أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
1.33K subscribers
274 photos
310 videos
97 files
1.54K links
https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin

ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ አስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን ኢውቀት ምተላለፍበት ነው
أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها
Download Telegram
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🪴ጥብቅ ማሳሰብያ🪴
ለእህቶቼ በሙሉ
... ጊዜው ሳያልፍ በፊት! 🌸

ውድ እህቴ ሆይ!  የጋብቻ ቃል እየገባልሽ ስልክሽን ወይም ፎቶሽን ለሚጠይቅ ለማንኛውም ወንድ ፈጽሞ እንዳታምኚ! በሐራም (በተከለከለ መንገድ) የተጀመረ መንገድ መጨረሻው ሐላል (የተባረከ) አይሆንም።

◈ስንት ሴቶች በጣፋጭ ቃላት ተታለው ራሳቸውንና ሰላማቸውን አጥተዋል...

◈ስንት ሴቶችስ በለሰለሰ አንደበት ተሸውደው ለዛቻና ለውርደት ተጋልጠዋል፣ ህይወታቸውም ፈርሷል...

⚠️ አስታውሺ፦ የሚያስፈራራሽ ወይም ፎቶሽን ይዞ የሚያስጨንቅሽ ሰው ወንድ አይደለም፤ ይልቁንም ወንድነትና ስነ-ምግባር የሌለው ፈሪ ነው!
◈ራስሽን ጠብቂ፣ ወደ ጸጸት የሚወስዱትን በሮች ሁሉ ዝጊ!
ወደ ጌታሽ ተመለሺ፣ እጆችሽንም ወደ ላይ አንስተሽ እንዲህ በይ፦ "ጌታዬ ሆይ! እስካሁን ስለሸፈንክልኝ አመሰግናለሁ፣ ወደፊትም ሰውርልኝ (ደብቅልኝ)፣ ለቅጽበት እንኳ ለነፍሴ አትተወኝ።
◈እመኚ! ተውበት (ንሰሐ) ያለፈውን ስህተት ያብሳል፤ አላህም ከማንኛውም ሰው በላይ ላንቺ አዛኝ ነው።


ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
   ►👇👇👇👇👇👇
عليك بالنشر
https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
👍31🤪1
አሰለም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድሰለፊዮች ዛሬ ከመግሪብ ቧሃላ ደረስ ይኖረናል የሲፈቱ አስሰላት
👍2👻1
ያጣሊብ አልዒልም ከእውቀት በፊት
መጀመሪያ መልካም ስነምግባር አደብ ይቅደም

ዛሬ ላይ ሰዎች የመጀመሪያ ፍላጎት ያላቸው
እሱም እውቀት ነው ስለሌላው ስለ
መልካም ስነምግባር አደብ ላይ
ግን ግድየለሽ እና ግድየማይሰጣቸው
ሁኖ ይስተዋላል


•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/eibrahimkeyeredin
👻1
ገባ ገባ በሉ

      ተጀመረ

             ተጀመረ

                    ተጀመረ

                             ተጀመረ    

    ➢ ገባ
         ➢ ገባ
                ➢ገባ
                    ➢ገ ባ
                             ➢ በሉ
ሼርርርርርር

➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
🤪1
አሰለም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድሰለፊዮች ዛሬ ከመግሪብ ቧሃላ ደረስ ይኖረናል የሲፈቱ አስሰላት
😁1
«እንዲህ እል ነበር፦

"🌷ሰለፎች እንዴት ሳይሰለቹና ሳይደክሙ ቁርአን ላይ ረጅም ጊዜ ያሳልፉ ነበር?"

🌷በእኛ ዘመን በስልኮቻችን ላይ የምናሳልፈውን ጊዜ ስመለከት ግን ግርምቴ ጠፋ። ልብ አንድን ነገር ካፈቀረች (ከወደደች) በእርሱ ላይ እንደምትጠመድ አወቅኩ!

🌷በአላህ ይሁንብኝ ይህ እጅግ አሳዛኝና ልብ የሚሰብር እውነት ነው።»


🌷ስለዚህ ልባችንን ከንቱ ከሆኑ ነገሮች በማላቀቅ ወደ አላህ ቃል በማዞር የሰለፎችን የሕይወት ጣዕም ለመቅመስ መጣር ይኖርብናል።

👇👇👇𝚓𝚘𝚒𝚗
النشر

https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
3
"ሁልጊዜም አስታውሺ! 🤍"

"🌸ልብ በአላህ ፍቅርና እውቀት ሲሞላ… ከማንኛውም ነገር የተብቃቃ ይሆናል።

🌸ለራስሽ የቁርአን ንባብ፣ የዝክር እና የእስቲግፋር ቋሚ ጊዜ ይኑርሽ።

🌸ከአላህ ጋር የምታደርጊው ንግድ ሁሌም አትራፊ መሆኑን እርግጠኛ ሁኚ፤ አንቺ ጥቂት ትሰጪዋለሽ፣ እርሱ ግን የአእምሮ ሰላምን፣ በረከትንና እርካታን በብዙ እጥፍ ይመልስልሻል።

🌸ስለሆነም ሙላትን በሰዎች ዘንድ አትፈልጊ፤ ይልቁንም ጉዞሽን ከሱጁድ  ጀምሪ፤ እውነተኛ ሕይወት የምትወለደው እዚያው ነውና።"

ሼርርርርርርርርርርር
🪴https://t.me/eibrahimkeyeredin
1
👍5
Audio
👉ሸይኲን ምን አስለቀሳቻው??💧💧💧

🌷🌷በውዱ ሸይኳችን ምርጥ ምክር

ሰብር ሰብር ሰብር💧💧

ሰብር መጀማራው መራረነው መጨራሸው ጠፋጭነው።

ሰብር ማለት
    👇👇

👉 የአለህን ትእዛዝ በማፋፀም ለይ ትግስት ማድራግነው።


👉አለህን ከማመፅ ትግስት አርጎ መቆጣብ ነው።


👉አለህ በወሰነቻው ሙሩ በሆኑ ውሰኔዎች መተጋስ ነው።

ሰብር መድራግ መጃማራ ለይ መከራው በሚማጣ ግዜነው።


🎧አሸይክ ሱለይማን አሩሀይሊይ አለህ ይጠብቀቻው
   
https://t.me/Yselefeyoch_channel
👑 ከኒቃብ ጀርባ 👑

🌸 ከኒቃብ ጀርባ ያለሽውን ያንቺን የጥንካሬም ሆነ የድክመት ምስጢር ማንም ዘልቆ ሊያውቅ አይችልም።

🌸 ከኒቃብ ጀርባ አንቺ ማንም በቀላሉ ሊነካት እንደማይችል በውቅያኖስ ጥልቀት ውስጥ ያለች "ዕንቁ" ነሽ።

🌸 ከኒቃብ ጀርባ ብዙ ሴቶች ሊለብሱት ያልቻሉትን (ያልታደሉትን) የአላህ ባሪያ የሆንሽው አንቺ ለብሰሽዋል።

🌸 ከኒቃብ ጀርባ በወጣትነቷ አበባነት ላይ ያለች፣ የቂያማ ቀን ከነቢዩ ﷺ ሚስቶች ጋር ጎረቤት ለመሆን በመመኘት እነሱን ለመምሰልና ወደ አላህ ለመቃረብ የምትተጋ ሴት አለች።

🌸ይህንንም የምታደርገው የሙቀቱን ጽናት፣ የባለጌዎችን ትችትና የሀገሪቱን አስቸጋሪ ሁኔታዎች በትዕግስት እየተቋቋመች ነው።

🌸 ከኒቃብ ጀርባ ያለችው ሴት ያለምንም ሀሰተኛ ውበት በሂጃቧ የተዋበችና ናት።


👇👇👇𝚓𝚘𝚒𝚗

ሼርር


https://t.me/eibrahimkeyeredin
💯2
ገባ ገባ በሉ

      ተጀመረ

             ተጀመረ

                    ተጀመረ

                             ተጀመረ    

    ➢ ገባ
         ➢ ገባ
                ➢ገባ
                    ➢ገ ባ
                             ➢ በሉ
ሼርርርርርር

➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
Audio
اصبروا واحتسبوا يا دعاة السلفيين
للشيخ الدكتور حسين السلطي


👈تهديد أهلَ السنة بقطع الراتب سنة قديمة لأهل البدع
👈كم من الدعاة تعرضوا لمثل هذا
فمنهم من صبر واحتسب
🔴ومنهم من خاض معهم وتميّع


https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty