Ethiopia Boarding Schools
3.65K subscribers
641 photos
7 videos
100 files
147 links
Download Telegram
ማስታወቂያ!

(ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በተመዘገባችሁበት በክፍለ ከተማ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን
ü  ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
ü  ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
 
ማሳሰቢያ!
ü  ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
 
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
2
Beeksisa!

Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun, barattoonni “online” irratti  galmee kan raawwattan hundi  maqaa keessanii fi buufata qormaata seensa ‘online’ kutaa Magaalaa keessaan buufata qormaataa itti ramadamtan  deemuun maaqaa keessan ialaaluun kan dandeessan ta'uu isin beeksisna.
 
ü  kutaa 9ffaaf  qormaatni seensaa “online” Roobii, gaafa Guyyaa 22/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama.
ü  kutaa 7ffaaf , qormaatni seensaa “online” Kamisa, Guyyaa 23/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama.

 
Hubachiisa!
ü 
Barattoonni yeroo qormaataf dhuftan waraqaa eenyummaa mana barnoota keessanii fi lakkoofsa galmee ittiin galmooftan qabatanii dhufuun kan isinirra eegamu yoo ta'u, bilbilaa fi meeshaalee elektirooniksii biroo qabatanii dhufuun dhowwaa (dhorkaa) ta'uu isin beeksisna.
 
                       Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee.
 
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
2
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!

ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም.
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !


በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ6ኛ ክፍል https://ce6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)  እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦
👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
3
Forwarded from Habtamu Duguma
8
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!

ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም.
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !


በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ6ኛ ክፍል https://oromia6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)  እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦
👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 6” የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Amhara

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

ከሰኔ 3-5/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና 173,699 ተማሪዎች ውስደው ነበር።

ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

ተማሪዎችም ውጤታቸውን https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ ፤ በሚመጣው ቅጽ ላይ የተማሪ መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስም በአማርኛ በማስገባት ፤ ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ መመልከት ይችላሉ።

ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው https://amhara.ministry.et/#/complaint ላይ በመግባት ቅሬታቸው ማቅረብ እንደሚችሉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሃምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
Forwarded from AAU-Official
ማስታወቂያ

ልጆቻችሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ት/ቤት (ከ 1-7 ኛ) ክፍል ለማስተማር ያስመዘገባችሁ የዩኒቨርሲቲው ሰራተኛ ያልሆናችሁ ማህበረሰብ በሙሉ፡

* የተማሪዎች የመግቢያ መለያ ፈተና ረቡዕ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በ 4:00 ሰዓት ይሰጣል።

* በመሆኑም ልጆቻችሁን በመያዝ ምዝገባ በተካሄደበት ቦታ (አምስት ኪሎ) 3:30 ሰዓት እንድትገኙ እናሳውቃለን።

*ይህንን የመግቢያ ፈተና ያልወሰደን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ት/ቤት
4
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!

ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም.
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !


በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 8ኛ ክፍል https://se.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦
👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክልላችሁን ምረጡ
👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
YouTube:
http://youtube.com/@qelemmedatechnologies
4
ማስታወቂያ!
 
(ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 
መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et
5
📢 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የይፋዊ የሥልጠና እና የሥራ እድል ማስታወቂያ

(ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም. / August 10 – August 14, 2026)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ ለሆናችሁ አመልካቾች በአየር መንገዱ ሙሉ ስፖንሰርሺፕ (ET Sponsored) የሚሰጡ የሥልጠና እና የሥራ እድሎችን ይፋ አድርጓል። እናንተ ልታሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፣ የምዝገባ ቦታዎች እና የሚያስፈልጉ ሰነዶች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቦላችኋል።

🔹 1. የበረራ አስተናጋጅ (ET Sponsored Trainee Cabin Crew)

የትምህርት ደረጃችሁ: የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ወስዳችሁ ቢያንስ 200 ውጤት ያመጣችሁ።

የዕድሜ ገደባችሁ:21 እስከ 30 ዓመት (ሁለቱም ይካተታሉ)።

የቁመት መስፈርታችሁ:

ሴቶች: ቢያንስ 1.58 ሜትር (የእጅ መድረሻችሁ / Arm Reach ቢያንስ 212 ሴ.ሜ)

ወንዶች: ቢያንስ 1.70 ሜትር

ክብደታችሁ: ከቁመታችሁ ጋር የተመጣጠነ (Proportional)።

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁ: Level III እና ተጨማሪ የውጭ ቋንቋ መናገር መቻል ልዩ አጋጣሚ ይሰጣችኋል።

🔹 2. የአውሮፕላን ቴክኒሽያን እና ሜካኒክ (Trainee Aircraft Mechanic & Technicians)

