እሁድን በEBS
594 subscribers
20 photos
3 videos
35 links
አንኳን ወደ #1 ምርጫችሁ ወደ ሆነው የኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ እሁድን በኢቢኤስ ፕሮግራም የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጣችሁ !!!

እሁድን በኢቢኤስ ፕሮግራም ላይ አስተያየቶን ላኩልን
#ራኬብ-አለማየሁ እና #አስፋው-መሸሻ
Download Telegram
#እሁድን በኢቢኤስ ከምርጥ ፕሮግራሞች ጋር ነገ እሁድ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ ደመቅ ሞቅ ብሎ ይጠብቃችኋል።
በዘመንና ሰው ለሰው ድራማዎች በትወናው ከዛም ባለፈ በድርሰትና በአዘጋጅነቱ የሚታወቀው አርቲስት #መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

አርቲስቱ በኮቪድ 19 ህመም ምክንያት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሲረዳ ቆይቶ ነው በትናንትናው እለት በ50 ዓመቱ አርፏል።

ጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቭዥንም በአርቲስት መስፍን ጌታቸው ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ለስራ ባልደረቦቹና ለመላው ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም አድናቂዎች መጽናናትን ተመኝቷል።

#ኢቢኤስ
#EBS