት አልቻልኩም እንደ ህፃን ሳለቅስ ነበር ልጁን ባላውቀውም ቃላቶቹን ግን በደንብ አስታሙስ ነበር...” አሰግዳለሁ፣ ወላሂ ከዚህ ቡሀላ እሰግዳለሁ፣ መሞት ግን አልፈልግም..….”🥹🥹

ያ አላላላላህ

መጨረሻችንን አሳምርልን ከመጥፎ አሟሟትም ጠብቀን

አንብባችሁ ለሌሎችም ሼር አድርጉ ምናልባትም በዚህ ታሪክ የ1ሰውን ህይወት ማቃናት እንችል ይሆናል፡፡

‏
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝
👍3
Forwarded from Ř§Ů‚عأ (አንብብ ) (ibro smile)
በመቃብር ውስጥ የምንቀጣቸው 7 ቅጣቶች🥹🥹

ነቢዩ ♥ በአንድ ወቅት ከሶሃቦች ጋር እየሄዱ እያለ አንድ በቅሎ ላይ ቆመው ነበር እና ይቺህ በቅሎ ድምፅ ሰማች እና ደንግጣ በረገገች... ነቢዩን ልጥላቸው ምንም አልቀራትም ከዚያም ዞር ሲሉ እስከ 6የሚደርሱ ቀብሮች አሉ፤ ከዚያ ነቢዩ ♥♥ እንዲህ አሉ "እነዚህን የቀብር ባለቤቶች የሚያውቅ ማነው?" አንዱ ሰሃቢ "እኔ አለ" ነቢዩም "እነዚህ መቼ ነው የሞቱት?" አሉ ሰሃቢውም "በሽርኩ ዘመን ነው፤ ጠንቋይ ቤት እየተመላለሱ ለቀብር እያረዱ ነው የሞቱት" አለ ከዚያም ነቢዩ እንዲህ አሉ።

"ይሄ የእኔ ኡመት እኮ ቀብር ውስጥ ፈተና ይጠብቃቸዋል፤ እኔ የሰማውትን የቀብር ቅጣት አላህ እንዲያሰማችሁ እማፀነው ነበር አትቀባበሩም ብዬ ፈርቼ ነው እንጂ፤ ያን ድምፅ እየሰማን ጉድጓድ ውስጥ አንከተውም ትላላችሁ እንጂ አሰማችሁ ነበር።" አሉ።

#ሰላት አለመስገድ

ቁርኣን (የአላህ ቃል መሆኑን) ካወቅነው በኋላ የማንሰራበት ከሆነ ፣ ፈርድ ሰላቶችን የማንሰግድ ከሆነ እና አለመስገዳችንን እያወቀን የምንተኛ ከሆነ ከባድ ቅጣት እየጠበቀን ነው።

ቅጣቱ።

ጋደም ካልን በኋላ አንድ ሰው ትልቅ ድንጋይ ተሸክሞ እላያችን ላይ ይቆማል። በጭንቅላታችን ላይ የያዘውን ድንጋይ ይጥለዋል እናም ያለጥርጥር በጣም ከባድ ህመም ይሰማናል። ድንጋዩ እኛ ላይ ካረፈ በኋላ ይንከባለላል ከዚያም የወረወረው ሰው በድጋሚ ድንጋዩን ወደ እኛ ያመጣዋል፣ ሰውየው በሚመለስበት ጊዜ ጭንቅላታችን ወደ ቀድሞው ሁኔታ ይመለሳል ሳል። ይህ ህ ሂደትም ይደጋገማል።

#ሽንት_ከሸናን_በኋላ_በስትክክል_አለመታጠብ

በሐዲስ እንደተጠቀሰው አብዛኛው የመቃብር ቅጣት ምክንያቱ ሸንትን አለመታጠብ ነው። ይሄንንም ቅጣት የምንቀጣው ሽንታችንን ስንሸና በአግባቡ ጦሃራ የማናደርግ ከሆነ ነው።

ቅጣቱ በሐዲስም ሆነ ቁርኣን አልተገለጸም፤ ነገርግን ከዚህ ስህተት መጠንቀቅ በጣም አስፈላጊ ነው።

#ኩራት !

✓ሰዎችን አሳንሶ መመልከት እና እራስን ሰቅሎ ማሰብ ከኩራተኛ ሰው ፀባዮች ዋነኛው ነው። ወንዶች ሱሪ ፣ ጀለቢያ ወይም ሸርጥ ስናደርግ ኩራት እንዳይሆንብን የልብሱ ርዝመት ከቁርጭምጭሚት በላይ ማድረግ አለብን።

ቅጣቱ:

ቀብር ውስጥ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ይሰምጣል።

#ሪባ_ወለድ

ሪባ ማለት አንድ ሰው ከጓደኛው 1000 ብር ለአንድ ወር ብድር ቢበደርና ወሩ ደርሶ 1050 ብር የሚመልስ ከሆነ ይሄ የብድር አይነት ሪባ (ወለድ) እንለዋለን፤ ሰው ብር ስናበድር ወለድ አድርገንበት መሆን የለበትም። እንዲሁም በባንክ ቤቶች ያለው ወለድ ሀራም ነው።

ቅጣቱ:

ሪባ ሰርቶ የነበረው ሰው ደም በ በሆነ ወንዝ ውስጥ ይዋኛል እና ከወንዙ ዳር የድንጋዮች ክምር የያዘ ሰው ይቆማል። ሪባ ሰርቶ የነበረው ሰው ከወንዙ ለመውጣት በሞከረ ቁጥር ወንዙ ዳር ያለው ሰው ወደ አፉ ድንጋዮችን ይወረውራል፤ ይሄም ሰውየውን የወንዙ መሀከል እንዲመለስ ያደርገዋል።“

#ውሸት

ውሸትን በሁሉም አቅጣጫ የሚያሰራጭ ሰው ቀብር ውስጥ ከባድ ቅጣት ይጠብቀዋል።

ቅጣቱ:

የውሸታሙ አፍ ፣ አፍንጫ እና አይን በሹል መንጠቆ በተደጋጋሚ ወደ ኋለኛው የፊት ክፍል ይበሳሉ።

#ዚና

ዚና (ዝሙት) ማለት በትክክል ባልተጋቡ ሰዎች መካከል የሚደረግ ግንኙነት ነው።

ቅጣቱ:

ዚናን የሰሩት ወንዶች እና ሴቶች ራቆታቸውን የመጋገሪያ ምድጃ በሚመስል ሞቃታማ እና ከላዩ ጠባብ ከታቹ ሰፊ በሆነ ጉድጓድ ውስጥ ይደረጋሉ፤ ከታቹ ከባድ እሳት አለ፤ እሳቱ ወደ ላይ ሲነድ ዚናን የሰሩት ሰዎች ይጮኻሉ እና አብረውት ወደ ላይ እየተቃጠሉ ይነዳሉ፤ ወደ ላይ ሲነዱ ከጉድጓዱ ሊወጡ ይደርሳሉ ግን አይወጡም፤ ይህም ይደጋገማል።

#ካፊር_እና_ሙናፊቆች

ካፊር የሚባሉት በአላህ የሚያሸርኩ ወይም ከአላህ በስተቀር ሌላ ነገርን የሚገዙ እና በዲን አል-ኢስላም ያላመኑ ሰዎች ናቸው። ሙናፊቆች የሚባሉት ሙስሊም ሆነው ነገርግን ኢማን የሌላቸው ናቸው፤ ከሙናፊቆች ባህሪ በትንሹ: ሰዎች ፊት ሙስሊም ናቸው ግን ውስጣቸው ኢማን የለም፣ ሰላትን አይሰግዱም፣ ቃላቸውን አያከብሩም፣ እስልምናን ያዳክማሉ።

ቅጣቱ:

በመዶሻ አንዴ ይመታል ከዚያም ስቅ ብሎ ያለቅሳል ይህንንም ለቅሶ ባጠገቡ ያሉት ሁሉም ነገሮች ይሰሙታል፤ ከሰው ልጅ እና አጋንንት በስተቀር።

ምንጭ: ሳሒህ አል ቡኻሪ ገØ47

ይህን የማያውቁ ብዙ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ሟር  በማድረግ እናሳውቃቸው።

“አስታውስም፤ ማስታወስ ምእመናንን ትጠቅማለችና።“

[ሱራቱ አዝ-ዛሪያት 51:551

ነቢዩ () እንዲህ ብለዋል: “አንድን ሰው ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው ከመራው ሰው እኩል ምንዳ አለው (ምንም ሳይቀንስበት)።“

[ሳሂህ ሙስሊም 18931

@anbeb_islamic
Forwarded from Ř§Ů‚عأ (አንብብ ) (ibro smile)
በቁርኣን ውስጥ የምናገኛቸው ልብ የሚያሞቁ ታሪኮች

