ELA TECH💡
162K subscribers
996 photos
26 videos
410 files
891 links
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ

ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT

በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇
Download Telegram
Who is known as the " father of computer " ?
Anonymous Quiz
37%
Henry edward roberts
17%
Tim berners - lee
38%
Charles babbage
8%
Blaise pascal
Which one of the following is not an image format ?
Anonymous Quiz
12%
PNG
29%
GIF
51%
WAV
9%
JPEG
Which one of the following isn't a browser
Anonymous Quiz
11%
Google chrome
72%
File explorer
7%
Internet explorer
11%
Mozilla firefox
The process of finding and resolving computer program is called ?
Anonymous Quiz
41%
Debugging
10%
Hacking
7%
Cracking
42%
Programming
binance ምንድነው ?

➡️binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ውስጥ የንግድ ሶፍትዌርን በፈጠረው ቻንግፔንግ ዣኦ ነው የተመሰረተው ። ሆኖም የቻይና መንግስት ክሪፕቶከረንሲ ኩባንያዎች ላይ ገደብ በመጣሉ ወደ ጃፓን ሊዘዋወር ችሏል በአሁን ሰአት binance በ ዩናይትድ ስቴት ይገኛል ።


የ binance ጠቀሜታ ምንድነው ?

➡️binance የተለያዩ ነጋዴዎችን (trader) ምንዛሬዎችን እንዲሰሩ እንዲሸጡ እና እንዲለዋወጡ የሚያስችል ቀዳሚ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኩባንያ ነው ። እንዲሁም በ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኮይኖችን exchange ለማድረግ ይረዳል ለምሳሌነት ያክል በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተደራሽነትን ያተረፈው ቢትኮይን መጥቀስ ይቻላል ። በ binance ላይ የሚገኝ የ usdt ( የዶላር) balance ልክ እንደ ቢትኮይን እንዳሉ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኮይኖች እንድንቀይር ይረዳናል ። በብዛት በኢትዮጵያ የዶላር ግብይትን ለማድረግ እንጠቀምበታለን


Binance ኢትዮጵያ ሆነን እንዴት እንጠቀማለን ?

➡️binance በአለም አቀፍ ደረጃ እገዳ ከጣሉ አንድ አንድ ሀገሮች ውጪ በሁሉም ሀገር መጠቀም ይቻላል የሚያስፈልገን (email or phone number ) እንዲሁም national id or passport ነው በኢትዮጵያ ለምንገኝ የታደሰ ፓስፖርት ብንጠቀም የተሻለ ነው ። ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ላይ በብዛት ለዶላር ግብይት ነው የምንጠቀመው ለማንኛውም የውጪ payment ዶላር በ binance ላይ ከሚገኘው P2P platform በመግዛት መጠቀም ይቻላል በ P2P platform ገዢዎችም ሆነ ሻጮች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የምንጠቀመው የክፍያ መንገድ የሀገር ውስጥ ባንኮችን በመሆኑ የፈለግነውን ክፍያ ለመፈፀም ቀላል ይሆንልናል ።
©433_Crypto
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለተማሪዎች የሚጥቅሙ የAI ቱሎች

➡️Academic Help
https://academichelp.net/ = Assists students and writers in creating high-quality essays

➡️Wisdolia
https://www.wisdolia.com/ = Generate flashcards and multiple choice questions in seconds.

➡️Grammarly
https://www.grammarly.com/
Real-time grammar, tone, and plagiarism checker

➡️Smodin
https://smodin.io/
Elevate writing, research, and homework with AI, multilingual
➡️POE
https://poe.com/
Enhance user interactions with adaptable, intelligent

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Who invented the "QWERTY" keyboard layout ?
Anonymous Quiz
19%
Samuel W.soule
36%
Christopher latham sholes
26%
Henry mile
19%
Charles babbage
Which of the below is not hardware ?
Anonymous Quiz
11%
Printer
39%
Assembler
38%
RAM
12%
Magnetic tape
What was the first internet search engine ?
Anonymous Quiz
36%
Yahoo
32%
Google
21%
Archie
11%
Lycos
P2P ምንድነው ?

➡️P2P ማለት peer to peer ሲሆን ይህም ሲብራራ binance ላይ የሚገኙ የክሪፕቶከረንሲ ንግድ ተጠቃሚዎች ያላቸውን መሸጥ እንዲሁም የሌላቸውን የሚገዙበት መንገድ ነው ። P2P ያለማንም ሶስተኛ ወገን ሻጭ እና ገዢ እርስ በእርሳቸው ተገናኝተው የሚገበያዩበት platform ነው ።

P2P ምን ጠቀሜታዎች አሉት ?

➡️P2P ወይም ደሞ peer to peer ለሰዎች የፈለጉትን የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥ ለመፈፀም ይረዳል እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የዶላር አቅርቦትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው ''የዋጋው መወደድ እንዳለ ሆኖ'' ይህ እንዳለ ሆኖ ከP2P ገዝተን በምናገኘው ዶላር የተለያዩ online payment መፈፀም እንችላለን እንምሳሌነት ከ Amazon እቃዎችን order ለማድረግ የተለያዩ የኮሌጅ fee ለክፈል መጠቀም እንችላለን ።

P2P እንዴት መጠቀም እንችላለን

➡️P2P ለመጠቀም በመጀመሪያ verify የሆነ የ binance አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል verify ለማድረግ የራሳችን የሆነ national id ወይም passport መጠቀም እንችላለን ። በተጨማሪም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር verify የምታደርጉበት national id ወይም passport ግዴታ የራሳችሁ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም በ P2P ዶላር ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙት የክፍያ መንገድ verify በተደረገበት የፓስፖርት ባለቤት ስም ነው ስለዚህ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙበት የባንክ አካውንት ስም እና verify የሚደረግበት የፖስፖርት ባለቤት ስም ተመሳሳይ መሆን አለበት ።
ካልሆነ በ binance ህግ መሰረት 3rd party ወይም ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ያ ደሞ risk አለው ።

P2P risk አለው ወይ ?

