ጥር 3፣ 2017 ዓ.ል | ረጀብ 11፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይህ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ፣ ምክትል ፕሬዝደንት ሸይህ አብዱልአዚዝ ሸይህ አብዱልወሌ እንዲሁም የምክር ቤቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጠቅላይ ምክር ቤቱና በባንኮች መካከል ያለውን የስራ ግንኙነት ሊያጠናክሩ በሚችሉ አሰራሮች ዙሪያ በትላንትናው ዕለት ከተለያዩ ባንክ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።

ጥር 5፣ 2017 ዓ.ል | ረጀብ 13፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የሐረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በክልሉ ከ18 የእስልምና ሐይማኖት ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎችን አስመረቀ።
.................................................
ሐረር |
በሐረሪ ክልል ከ18 የሃይማኖታዊ ትምህርት ከሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች የእስልምና ሐይማኖት ትምህርታቸውን ተከታትለው በጋራ ተመረቁ።
በምረቃው ስነ-ሥርዓት የሐረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ አብዱሰላም ጀብሪል የእንኳን ደስ ያላቹህ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የሐረሪ መጅሊስ ፕሬዝዳንት የምረቃ ስነ ስርዓቱ ዋና አላማ ተማሪዎችን በእስልምና ሐይማኖት ትምህርት ብቁ ከማድረግ ባሻገር የመጅሊሶች አንድነትን ማጠናከር መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ሕዝብ መስሊሙ አንድቱን ይበልጥ በማጠናከር የራሱንና የሀገሩን ሰላም መጠበቅ እንዳለበትም ተናግረዋል።
ሐረር የምትታወቅበትን የሰላም እና የመቻቻል እሴትን አስጠብቆ ማስቀጠል ትልቁ ሀላፊነታችን ሊሆን ይገባል ሲሉ አስታውሰዋል፡፡
ሰላምን በማስጠበቅ ረገድ ዑለማዎች፣ የሐይማኖት አባቶችና መምህራን ሚናቸው ትልቅ ስለሆነ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ አደራ ለመስጠት ጭምር የተዘጋጀ መድረክ መሆኑን ከመድረኩ ተገልፀዋል፡፡
የሐረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ አብዱሰላም ጀብሪል ሰላም የሁላችንም መሰባሰቢያ በመሆኑ ሁሉም የክልሉ ነዋሪ በአንድነት ለሰላም ሊቆሙ ይገባል ብለዋል፡፡
ሕብረተሰቡ በተሳሳተ መረጃ የክልሉን ሰላም ለማደፍረስ በሚሰሩ አካላት ሳይጠለፍ አላህን በመፍራት በአንድነት ለሰላም ሊሰሩ ይገባል ሲሉም የአደራ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንን ወክለው መልዕክት ያስተላለፉት በኮሚሽኑ የወንጀል መከላከል ክፍል የወንጀል ምርመራ ባለሞያ ኮሚሽነር ረመዳን መሐመድ ከሰላም ውጭ መማርም ሆነ ወጥቶ መግባት የማይቻል በመሆኑ ዜጎች እየተማሩም ሆነ እየሰሩ ሰላምን መጠበቅ አስፈላጊ ነው ብለዋል፡፡
ከ18 የሃይማኖታዊ ትምህርት ከሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች የእስልምና ሐይማኖት ትምህርታቸውን ተከታትለው በጋራ በተመረቁበት የምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ በፊዴራል ደረጃ የሐረሬ ተወካይ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ሰራ አሰፈጻሚ ሸይኽ መሐመድ አሚን ሰይድ አያሽ የጠቅላይ ምክር ቤቱ የኢስላማዊ ታሪክና ቅርስ ተጠሪ...የተለያዩ አመራሮች ፣ የሐይማኖት አባቶችና የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡
#መረጃው
የሐረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት --የሕዝብ ግንኝነት ዘርፍ ነው።
********
የኢ.እ.ጉ.ጠ. ም/ቤት ሕዝብ ግንኙነት
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
ቴሌግራም | t.me/eiasc1
ትዊተር | twitter.com/eiasc

Telegram
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት
ጥር 5፣ 2017 ዓ.ል | ረጀብ 13፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ጠቅላይ ምክር ቤቱ የ1446 ዓ.ሒ ከሳውዲ አረቢያ ሐጅና ዑምራ ሚኒስቴር ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አዲስ አበባ |
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የሳውዲ አረቢያ ሐጅና ዑምራ ሚኒስቴር የ1446 ዓ.ሒ የሐጅ ጉዞን የተመለከተ የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
የመግባቢያ ሰነድ ስምምነቱ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝደንትና የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ተጠሪ በሆኑት ሸይኽ አብዱልአዚዝ ሼይኽ አብዱልወሊና እና በሳውዲ አረቢያ በሐጅና ዑምራ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ተውፊቅ ራቢዓ እንደተፈረመ ከቦታው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዝደንትና የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ተጠሪ ሼይኽ አብዱልአዚዝ ሼይኽ አብዱልወሊ የተመራው ልዑክ በሳውዲ አረቢያ በተዘጋጀው የ1446 ዓ.ሒ/2017 ዓ.ል ዓመታዊው የሐጅ ማስጀመሪያ አውደርዕይ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ በአውደ ርዕዩ የሚቀርቡ ልምዶችን ከመቅሰም ጎን ለጎን ከአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ጋርም ተጨማሪ ስምምነቶች ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል።
••••••••••••
የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት።
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
ቴሌግራም | t.me/eiasc1
ትዊተር | https://x.com/eiasc13