#ሱራቱ_አት_ተውባህ

ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁአለይሂ ወሰለም) እና አቡበክር (ረዲዓላሁ ዐንሁ) ከቁረይሾች ለመደበቅ ዋሻ ውስጥ በነበሩበት ወቅት ቁረይሾች ዋሻውን ለመፈተሽ በመጡ ጊዜ አቡበክር ድንጋጤ ላይ ነበርና እንዲህ አሉት: ''አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነው''

[9:40]
ከአላህም በዋሻ ውስጥ እያሉ እርጋታን እና የሸረሪት ድር ዋሻው መግቢያ ላይ መስራቷን ሰበብ አድርጎ  ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.አ.ወ) እና  ሰሃቢውን ጠበቃቸው።

#ሱራቱ_አድ_ዱሀ

ነቢዩ ሙሐመድ () ለ6 ወራት ያህል ዋሂይ አልወረደላቸውም ነበር። አላህ የጠላቸው እና ከነቢይነት የተሰናበቱ መስሏቸው ነበር ፣ በጣምም ተጨነቁ። ከዚያም አላህ ከረጅም ጊዜያት በኋላ ዋሂይ አወረደላቸው...

"በረፋዱ እምላለሁ። በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤ ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡ መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡።'' [93:1-4]

#ሱራቱ_አል_ቀሰስ

አላህ ሙሳ (አለይሂ ሰላም) ህፃን እያለ በጊዜው ህፃናትን እየገደለ ከነበረው ፊርኣውን ለመጠበቅ ለሙሳ እናት ዘንቢል ውስጥ እንድትከተው እና ወንዝ ውስጥ እንድትጥለው ነገራት። እናትየውም ልቧ ተሰብሮ ነበር። ''የሙሳም እናት ልብ ባዶ ሆነ።" (28:10)

አላህም ልቧን ለማጠንከር.. "እኛ ወዳንቺ እንመልሰዋለን» አላት። [28:7] ሙሳም (አለይሂ ሰላም) ያለበት ዘንቢል የፊርኣውን ቤት ገባ እና ፊርኣውን ልጁን ለማሳደግ ተስማማ አጥቢም ቀጠረለት እናቱም አጥቢው ሆና ተቀጠረች፤ ሙሳም ወደ እናቱ ተመለሰ።

#ሱራቱ_አት_ተህሪም

አሲያ በአላህ በማመኗ ምክንያት በባሏ ፊርኣውን እየተሰቃየች እያለች እንዲህ ብላ ዱዓ አደረገች... «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በጀነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡'' [66:11]

አላህም ዱዓውን ተቀብሏት በጀነት የሚኖራትን ቤት አሳያትና እሷም ቤቷን ባየች ጊዜ ፈገግ ብላ ስቃዩ በርትቶባት ሞተች።

#ሱራቱ_አሽ_ሹዐራእ

ፊርኣውን ሙሳ (አለይሂ ሰላም) እና ሕዝቦቹን ለማጥፋት እያሳደዳቸው በነበሩበት ጊዜ ሙሳና ሕዝቦቹ ባህር ጋር ደረሱና ሚሄዱበት መንገድ ጠፋቸው ወደኋላ እንዳይመለሱ ፊርኣውን እና ጦሩ አሉ፤ ከዚያም ሕዝቦቹ ለሙሳ በቃ ደረሱብን ባሉ ጊዜ ሙሳ እንዲህ አላቸው...

«ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» [26፡62] አላቸው

አላህም እንዲህ አለው... «ባሕሩን በበትርህ ምታው» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡ ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ኾነ፡፡" [26:63]

#ሱረቱ_ዩሱፍ

ነቢዩላህ ዩሱፍ (አለይሂ ሰላም) በወንድሞቹ ጉድጓድ ውስጥ ከተወረወረ በኋላ አባቱ ያዕቁብ (አለይሂ ሰላም) በጣም ከማልቀሱ የተነሳ ዐይነ ስውር ሆኖ ነበር። ልጆቹ ማልቀስ እንዲተው እና ዩሱፍን ከማስታወስ እንዲቆጠብ ቢነግሩትም እሱ እንዲህ ይላቸዋል... «ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡'' [12:86]

