ELA TECH💡
157K subscribers
994 photos
26 videos
410 files
891 links
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ

ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT

በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇
Download Telegram
The server on the internet is also known as ?
Anonymous Quiz
29%
Hub
44%
Host
23%
Gateway
4%
Repeater
መደበኛ ያልሆነ የልብ ምት መጠቆም የሚችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል  ይፋ ሆነ፡፡

➡️ተመራማሪዎች የልብ ምት መዛባት (cardiac arrhythmia) በመባል የሚታወቀውን መደበኛ ያልሆነ የልብ ምትን አስቀድሞ መጠቆም የሚያስችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ይፋ ማድረጋቸውን ኤም.ኤስ.ኤን ድረገፅ ዘግቧል፡፡

➡️የሉክሰምበርግ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎችን ጨምሮ ከተለያዩ የምርምር ተቋማት በተውጣጣ ቡድን የበለፀገው ሞዴል ከመደበኛ የልብ ምት ወደ መደበኛ ያልሆነ የሚደረገውን ሽግግር በ80 በመቶ የትክክለኛነት መጠን መተንበይ መቻሉ ተመላክቷል፡፡

➡️ሞዴሉ በቻይና ዉሃን ከተማ ከሚገኘው ቶንግጂ ሆስፒታል በ24 ሰዓት ውስጥ የተወሰዱ 350 የታማሚ ናሙናዎችን በግብዓትነት በመጠቀም በዲፕ ለርኒንግ የማሽን ማስተማር ሂደት የበለፀገ ነው፡፡

➡️ቴክኖሎጂውን ሰዎች ከሚጠቀሟቸው የተለያዩ ተለባሽ ስማርት መሳሪያዎች ጋር በማቀናጀት ለታካሚዎች ስለልብ ምታቸው ሁኔታ ወቅታዊ መረጃዎችን መስጠት እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ መደበኛ ያልሆኑ ሁኔታዎች ሲኖሩም በአማካይ በየ30 ደቂቃ ማስጠንቀቂያ በመስጠት የቅድመ መከላከል ርምጃዎችን እንዲወስዱ ያስችላቸዋል፡፡

➡️ሞዴሉ ሰዎች የልባቸውን ደህንነት በየሰዓቱ ክትትል እንዲያደርጉና  ቅድመ ማስጠንቀቂያዎችን ተጠቅመው ጤናቸውን እንዲጠብቁ በማስቻል ረገድ ጉልህ ሚና ይኖረዋ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
©EAII

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Who created the c++ programming language ?
Anonymous Quiz
21%
Bjarne stroustrup
44%
James gosling
20%
Denis bergamp
14%
Bill joy
What is an error in a computer program is called ?
Anonymous Quiz
10%
Mistake
19%
Spam
39%
Bug
32%
Error
Which was the first commercial produced microprocessor ?
Anonymous Quiz
16%
Four - phase AL 1
31%
Mos technology 6502
39%
Intel 4004
14%
Amd Am2900
ዲፕ ለርኒንግ

➡️ዲፕ ለርኒንግ የማሽን ለርኒንግ ንዑስ ክፍል ነው፡፡ ይህ ማሽኖችን የማስተማር ሂደት በተለምዶ የሰውን አስተውሎት የሚጠይቁ ውስብስብ ስራዎች በማሽኖች በቀላሉ እንዲከወኑ ዕድል ፈጥሯል፡፡ ዲፕ ለርኒንግ በሰው ልጅ አዕምሮ አምሳያ የተቀረጹ ሰው ሰራሽ የነርቭ አውታረ መረብ (artificial neural network) የስልተቀመር መዋቅሮችን ይጠቀማል፡፡

➡️ይህ ቴክኖሎጂ ማሽኖች የሚሰጣቸዉን ዳታ በመጠቀም ብቻ ያለሰዎች ጣልቃ ገብነት የተለያዩ ተግባራትን መከወን የሚችሉበትን አቅም መፍጠር የቻለ ነው፡፡ ለዚህ አቅም ዕውን መሆን በርካታ መጠን ያለውን ዳታ የሰው ሰራሽ የነርቭ አውታረ መረቦች የመማር የላቀ ችሎታቸው ተጠቃሽ መሆኑን የአማዞን ዌብ ሰርቪስ ድረ-ገጽ ያስነብባል።

