እንደ ሰው ende sew
64 subscribers
51 photos
2 files
4 links
For any question contact

የወስጣቹን ምታገኙበታ ቦታ

@Abocher_senior 👈👈
@kimrim1👈👈
👉 @Lakim1
👇👇


Be strong 💪💪
Be happy 😂😂
Be positive
Download Telegram
ለወንዶች ብቻ የተፃፈ😊 ጥንቃቄ እንድታረጉ ነው ይሄን የምፅፍላቹ: አንብቡት ይጠቅማችኅል

Social media ላይ የምታውቋት ቺክ በተለይ Instagram ላይ እንደዚ አይነት ፎቶዎችን storyዋ ላይ በብዛት የምታደርግ ሴትን ተጠንቀቁ!! በተለይ ቀጣይ ፎቶዋ ላይ የመጠጥ ቤቶች እና የጭፈራ ቤቶችን ሎኬሽን አያይዛ የምትፖስት ከሆነ ተጠንቀቁ

ነገሩ ወዲህ ነው😊 ከስቶሪዎ መካከል አንዱን አይተህ ቴክስት ብትልክላት ማውራት ትጀምራላቹ ከዛ በየቀኑ ሰኞ እሮብ አርብ ሳትል: ብቻ ቀን ሳትመርጥ በተከታታይ የክለብ እና ጭፈራ ቤቶች ሄዳ የተነሳችውን ስትፖስት👀 ከዛ አንተም በነገሩ ተደናግጠህ👀

ሁሌ ክለብ መሄድ አይደክምሽም? ገንዘቡስ ከየት ይመጣል? ቀን ላይ ክላስ ወይም ስራ የለሽም? አይደክምሽም ብለህ ስትጠይቃት👀 ስራዬ እኮ ፕሮሞተር ነኝ: promotion ላይ ነው የምሰራው ትልሃለች

ከዛ ምን ምን አጣርቼ አልሰማሁሽም ድገሚልኝ ስትላት👀 ስራዬ ክለቦችን ማስተዋወቅ ነው: ሰዎችን በsocial media ወደዛ ክለብ ሄደው እንዲዝናኑ suggest አረጋለው: በወር እስከ 30k ብር ሰራለው ትልሃለች

ይሄን ጊዜ መሸሽ ነው ያለብህ ወንድሜ🥱 ሩጥ አምልጥ!!

ለነገሩ አዲስ ከሆንክ ልታምናት እና ጀንጅነህ አሳምነህ girl friendህ ለማረግ ትሞክራለህ even ደና ብር ካለህ ልታገባህም ትችላለች ግን እውነተኛ ታሪኩ እንደዛ አደለም

ሲጀመር በ500 ፎሎወር የምን ፕሮሞተር ነው ምትሆነው?😂 ማንንስ ነው invite ምታረገው? ሲቀጥል እሷ የምትፖስታቸው ውድ ቦታዎች ላይ ማለትም በቀን ወደ 100ሺ ብር አንድ ሰው የሚከፍልበት ቦታ ላይ የሚዝናና ሰው social media አይቶ የሚሄድ ይመስልሃል? ስራም አላጡም😂🤦🏽‍♂️

ነገሩ ወደዚ ነው እንዲ ሚያረጉ ሴቶች ዘመናዊ ቂጠ በረዶ በመባል ይታወቃሉ!! ማለትም መንገድ ላይ ከሚቆሙት ከፍ ያሉ ማለት ነው😊 እና ስራቸው እነዚ ሀብታም ክለቦች ውስጥ በቤቱ ግብዣ አንድ መጠጥ ይዘው ይቀመጡና: ከዛ ሀብታም ሲገባ እሱን ለማስተናገድ እና እሱን ለመሳብ ጥረት ያረጋሉ: ከዛ እስከ ምሽቱ 6 ሰአት ደና ሰው ካገኙ አብረው ይሄዳሉ🥱 ካልሆነ ግን ከምሽቱ 6 ሰአት በኅላ እንደ ጨረታ ሁሉም ሴቶች ይደረደሩ እና ሀብታሞች የፈለጉትን መርጠው ወደ ቤታቸው ይዘዋቸው ይሄዳሉ🥲 ይሄን ነገር ስታነብ ውሸት ሊመስልህ ይችላል ግን እግዜርን እውነቴን ነው: ሆቴል or ውድ ክለብ ሚሰራ ሰው ካወክ ጠይቅ በደንብ ይነግርሃል

እንደውም ሴቶቹ እራሱ ኮሚሽን ይከፍላሉ ለክለቡ ማናጀር🤦🏽‍♂️ ብቻ መንገድ ላይ የሚቆሙት ስራቸው ስለሆነ ኮንዶምም ያስደርጋሉ በደንብም ይጠነቀቃሉ እነዚ ግን ምንም ቻንስ የላቸውም ምድረ ደነዝ ሀብታም 100k ከፍሎ: ለክለብ ይሄ ሁሉ አውጥቶ ምንም ነገር እንቢ እንዲባል አይፈልግም: ስለዚ ያሰቃያቸዋል💔

ስለዚ ወንዶች ሳታቁ ከንደዚ አይነት ሴቶች ጋር ተጋብታቹ ጉድ እንዳትሆኑ!!

እኔ እንደዚ አይነት ex ነበረችኝ እግዜር በኪነ ጥበቡ ነው የገላገለኝ!!

Stay safe!!
©Naty.M
Everyone falls in love with a whore once.
It builds character.

©Born C.
👏2
RULE #18: NEVER TRUST SOMEONE WHO IS ALWAYS TALKING SHIT ABOUT OTHER PEOPLE BEHIND THEIR BACK
©ጓድ rules
Set Fire to the Rain
Adele
start your day with ADELE❤️
Naannawee birabiro 90's
Kemer Yousuf
Childhood memories sneak up on you when you least expect them, bringing a smile to your face.
እናቱ I phone ስለፈለገች ብቻ የሚወለድ ልጅም አለ

©Eyob M.
In this day and age it's either a whore or no marriage. So I'm not saying i will never marry a whore but i'll be reminding her who she is once in a while like "where is my dinner you fuckin whore".

©Christian W.

😂😂😂😂😂❤️
ሴቶች ትልቁ ችግራቸው የወደፊት ባላቸው የሆነ ለየት ያለ ሰው ሚመስላቸው ነገር ነው 😂

የለም ውዴ እኛው እራሳችን ነን 🤗

©Alisha M.
ሴቶች ሁሉንም ነገር social media ላይ ይፖስታሉ

የበሉትን የጠጡትን የተሰጣቸውን አበባ ሲዘፍኑ ጉዞ ሲሄዱ ሁሉንም ይፖስታሉ ይሄን ሁሉ ሲያደርጉ ከሚከፍልላቸው ወንድ በቀር ሁሉንም ይፖስታሉ

©BECKY
አንድ ቀን ከእንቅልፍህ ነቅተህ በዩቲዩብ ላይ ስለአይምሮ ጤንነት የሚያሳይ ቪዲዮ አይተሃል፣ በማግስቱ ቲክቶክህ የአእምሮ ህመምን በሚያሳዩ ቪዲዮዎች መሞላት ጀመረ። በእነዚያ ቪዲዮዎች ውስጥ #ስንፍና እንደ ህመም ሲገለጽ አይተሃል እና ለምን ሰነፍ የምትሆንበትን ምክንያት ያገኘህ መስሎህ ነበር።
በሽታ የለህም ፣ ደህና ነህ ወንድም። ልክ እንደሌላው ሰው ለመኖር እየታገልክ ነው። ይህን ከእውነት የራቀ ነገር ለአእምሮህ መመገብ አቁም.

©CHRISTIAN W.
Audio
I can - NAS
ስዎች እንገናኝ ካሉ ብኋላ መጨረሻ ሰዓት ላይ የተለያየ መክንያት ሰጥተዉ ቀጥተዉኝ ያቃሉ...
አሁን አሁን በጣም ከመላመዴ የተነሳ...ምን አይነት ምክንያት እንደሚሰጡኝን ነዉ ቁጭ ብዬ የማስበዉ 😁..

"ራሴን አመመኝ"
"እንደዚ አርፍጄ ከምንገናኝ ለምን ሌላ ቀን አንገናኝም"
""ቅዳሜ free ነህ ለምን ቅዳሜ አንገናኝም"
"mom ዛሬ ከቤት አትወጪም አለችኝ"
......
.....
......

ተላንት one of my friend በመጨረሻ ሰዓት she said "ላገኝህ ነበር ሞራል አጣሁ😁 ሃሙስ እንገናኝ" አዲስ ምክንያት ነዉ to my list...

ወደፊት ዕድሜ ከሰጠኝ....ሌሎችም ምክንያቶች እሰማለሁ

"የኢራን ኑክሌያር ማብላያ ዉስጥ ስለምሰራ ለradiation ሰለምጋለጥ ዛሬ ይቅርብን አርብ እንገናኝ"

"እስራኤል ፍልስጤም ላይ ያላት አቋም እያናደደኝ ሰለሆነ ሌላ ቀን እንገናኝ😁"

"የኮሪደር ልማቱ ሲጠናቀቅ ላግኝህ ዛሬ ይብራብን "
"kamala harris ምታሸነፍ አይመስለኝም እና ቅዳሜ ላግኝህ "

"በተለያዩ የአዲሰ አበባ ቀጠናዎች ከሰኞ ጀምሮ የመብራት ሃይል መቆራረጥ ሊኖር ሰለሚችል ማክሰኞ እንገናኝ "

"አሁን አይደል እንዴ ምሰማዉ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ ተብሎ የነበረዉ እገዳ መነሳቱን ዛሬ አይመቸኝም በቃ እሁድ እንገናኝ"

ሊያገኟቹ ብለዉ በመጨረሻ ሰዓት ምክንያት ሰጥተዉ ሰዎች ከቀጧቹ ምክንያቱ አንድ ነዉ ..they dont have the energy to meet you..they are not excited to meet you ወይ ደግሞ እናንት ለማግኘት ከልብ አይፈልጉም..its an ugly truth ግን ዋጡት በቃ.....

እናነትን ለማግኘት ተራራም ሆነ ሸለቆ ፀሐይም ሆነ ዝናበ ሞራልም ሆነ ሞራሌ ማይገድባቸዉን ይስጣቹ ....!

ሰላም ዋሉ !!
©Yonas M Adinew
❤1
What if déjà vu is actually memories of your previous life?
❤1
Audio
❤1