ትግእስተኛ በመሆኑም አላህ ሱብሃነሁወተአላ የማየት ችሎታውን እና ዩሱፍን መለሰለት።

#ሱራቱ_አል_አንቢያ

ነቢዩላህ አዩብ (አለይሂ ሰላም) ጤናው መጥፎ ነበር ፣ ልጆቹ ሞተውበታል ፣ ሕዝቦቹም አግልለውት ነበር ከዚያም አላህን እንዲህ ብሎ ተጣራ... «እኔ መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» [21፡83]

አላህም እንዲህ አለ ''ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጉዳትም በእርሱ ላይ የነበረውን ሁሉ አስወገድን። ቤተሰቦቹንም ከእነሱም ጋር መሰላቸውን ከእኛ ዘንድ ለችሮታና ለተገዢዎች ለማስገንዘብ ሰጠነው።'' [21:84]

#ሱራቱ_አል_ካህፍ

አላህ መልካም አባታቸው የሞቱባቸው ለሁለት የቲም ለሆኑት ልጆች ግድግዳ ስር የተቀበረ ሀብት አስቀምጦላቸው ነበር።

የተቀበረውን ሀብቱን በከተማው ያለው ማንም ሰው ማየት አይችሉም፣ ካጠገቡ ይኖሩ የነበሩት ሁለቱ የቲም ልጆችም ቢሆን አይተውት አያውቁም። ልጆቹ ሲያድጉ ግድግዳው ቀስበቀስ እየፈረሰ አላህ እስኪያድጉ የጠበቀላቸውን ሀብት አሳያቸው፡፡

"ላንተ የተፃፈልህ ሪዝቅ አንተ ጋር ይደርሳል፤ ከሁለት ተራሮች መካከል እንኳን ቢሆን!"

ይህን የማያውቁ ብዙ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ሼር ፣ ኮፒ ሊንክ ፣ ሪፖስት እና ትንሽዬ ኮመንት በማድረግ እናሳውቃቸው።

“አስታውስም፤ ማስታወስ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡“

[ሱራቱ አዝ-ዛሪያት 51:551

ነቢዩ () እንዲህ ብለዋል: “አንድን ሰው ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው ከመራው ሰው እኩል ምንዳ አለው (ምንም ሳይቀንስበት)።“

[ሳሂህ ሙስሊም 18931]

@anbeb_islamic
••በታሪክ ትልቁ ሶላት አልጀናዛ••

ኢስላማዊ ታሪክን የምትወድ ከሆነ የዚህን ምርጥ የአላህ ባርያ ታሪክ አንብብ...

•••••••••••√√√√√•••••√√√√•••••••
ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ ከእለታት በአንዱ ለሊት አንድ ህልም አዩና ተደናግጠው ከእንቅልፋቸው ተነሱ

የቅርብ ዘባቸውን ተጣርተው ፈረስ እንዲያዘጋጅላቸውና ሲነጋ ጎዳና ላይ ወጥተው የህዝቡን የቀን እንቅስቃሴ ማየት እንደሚፈልጉ አስረዱት

ከነጋ በኋላ በተዘጋጀላቸው ፈረስ ብቻቸውን ጎዳና ላይ በመውጣት የህዝቡን እንቅስቃሴ መቃኘት ጀመሩ

በዚህ መካክል አንድም ሰው ያልተከተለው አንድ አስከሬን በጎዳናው ላይ ሁለት ሰዎች ብቻ ወደ መቃብር ሲወስዱት ተመለከቱ

ሱልጧን ሱለይማንም ቀረብ ብለው ይሄ ብቻውን ወደ መቃብር የሚሸኘው አስከሬን የማነው? ብለው ሲጠይቁ

ይሄማ ዝሙተኛና ኸምር ጠጪ ከሚስቱ ውጭ ልጅም ሆነ ቤተሰብ የሌለው ግለሰብ አስከሬን ነው ስለዚህ የዚህን ዝሙተኛ እና መጠጥ ጠጪ አስክሬን ማንም ሰው ሊሸኘውና ሊሰግድበት ፍቃደኛ የሆነ ሰው የለም ይሏቸዋል🥹

ሱልጣን ሱለይማንም በጣም ይቆጡና ይሄማ እንዴት ይሆናል የሙሀመድ ኡመት አይደለምን? ይሉና አስከሬኑን ተሸክመው ወደ ባለቤቱ ይመልሱታል እዛም እንደደረሱ ባለቤቱ እጅግ አዝና ታነባለች😭