(የሥራ መደቦች፡ Avionics, Airframe, Maintenance, Powerplant, Structure, Cabin Maintenance & General Mechanic)

የዕድሜ ገደባችሁ:18 እስከ 25 ዓመት (ሁለቱም ይካተታሉ)።

የቁመት መስፈርታችሁ: ቢያንስ 1.60 ሜትር እና ከዚያ በላይ (ለወንዶችም ለሴቶችም)።

የትምህርት ደረጃችሁ:

የ12ኛ ክፍል ማትሪክ አጠናቃችሁ በ ሒሳብ (Mathematics)ፊዚክስ (Physics) እና እንግሊዝኛ (English) ለእያንዳንዳቸው ቢያንስ 50% እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ፤ ወይም

በ 10+3 / ኮሌጅ ዲፕሎማ / TVET Level III/IV በኤሌክትሮኒክስ፣ አውቶሞቲቭ፣ ሜካኒክስ፣ ኤሮኖቲካል፣ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ፣ ወይም በተዛማጅ የቴክኒክ ዘርፎች የተመረቃችሁ።

⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ ለሜካኒክ (Aircraft Mechanic): የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) ያላችሁ አመልካቾች ከስራ መደቡ በላይ (Overqualified) ስለሆናችሁ ማመልከት አትችሉም።

📄 እናንተ በአካልም ሆነ በኦንላይን ስታመልክቱ ልታያይዟቸው/ልታዘጋጇቸው የሚገቡ ሰነዶች

የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ እና ከከተማ አስተዳደር የተሰጠ የልደት ሰርተፊኬት

የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት

የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት / የኮሌጅ ዲፕሎማ / Level III/IV (እንደየመደቡ)

የታደሰ የከበሌ መታወቂያ (ፊቱንም ጀርባውንም በግልጽ የሚያሳይ)

አግባብነት ያላቸው ሁሉም የትምህርት ማስረጃዎች ዋናው (Original) እና ፎቶ ኮፒ

📍 እናንተ ማመልከት የምትችሉባቸው የምዝገባ ቦታዎች

አዲስ አበባ ላላችሁ: በኦንላይን ማመልከቻ ፖርታል ብቻ (የማመልከቻው ሊንክ በምዝገባ ወቅት ይከፈታል)።

በክልል ከተሞች ላላችሁ (በአካል በመገኘት):

አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)

አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)

ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)

ቦረና ዩኒቨርሲቲ (ያቤሎ)

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ - ሐረር ካምፓስ (ሐረር)

ሐዋሳ ኤርፖርት (ሐዋሳ)

ጂጂጋ ዩኒቨርሲቲ (ጂጂጋ)

ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)

ማዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ - ሮቤ ካምፓስ (ሮቤ)

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)

ንገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ነገሌ)

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ)

⚠️ አስፈላጊ ማሳሰቢያዎች

አንድ መደብ ብቻ: ማንኛውም አመልካች ማመልከት የሚችለው በአንድ የሥራ/የሥልጠና መደብ ላይ ብቻ ነው።

የመረጃ ትክክለኛነት: የሃሰት መረጃ አያይዛችሁ ከተገኛችሁ በሂደቱ ወቅትም ሆነ ከተቀጠራችሁ በኋላ ወዲያውኑ ከስራ እና ከስልጠና የምትሰረዙ ይሆናል።

የምዝገባ ጊዜ: ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም. (August 10 – August 14, 2026) ብቻ ስለሆነ በጊዜ እንድታመለክቱ ይመከራል።
11
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል።


(ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም)


ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
Forwarded from Testing Center-AAU
How do candidates register for the GAT?

Candidates are required to register for the GAT at the Addis Ababa University GAT portal. To register for the test, candidates are advised to use the following information.

1 https://Portal.aau.edu.et [Open]

2 Apply for exam [click]

3 Test Taker Registration form [fill it]

4 Upload passport size photo [test taker’s photo]

5 Submit [Click]

6 Copy the generated number

7 Use CBE short code 242424 to pay the GAT testing fee of 600 birr/six hundred birr in candidate’s full name (Given name, father’s name, and grandfather’s name) with correct spelling. Foreign applicants are required to pay an equivalent of USD 50 testing fee in Ethiopian Birr. Please check for the up to date exchange rate at the bank.

8 Upload your recent photograph

9 Once paid, download and print your Admission Ticket. Admission Ticket is required to get admission to your exam hall.

10 Candidates are advised to check their test date on regular basis following their registration. Please follow further announcements on the Telegram: Testing Center_IER_AAU(https://t.me/aauGAT) or AAU grand website