Eotc Task Force
9.5K subscribers
2.06K photos
476 videos
13 files
531 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ከ1980ዎቹ ጀምሮ በየመስጊዶቹ  የተከማቸው ቆንጨራ ለጌሾ መቀርጠፊያ ቢለዋው ደግሞ ለሽንኩርት መክተፊያ አልነበረም ለ እኛ  ማረጃ ነበር።ይኸው ዛሬ በተግባር እየፈጸሙብን ነው ያሉት።

የጊዜ ጉዳይ ነው ይኽን ታሪክ የሚቀይር በቀለኛ ትውልድ ይነሳል።
😢18😭12❤5👍1
እስኪ መልሱልኝ ኦርቶዶክሳውያንን በጅምላ እያረደች የምትቀጥል ሀገር አለች ወይ?
የመንግሥትና የወሀቢያ የወል ቁማር!!!

ኦሮሚያ ላይ ክርስቲያኖች በጅምላ ይታረዳሉ የእነርሱን እልቂት ለመሸፈን ደግሞ ጎንደርና ጎጃም ላይ ነባር ሙስሊሞችን ይገድላሉ።የተለመደ ቁማር።
👍14😁4
።

ግራህን ሲመታህ ቀኝህን አዙርለት የተባለው ለወንድም ነው በአንድ የሃይማኖት ጥላ ስር ላለው ሰው ነው።ይኽው ነው።

ሊያርድህ የመጣን ዝም ብለህ እየው የሚል የቤተክርስቲያን ትምህርት የለም።
👍45❤2
https://t.me/EotcTaskForce
በfb እና በሁሉም ቻናሎች ፖስቱት
❤37👍6
😂😂😂ህዝቡ የቤተ ክህነቱ ካድሬ ገብቶታል
❤7
ጥብቅ አደራ ኹሉም ጊዜ ሳይሰጥ የሚሳተፍበት የተጋድሎ ጥሪ!!

ከዚኽ በታችን የሚለጠፈውን መልእክት ኮፒ በማድረግ በሚቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ኢትዮጵያ ያላችሁ በቀጥታ ስልክ መልእክት Message ላይ መላክ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በዋትስአፕ whats up ቴሌግራም በወጣላችሁ በሁሉም ስልክ ቁጥሮች ለጳጳሳት እንድታኩ አደራ አደራ። ይኽ የእኛ ጥቂት ድርሻ ነው።
የምትልኩበት ስልክ ቁጥር

+251911656462
+251912113630
+251946203517
+251911167499
+251940371514
+251939108396
+251918310033
+251900844242
+251911969007
+251911756913
+251916831055
+251920192425
+251984956760
+251962276559
+251911132481

15712143365
(612) 328-6667
ይድረስ ለብፁዓን አባቶች
የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እስከ ዛሬ የደረሰባትና እየደረሰባት ያለው መከራ ለሰሚው ለተመልካች ግራ ያጋባና መፍትሔ ያጣ ከኾነ ውሎ አድሯል። 

ማነው ገዳያችን? ማነው አፈናቃያችን? በመሠረትናት ሃገር እንዳንኖር ያደረገን ማነው? መፍትሄውስ ምንድነው? መቼ ይቆማል? የሚለውን በግልጽ መናገር ፈርተን ዛሬ ድረስ በየቀኑ ገዳይ እስኪደክመው እየጨፈጨፈን ይገኛል። 

የሲኖዶስ አባላት ብዙውን ሰምቶ እንዳልሰማ ጥቂቱን በመግለጫና በፍትሐት ብቻ ለማለፍ እየተሞከረ ነው። ከፍ ቢል በመድረክ ላይ አደንዛዥ ስብከትና እንዲያውም ከመንግሥት አካላት ጋር እየተመካከርን ነው በሚል እንደለመደው ምእመኑን የማስተኛት ሚና ይጫወታል።

ይኽ ጉዳይ መቋጫ ስለሚያስፈልገውና ገዳያችን መንግሥት መኾኑን በግልጽ በማሳወቅ ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን የመጠበቅ ድርሻዋን መወጣት ይኖርባታል። 

1. በዚኹ መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ይኽ ምልዓተ ጉባኤ ሳይበተን ጭፍጨፋ ወደ ደረሰበት አካባቢ በጋራ ሄዶ ሕዝቡን እንዲያጽናና በደላቸውን እንዲሰማ ማድረግ።

2. በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰማዕታት እውቅና መስጫ ቀን ወስኖ የጋራ የጸሎት ቀን ማሳወቅ።

3. ከዚኽ በኋላ ተመሳሳይ እልቂት እንደማይፈጸም ከመንግሥት አካላት ጋር ተወያይቶ የጋራ መግለጫ መስጠት። 

4. ኦርቶዶክሳውያን ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዲያደርጉ አቅጣጫ መስጠት። 

5. በዓለም አቀፍ ረገድ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ እንዲደረግ ከምእመናን ከካህናት ኮሚቴ እንዲዋቀር ማድረግ።

6. ከሁሉም አጥቢያ የአካል፣ የኢኮኖሚ፣ የመገለል፣ የመፈናቀል ሰለባ ክርስቲያኖች መረጃ ተደራጅቶና ታትሞ ለዓለም መንግሥታት እንዲላክ እንዲወስን።

7. ለዓለም ሁሉ የክርስቲያን ዘር ማጥፋት ሂደት እንዳለ የድረሱልን ጥሪ እንዲደረግ።

8. በውጭ በስደት የሚኖሩ ጳጳሳትና አጥቢያዎች ግልጽ ነጻነት ተሰጥቷቸው ድምጽ እንዲሆኑ ትዕዛዝ እንዲተላለፍ
ይኽንን እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ይኽንን ሳታደርጉ ብትበተኑ እኛ ልጆቻችሁ የገዳይ ተባባሪ አድርገን በታሪክ እንደምንጠይቃችሁና በሄዳችሁበት ኹሉ እንደምንጠይቃችሁ። እኛም ልጆች እናንተም አባቶቻችን እንደማትኾኑ ልናሳውቃችኹ እንወዳለን። 

ኦርቶዶክሳውያን አማኞች
ሞት ይብቃን!! 
❤22🔥4
ከአኹን ሰዓት ጀምሮ መላክ ይጀመር፣ ሼር አድርጉት አንድ ሰው ሳይቀር ይረባረብ። እንዴት እንደከፋን እንዴት እንደተጨነቅን ማሳወቅ አንዱ ድርሻችን ነው።
❤13
ስንት ኦርቶዶክሳውያን እንደ ሞቱበት እንኳ የማያውቅ ቁጥር እየቀነሰ ሪፖርት የሚያቀርብ የሥርዐቱ የግል ንብረት የሆነውን ኢሰመጉን ዋቢ አድርጎ የሚያቀርብ ደካማ መዋቅር
👉 በ2016ዓ.ም ብቻ 271 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን ሀገረ ስብከቱ ራሱ ነው በጥቅምቱ የሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ሪፖርት ያቀረበው ።ታዲያ ከዚያ በኋላ ከ400 በላይ ኦርቶዶክሳውያን አልተገደሉም ወይ?
❤11
ኢመደበኛ የ ታጣቂ ቡድን አደራጅቶ ትጥቅና ስንቅ እየሰፈረለት ሽፋን የሚሰጡለትን የጸጥታ አካላትን እየላከላቸው በጅምላ ከጨፈጨፈህ በኋላ ሲያሻው ሸኔ ነው የገደለው፣ፋኖ ነው የገደለው፣ጽምዶ ነው የገደለው፣ምርጫንውን ለማደናቀፍ የሚፈልጉ ኀይሎች ናቸው የፈጸሙት ወዘተ.... እያለ ከሚሳለቅብህ ሥርዐት ጋር ምን ብለህ ነው የምትወያየው?
አዘናግተህ ግደለኝ እያልኸው እኮ ነው።
👍13❤3
አሁን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ያለንበት ሁኔታ ይኽን ይመስላል
👍17😁4🔥2❤1
እስኪ መልሱልኝ እነዚህ ካህናት ምን ሆነው ነው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሰልፍ የወጡት? በአርሲ፣በአማራ፣በወለጋ፣በትግራይ ስለሚገደሉት ድምጻቸውን ለማሰማት ነው? ወይስ ለከርሳቸው ?
👎3❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዶ/ር መንግሥቱ ይባላል ፎሎው አድርጉት
🙏27👍6
የኦርቶዶክሳውያን የእልቂትና የጳጳሳቱ ጭካኔ
❤2😭2
መቼም አያደርጉትም አይባልም
😢3