ሱልጣኑም በመገረም እንዴት እንደዚህ ታለቅሻለሽ ባለቤትሽ ዝሙተኛና ጠጪ አልነበረም አንዴ? ይሏታል

የሟች ሚስትም የሚጠይቃት ሰው ሱልጣን ሱለይማን መሆናቸውን አታውቅም ባለቤቴ አላህ ይዘንለትና አላህን የሚፈራ ነበር ልክ እንደሱ አላህን ፈሪ ልጅ ይመኝ ነበር ነገር ግን ሞት ቀደመው ትላቸዋለች💔

ሱልጣኑም ባለቤትሽ ከዝሙተኝነቱና ከጠጪነቱ ውጭ ምን የተለየ ነገር ይሰራ ነበር ? ይሏታል

ሚስትም ባለቤቴ ሁልጊዜም በየመንደሩ እየዞረ መጠጥ ወደሚገኝበት ቦታ በመሄድ መጠጦችን በብዛት በመግዛት ወደ ቤት ያመጣና ግቢ ውስጥ ባዘጋጀው ጉድጓድ ውስጥ ይደፋውና አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት ወንድሞቼ ብዙ ወንጀልን ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን ያመሰግን ነበር💞💞

በማስከተልም ሁልጊዜ ምሽት በሆነ ቁጥር ወደ ሴተኛ አዳሪዎች መንደር በመጓዝ ለብዙ ሴተኛ አዳሪዎች ዝሙት ሰርተው የሚጋኙትን ሙሉ የቀን ገቢያቸውን ክፍያ ከሰጣቸው በኋላ ወደቤታቸው እንዲመለሱ ያደርግና ቤቱ መጥቶ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት ወንድሞቼ የዚናን ወንጀል ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን ያመሰግን ነበር😢😢

እኔም ሰዎች ከላይ የምትሰራውን ብቻ ነው የሚመለከቱት አንድ ቀን መሞትህ አይቀርም ያኔ ጀናዛህን አጥቦ ሶላተል ጀናዛ የሚሰግድብህና የሚቀብርህ አንድም ሰው አታገኝም እለው ነበር🥺

እሱም እየሳቀ ጀናዛየን ሱልጣን ሱለይማን አጥቦ በጀናዛየ ላይም ሱልጣን ሱለይማን ከእነ ሰራዊቱ ከእነ ምኒስትሮቹና ከታላቅ የሀገሪቱ ሼኮች ጋር ሆኖ የሀገሪቱ ሁሉም ሙስሊሞች ሲሰግዱብኝ ታያለሽ እያለ ይነግረኝ ነበር በማለት የባሏን የህይወት ታሪክ አጠገቧ ለቆመው ሰው ትነግረዋለች🥰🥰

ሱልጣን ሱለይማንም ከልቡ በማልቀስ አዎ ልክ ነው እኔ ሱልጣን ሱለይማን ነኝ እኔው እራሴ ጀናዛውን አጥበዋለሁ ይልና

የዚህን ምርጥ የአላህ ባሪያ ጀናዛ እራሱ ካጠበ በኋላ ለሀገሪቱ ሙሉ ሰራዊት ለሀገሪቱ ሙሉ ባለስልጣናት ለሀገሪቱ ሙሉ መሻኢኾች ለሀገሪቱ ሙስሊሞች በሙሉ ትዕዛዝ በማስተላለፍ በዚህ የአላህ ባሪያ ጀናዛ ላይ እንዲገኙ በማድረግ🤗🤗

ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ በታሪክ ትልቁን ሶላተል ጀናዛ በዚህ ድንቅ የአላህ ባርያ ላይ አሰገዱ።

ውጭ ላይ ለእኛ በተገለጠልን ነገር ላይ ብቻ ተመርኩዘን የአላህን ባሮች መለካት መመዘን ደረጃን መስጠት ከባድ ነገር ነው ከእኛ እውቀትም ውጭ ነው።


#ረመዳን_20_ቀናቶች_ይቀሩታል  1/6/2017
አዲስ የምትቀላቀሉ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣቹ🙏

ይሄን አፕ ( poppo live ) ይባላል እየሰሩ ካሉ ሰዎች አንዷ ነኝ እመኑ ስሩ ታገኛላቹ👍👍 ከታች የማስቀምጠውን ሊንክ በመጫን አፑን አውርዱ እድሜ ሀገር ፆታ ፎቶ ይጠይቃቹአል ሙሉለትና ጨርሱ(ፎቶ ስታስገቡ ኤዲቲንግ የሌለው እናንተነታቹን በግልፅ የሚያሳይ ያልጨለመ ከአንገት በላይ ፎቶ ይሁን)

አፑን አውርዳቹ ስትጨርሱ የሚጠይቃቹን እየሞላችሁ ያልገባቹን እዚ አምጡት 👍👍 የደረሳቹበትን screenshot አድርጋቹ አምጡ እመልሳለው
https://aaaonline.info/NEMBBe
Forwarded from Deleted Account
⛔️  ሰርተንስ ይከፈለናል ?? 🤔🤔
⛔️  ግን ውሸት ቢሆንስ ??🤔🤔
👉  ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች ግን የምራችሁን ነው አፑ ላይ  የሚሰራው ሰው በሙሉ ባይከፈለው ለምን ይደክማል ብላችሁ አሰባችሁ ውሸት ቢሆን ኖሮስ telebirr እና cbe ለምን ይቀላቀላሉ ብላችሁ አሰባችሁ
👉 ስራውን የጀመራ ስሩ አፑ በሰራችሁት ልክ ይከፍላል
👉 ገና ያልጀመራችሁም በሉ አሁንም አልረፈደም ከታች በማስቀምጥላችሁ ሊንክ እየገባችሁ አፑን አውርዱና ስራውን  ተቀላቀሉ
https://aaaonline.info/NEMBBe
Forwarded from Deleted Account
1 👉 በመጀመሪያ ከላይ ያለው ሊንክ ውስጥ ግቡና አፕሊኬሽኑን አውርዱ
2 👉ከዛ ተመዝገቡ 
  - ስም
  - የትውልድ አመተ ምህረት ወር ቀን
  -  ያላችሁበትን ሀገር
  -   ጾታ  ... ሁሉንም መረጃ በትክክል አስገቡ
   - ከዛ በኋላ ፎቶ ይጠይቃችኋል ፎቶ አስገቡ በደንብ የሚታይ የራሳችሁን ፎቶ አስገቡ ሁሉንም መረጃ በትክክል ካስገባችሁ በኋላ ወደ ውስጥ ያስገባችኋል
3 👉 ከዛ live የሚለውን ንኩና ፎቶ ይጠይቃችኋል ፍቶ አስገቡ
እዛው ላይ የሚያስመርጣችሁ ጽሁፍ አለ chting music ...  የሚል አንዱን ትመርጡና ከዛ go live የሚለውን ትጫኑና ቀጥታ ወደ ላይቩ ያስገባችኋል በደንብ ብርሀን ያለበት ቦታ ላይ ሁኑ ፊታችሁን ከካሜራ እንዳታሶጡ ካልሆነ ይቀጣችኋል ማቋረጥ ስትፈልጉ × ምልክት አለ እሱን ነክታችሁ ማቋረጥ ትችላላችሁ ከዛ ተመልሳችሁ ስትገቡ ካቆማችሁበት ያስጀምራችኋል እንደዛ ከሆነ አይቀጣችሁም ከዛ live ላይ ለ አንድ ሰአት ትቀመጣላችሁ አንድ ሰአት ሲሞላችሁ 10000 ኮይን ይሰጣችኋል
- በተጨማሪም ጊፍት የሚሰጧችሁ ሰዎች አሉ
3 👉 የወንበር ጨዋታ የሚባል አለ እሱን ከላይ እስክሪን እሹ አድርጌ አስቀምጬላችኋለሁ እሱ ላይ ደግሞ አንድ ሰአት ስትቆዩ 800 ኮይን ይሰጣችኋል
4 👉 የሰው ላይቭ ውስጥ ትገቡና ከላይ 5 ደቂቃ የምትቆጥር ቦክስ አለች እሷ 00 ስትል ትነኳትና receive ትላላችሁ ከዛ 40 ኮይን ይሰጣችኋል ለ አንድ ሰአት ያክል 00 ሲል እየጠበቃችሁ receive5 ትላላችሁ ከዛ 40 40 ኮይን ስትለቅሙ በአንድ ሰአት 400 ኮይን ይሰጣችኋል
5 👉 invite የሚል አለ አንድ ሰው ስትጋብዙና ያ ሰው በደንብ የሚሰራ ከሆነ 14$ ይሰጣችኋል
6 👉 ሌቭላችሁ እያደገ ሲመጣ ደግሞ ብዙ ገንዘብ የምትሰሩባቸው እድሎች ይሰጣችኋል
https://aaaonline.info/NEMBBe