➡️ዲፕ ለርኒንግ በተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ መስኮች አስደናቂ ስኬቶችን አስመዝግቧል- ኮምፒውተር ቪዥን፣ የተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር፣ የንግግር ማወቂያ እና ሌሎች ተጠቃሽ ናቸዉ። ከእነዚህ ተጠቃሽ ተግባራዊ ምሳሌዎች መካከል ሲሪ፣ አሌክሳ እና ኮርታናን የመሳሰሉ ምናባዊ ረዳቶች ይገኙበታል፡፡ እነዚህ አገልግሎቶች ከሰዎች ጋር በሚያደርጉት መስተጋብር ጥቅም ላይ የሚውለውን ቋንቋ ለመረዳት ዲፕ ለርኒንግን ይጠቀማሉ፡፡
©EAII

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዓለማችን ትልቁ 3ዲ ማተሚያ

➡️ፋክትሪ ኦፍ ዘ ፊዩቸር (Factory of the Future) የተሰኘ የዓለማችን ግዙፍ 3ዲ ማተሚያ በአሜሪካው ሜይን ዩኒቨርሲቲ ይፋ ሆኗል፡፡ መሣሪያው በ2019 በዚሁ ዩኒቨርሲቲ ከተሰራዉና ማስተር ፕሪንት (MasterPrint) ከተሰኘዉ 3ዲ ማተሚያ በአራት እጥፍ የሚልቅ ነዉ፡፡

➡️ማተሚያው 29 ሜትር ርዝመት፣ 10 ሜትር ስፋት እና 5 ሜትር ቁመት ያላቸውን ቁሳቁሶች ማተም የሚችል ነው። በተጨማሪም በሰዓት 227 ኪሎ ግራም የማተም አቅም አለው።

➡️በትላልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚሳተፈዉ ይህ መሣሪያ እንደ ድልድይ ግንባታ ፣ የንፋስ ኃይል ማመንጫ እና መርከብን የመሳሰሉ ግዙፍ ቁሶችን በማምረት ሂደት ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ የማምረቻ አማራጭ ይዞ መምጣቱን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
©EAII

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️ሰላም ቤተሰብ ከታች ጋር Mute😭 ያደረጋችሁ Unmute በማድረግ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ⭐️

የ" ቻናል ማስታወቂያ "
የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
የ ድርጅት ማስታወቂያ
የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
የ ዩቲዩብ ቻናል፣ tiktok ማስታወቂያ
ትሪትመንቶች
Consultancy
Technology accessories
ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና
ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ

⚠️ህጋዊነት ያለውን ማንኛውም ማስታወቂያ እዚህ ቻናላችን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ❗️

   
💥በዚ ያናግሩን ➡️ @Its_eliyass 💥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኮምፒውተራችሁ sound system አልሰራ ካላችሁ የሚከተሉትን መፍትሄዎች ሞክሯቸው።

➡️ ከኮምፒውተራችሁ ወይም ከaudio player ላይ mute አለመሆኑን አረጋግጡ።

➡️ audio troubleshooter ተጠቅማችሁ ሙሉ ሲስተሙን ቼክ አድርጉ።
Task manager search bar ላይ audio troubleshooter
, ብላችሁ ጻፉና Find and fix problems with playing sound የሚል ይመጣላችኋል ምረጡት።
Start > Settings > System  > Sound  > Troubleshoot አድርጋችሁም መክፈት ትችላላችሁ።
የሚከፍትላችሁን ምርጫ Speaker/Headphone ላይ አድርጉና next next እያላችሁ ሞክሩት።
ይህ ካልሰራላችሁ ወደቀጣዩ step ሂዱ።

➡️ Updated የሆነ Windows install ማድረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ይህን ለማረጋገጥ
Start  > Settings  > Update & Security  > Windows Update  > Check for updates.
 "You're up to date," ካለ update ሆኗል ማለት ነው ወደ ቀጣይ step ሂዱ።
"Updates are available," ካላችሁ ደግሞ install አድርጉት።
ስትጨርሱ ኮምፒውተራችሁን restart አድርጉት።