➡️P2P ትክክለኛ ሻጭ እና ገዢዎች እንዳሉት ሁሉ scammer (ሌቦችም ይገኙበታል) ስለዚህ የምንገዛው ወይም የምንሸጥለትን ሰው ለይተን ማወቅ አለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን ? binance የራሱ የሆነ የ feedback platform አለው ይህ ማለት አንድ ሰው ለሚሰራው ስራ ከተጠቃሚዎቹ የሚያገኘው ምላሽ አለ ያ ምላሽ public የሆነ ሲሆን ጥሩም ሆነ መጥፎ የተሰጠው feedback በፊት ለፊት ገፁ ላይ ይታያል ያንን በመመልከት እንዲሁም ያከናወናቸው ንግድ ብዛት ፣ ከፈፀማቸው ሽያጭ ወይም ግዢ ስንቱን በትክክለኛ መንገድ እንደጨረሰ ፣ እንዲሁም በፐርሰንት ምን ያክል የተአማኒነት ደረጃ እንዳለው በማየት እራሳችንን ከሌቦች መጠበቅ እንችላለን ።
©433_Crypto
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
What is the size of the ipv6 address ?
Anonymous Quiz
18%
16 bits
26%
32 bits
32%
64 bits
25%
128 bits
Which manufacturing company produced the first camera phone ?
Anonymous Quiz
17%
Apple
23%
Samsung
44%
Motorola
15%
Sharp
Technophobia is fear of ?
Anonymous Quiz
9%
Time
9%
Telescope
74%
Technology
7%
Telepathy
Robot comes from 'robota' meaning 'forced labour' in which language ?
Anonymous Quiz
32%
Polish
32%
Czech
19%
Austrian
18%
American
🟢ባይትዳንስ ' ቲክቶክ ' ን ለአሜሪካ ከመሸጥ አሜሪካ ውስጥ ቢዘጋው እንደሚመርጥ ሮይተርስ ለኩባንያው ቅርብ የሆኑ ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ።

🟢ኩባንያው በ' ቲክቶክ ' ጉዳይ እስከመጨረሻው ያሉትን የህግ አማራጮችን ተጠቅሞ እንዳይታገድ ማድረግ ካልቻለ ፤ ለለአሜሪካ ከመሸጥ ይልቅ እስከመጨረሻው መዝጋት ይመርጣል ተብሏል።

🟢አሁን ' ቲክቶክ ' የሚሰራበት አልጎሪዝም ለኩባንያው እንደ ዋናው ነገር እንደሚቆጠርና በዚህ አልጎሪዝም መተገበሪያውን የመሸጥ እድሉ እጅግ ሲበዛ አነስተኛ እንደሆነ የኩባንያው ምንጮች ገልጸዋል።

🟢በዚህም ፤ ለአሜሪካ ገዢ ከመሸጥ አሜሪካ ውስጥ እስከወዲያኛው ድረስ መዝጋትን እንደሚመርጥ ተጠቁሟል።

🟢አሜሪካ ' ቲክቶክ ' እንዲሸጥ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ገደብ አስቀምጣለች ካልሆነ ግን እስከ ወዲያኛው እንዲታገድ ሕግ አጽድቃለች።

🟢በርካታ ጉዳዩን የሚከታተሉ የዘርፉ ሰዎች አሁን ባለው የአሜሪካ አቋም 170 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ' ቲክቶክ ' እስከ ወዲያኛው ድረስ የመወገዱ ነገር እውን መሆኑ አይቀርም ብለዋል።

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን በቻይና የመረጃ መንታፊዎች  (hackers ) ወጥመድ መያዛቸው ተነገረ

➡️በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን የኢንተርኔት ‘አካውንቶች’ የቻይና ዜግነት ባላቸው መረጃ መንታፊዎች በዘረጉት እና እጅግ አደገኛ በሆነ ወጥመድ መያዛቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት፣ የፍትህ ቢሮ እና ኤፍ ቢ አይ ገልጸዋል።

➡️በዚህ መጠነ ሰፊ የመረጃ ምንተፋ ወይም ‘ሳይበር አታክ’ ዘመቻ ላይ እንደተሳተፉ የተጠረጠሩ 7 ቻይናውያን ክስ ተመስርቶባቸዋል።

➡️ተከሳሾቹ 14 ዓመታት አስቆጥሯል በተባለው የዚህ የመረጃ ምንተፋ ስራ ግንኙነት እንዳላቸው ተጠርጥሯል።

➡️የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰባቱን ተጠርጣሪዎች ለሚጠቁም እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሸልም አስታውቋል።
©Big habesha

📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Airdrop ምንድነው ?

➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።

airdrop ምን ጥቅም አለው ?

➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።

airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?

➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው

airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል።
©4-3-3 Crypto

📱 Tiktok 📱 Youtube 📱 Facebook 📱 instagram

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
The smallest unit of data in computer is ?
Anonymous Quiz
55%
Bit
12%
Nibble
14%
Kb
20%
Bytes