➡️ Audio Driver መስራቱንና update መሆኑን ቼክ አድርጉ። ድራይቨሮች የኮምፒውተሩ ሃርድዌርና ሶፍትዌር እንዲናበቡ የሚያደርግ ሲሆን የማይሰራና ጊዜው ያለፈበት driver sound ሲስተሙ በትክክል እንዳይሰራ ያደርጋል።

➡️ audio driver update ለማድረግ
search ባር ላይ device manager ብላችሁ search አድርጉ።
የሚመጣላችሁን ከከፈታችሁ በኋላ Sound, video and game controllers የሚለው ጋ click አድርጋችሁ ከፍተቱት።
የሚዘረዘሩላችሁን sound ካርዶች right click እያደረጋችሁ search automatically for drivers በሉት።

➡️በዚህ መንገድ ካልሰራ 
ኮምፒውተራችሁን የሰራው ድርጅት official website ላይ ገብታችሁ የራሱን driver ዳውንሎድ አድርጉና በተመሳሳይ step ሄዳችሁ Browse my computer for drivers የሚለውን በመምረጥ download ያደረጋችሁትን ፋይል browse አድርጋችሁ ጫኑት

©Big_habesha

📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ይፋ ይደረጋሉ።

➡️ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

➡️NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

➡️ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

➡️የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

➡️አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

➡️አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
©Tikvah Ethiopia

📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Delete የተደረገ message እንዴት ማንበብ እንችላለን?

➡️🌐Telegram፣ 🌐WhatsAppና 🌐Facebook Messenger ላይ ሰዎች ሚሴጅ ፅፈውላችሁ እናንተ ሳታዮት delete ቢያደርጉት እንዴት ማንበብ እንደምትችሉ ላሳያችሁ።

➡️ስልካችሁ Samsung ከሆነ

- የስልካችሁ Settings ላይ ትገቡና Notifications የሚለውን ምረጡ።
- Advanced settings የሚል አማራጭ ውስጥ Notification history የሚለውን on አድርጉት።

➡️በዚህ መሰረት ካስተካከላችሁት በኋላ ማንም ሰዉ message ፅፎላችሁ ካጠፋው እዚህ notification history ውስጥ ገብታችሁ ታገኙታላችሁ።
©Big habesha

📱 Tiktok  | 📱 Youtube  | 📱 Facebook  | 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ።

✔️ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ

✔️tapswap አስተማማኝ የሆነ ኤርድሮፕ ሲሆን ነገ ላይ ኮይን መሰብሰብ ሊጠናቀቅ ሲል የችኮላ ከመጀመር ዛሬ ላይ በቀላሉ አስጀምራቹ ብዙ ሚልየን ኮይኖችን መሰብሰብ ትችላላቹ ።

✔️የምታገኙት ነገር ይጨምራል እንጂ ምንም የምታጡት ነገር የለም ፤ ይሃው የቦቱ ሊንክ አስጀምራቹ መጠቀም ትችላላቹ 👇👇👇

➡️ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_487784393
➡️ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_487784393
➡️ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_487784393

✔️በተጨማሪም ለምታውቁት ሰው ሼር በማድረግ የምታገኙትን ኮይን ማሳደግ ትችላላቹ 🤗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⭐️ private coin ያልጀመረቹ ጀምሩ በቅርቡ ነዉ list የሚሆነዉ እንደነ Notcoin እና Tapswap ነዉ 🔥

✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393
✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393

🕞🕟🕠🕡🕢🕣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ELA TECH💡
⭐️ private coin ያልጀመረቹ ጀምሩ በቅርቡ ነዉ list የሚሆነዉ እንደነ Notcoin እና Tapswap ነዉ 🔥 ✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393 ✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393 🕞🕟🕠🕡🕢🕣
📌Private coin ያልጀመራቹ ጀምሩ ሊጠናቀቅ 13 ቀን ብቻ ነዉ የቀረዉ በደንብ ከተሰራ አሪፍ ገንዘብ ይገኝበታል ተብሎ ይታሰባል እና በደንብ ይሰራ

✔️https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_487784393
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM