ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
እንዴት እና በምን ፍጥነት መድረሷ አይታወቅም ነገር ግን ወይዘሮ ኸድጃ ከትምህርት ቤት ግቢ ዉስጥ ተገኝታ ወደ ቢሮ ለመግባት ትጣደፋለች
ወደ ቢሮ መግቢያዉ ጋር ስደርስ ሲትራት አገኘቻት
ሲትሩ አሰላሙ አለይኩም ሩሂ ምን ሆና ነዉ የታለች ስትል በጥያቄ አጣደፈቻት ሲትራ ደነገጠች ወይዘሮ ኸድጃ እዚ ምን ትሰራለች ሃዩ አይደል የታመመችዉ እያለች ማሰላሰል ጀመረች መልስ ለመመለስ አልተዳፈረችም ምክንያቱም እሷም ግራ ገብቷቷል ………

ሀሚድ በዚ በኩል ንግግሩን ለማስረዘም ይታገላል የተማሪዉ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ ይባስ ጭንቀቱን ጨመረበት አይኑን አንዴ ወደ ሰማይ አንዴ ደግሞ ወደ ምድር እያመላለሰ የመጣበትን አላማ በትንሹም ቢሆን ተናገረ
በጭብጨባ አደመቁት እሱንም ከጭንቀቱ ገላገሉት
አማር:"ሩሂ ነይ ቢሮ እንሂድ ሲትራን በጨረፍታ ያየሗት መሰለኝ" አላት ወደ ቢሮዉ እየተመለከተ
ሩሂ:"አንተ ምን ታደርጋለህ ብቻዬን እሄዳለዉ" ብላዉ ነጠል ብላ ተራመደች
አማር ልክ ነበር ሲትራና ነባን አየቻቸዉ ፈጠን ፈጠን አለች አልተኮሳተረችም በድንጋጤና በጥያቄ ፊት ቀረበቻቸዉ
ሩሂ:አሰላሙ አለይኩም
ነባና ሲትራ እኩል ወአለይኩም ሰላም ብለዉ መለሱላት
ወሬዎን ለመቀጠል ቃላት ስትሰነዝር የእናቷን መምጣት አስተዎለች
ኡሚ ደግሞ እዚ ምን ትሰራለች ብላ አፈጠጠችባቸዉ ሁለቱም ተያዩ እና ዝም አሉ
ሲትራ:"ሃዩስ የታለች ምን ሆናቹ ነዉ" ጥያቄዎን ሳይመልሱ ሌላ ጥያቄ
ሲትራ ለመናገር ሀይሏን ሰበሰበች ከምንም በላይ የእናቷ መምጣት ግራ የገባት ሩሂ እነሱን አለፍ ብላ ወደ ቢሮዉ ዘዉ ብላ ገባች……………
ሰወች ዉጤቱን ይመለከታሉ #ጀሊሉ ግን እያንዳንዷን ልፋትህን ይቆጥራል
አብሽር የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው

صباح الخير 🫶
🥰7🔥2😢1
.
"ምን ነበር ፍላጎቷ?"
"ትንሽ ትኩረት....
የምታወራውን ሚያዳምጣት.....
ያልሞላ ግና ያልጎደለ እቅፍ....
እጇን እንዲይዛት...
ጠንካራ ሆና በምትታየው እሷነቷ ውስጥ ድክመቷን እንዲፈልግ ብቻ ነበር ምትፈልገው...."
"አሁንስ?"
"እንጃ ልቧ ሞተ መሰለኝ ምንም አይሰማትም!💔
💔14
ከልብ በላይ ምስጢራዊ ቦታ የለም....💙
🥰8🔥3🤝3
ነገ ዙል ሂጃ 1 ብሎ
ይጀምራል🔥

የአላህ መላዕከተኛ (🌱 ) እንዲህ ብለዋል:-

“በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም።”
🔥7🥰3
ከአያቴ ጋር በስልክ እያወራን የስልካችን መዝጊያ ላይ እንዲህ አሉኝ

የኔ ልጅ አትሰስቺ! ሰው ከሚችለው መሰሰት የጀመረ  ጊዜ ነው አለም የጎደለችው።
ሳንሰጥ መቀበልን ብቻ የሻትን ጊዜ:  ትርፋችንን በጉያችን መሽገን እንቢኝ ያልን ቀን ነው በረካ ከቤታችን የጠፋው! እያለን አጣን ኒእማችንን ማየት ተሳነን።

አየሽ የኔ ልጅ ስስት እሳት ነው አላህ ከሰጠሽ ፀጋ ያጎድልሻል።
ከሰውነት ክብር ያወርድሻል
የኔ አበባ ሰው'ነትሽን አደራ!
ሰው መሆን ተስኖናል ፡ ሰው ከመሆን ጎድለናል
ሰው መሆን ማዕረግ አያሻውም!
እንዲሁ ያደምቅሻል!
አደራ ልብሽን ጠብቂው።

አላህ ያክርምልኝ አባባ! ሰላም ዋሉ
ደግ ዋይ የኔ ልጅ ደግ ዋይ የኔ አበባ🥺

እናንተ ራሳቹ ደግ ዋሉ🥰
🥰14🔥1
አስሩ የዙል ሂጃ ቀናት ላይ የተወደዱ
መልካም ስራዎች መካካል⬇️

1 ዚክር ማብዛት📿
2 ቁርዓን መቅራት 📖
3 ሰላት ማብዛት 🤲
4 ዱዓ አብዝቶ ማድረግ🤩
5 ለይል ሰላት ማብዛት 🧎‍♂
6 ሰደቃ ማብዛት💸
❤‍🔥9
My girl 🧕
      ልብሽን የሚያስጨንቅ ነገር ሲገጥምሽ ጌታሽ እሱን እንድታወሪዉ መፈለጉን ማሳያ ደብዳቤ ነዉ ይግባሽ እሱ ዘንድ ፈልገዉ ሄደዉ ሳያገኙ የተመለሱ የሉም 🫰
🥰14👌4
🌙በዱንያ ላይ ካሉ ቀናት ሁሉ በላጮቹ ቀናት ገቡ 🌙
🎁 ውድ ወንድምና እህቶቼ! የህይወት ዘመናችን አጭር ናት። አላህ እንዲህ ያሉትን የጉርሻ ወቅቶች ያዘጋጀልን
ስንፍናችንን ጠግነን አኺራችንን እንድናሳምር ነው። እነዚህ 10 ቀናት ልክ እንደ ነፋስ ፈጥነው የሚያልፉ ናቸው።
እባካችሁ በፌስቡክና በቲክቶክ ላይ ጊዜያችንን ከማባከን ተቆጥበን ወደ አላህ እንመለስ! በተለይ ለዐረፋህ ቀን ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ሐጃቸውን ቋጥረው የሚያስቀምጡ ሰለፎች ስለነበሩ ለዛ ቀን የሚያስጨንቃችሁን ሐጃችሁን ቋጥራችሁ ያዙ።

አላህ እነዚህን ቀናት በመልካም ሥራ የምናሳልፍ፣ ዱዓችን ተቀባይነት አግኝቶ ከእሳት ነፃ ከሚወጡት ባሮቹ ያድርገን! አሚን!
©
🔥6
አብሽሩ ብዙ ሽልማቶች አሉን አላህ ጋር የተቀመጡ
እኛ ዝንት አመት በምንፈልገው(አድካሚ) መንገድ ሳይሆን ገር በሆነው በሱ መንገድ ሚሰጡን!

መውደቅም ለኸይር ነው!🖤

صباح الخير
🥰12
ያ አላህ! የልቧን ስብራት የምታውቅላት አንተ ብቻ ነህና በእዝነትህ ጠግናት። የትላንት ትዝታና የሰዎች ፍርድ የከበዳትን እህቴን፣ በትዝታ ፋንታ በሰኪና፤ በሀዘን ፋንታ በደስታ ተካላት።

ያ ጀባር!
ካልጠበቀችው አቅጣጫ ደስታን አዝንብላት።
🥰12😢6
Someone said


ህመምን በፈገግታ መደበቅ
ከእናትህ ተማር ...
💯15👏7😢1
ያ الله እድሉን ላላገኘነውና ልባችን ናፍቆት ለሚቃጠለው በሙሉ በሚቀጥለው ዓመት በታላቁ ዐረፋ ተራራ ላይ የምንቆም አድርገን🥹🤲
❤‍🔥13🥰12
አሰላሙ አለይኩም

صباح الخير 🥲
😁4
Dear members🖤

ከሱ ዉጭ!› ተብሎ ሙጭጭ የሚሉበት አላህ (ሱ.ወ.) ብቻ ነው፡፡ ሁሌም ስለሱ ብቻ ቢወራ የማይሰለች አምላካችን ብቻ ነው፡፡

‹ያለሱማ!› ተብሎ የሚፎከርበት የፈጠረን ጌታ ብቻ ነው፡፡
ነገሮች፣ ሁኔታዎች፣ ሰዎች … አማራጭ አላቸው፡፡

አማራጭ የሌለውና በሌላ የማይተኩት አላህ (ሱ.ወ.) ብቻ ነው፡፡

አዎን … ብናምንም ባናምንም ከወደዱት ሰው ተለይቶ መኖር ይቻላል፡፡ ከአላህ (ሱ.ወ.) ጋር ተቆራርጦ ግን በፍፁም፡፡
❤‍🔥7👌6
ሁላችንም አንድ ቦታ አለን...ሕጎቻችንን የሻርንበት፣ሰዎችም ሆነ ራሳችን ከምናውቀው እኛ በተቃራኒው የቆምንበት፣አይሆንም ያልነውን ያደረግንበት....

አንድ ቦታ አለን...ሰፊ ክብ ሰርተን መራቃችን ወደመጀመሪያችን ሚያንደረድረን፣የምንኖረው እንጂ የማናብራራው፣በዛ መንገድ የሄዱ ብቻ የሚረዱን ሚመስለን..

አንድ ቦታ አለን ትሁት ያደረገን፣አቅማችንን ያሳየን፣የምንገረምበት፣ብዙ ምን ሆኜ ነው የያዘ...የህይወትን ከሃሳብና ከእውቂያችን ውጪ መሆን ያረጋገጥንበት...

ብዙ ማለት እየፈለግን...ዝምታ ሚያዳላበት..


አንድ ቦታ አለ...ን....🤷‍♀🤫
🔥5
ያሸባብ

“አንዳንዴ  ወደ አላህ የምታደርገው መንገድ የሚጀምረው…  ልብህን በሚሰብር ሰው፣ እንደጠበቅከው በማይሆንልህ ጓደኛና በሚበድልህ ጉዳይ ፈፃሚ ምክንያት ነው። ከዚያም ሰዎች ዘንድ ካለው ነገር ተስፋ ትቆርጥና ወደ አላህ ብቻ ትጠጋለህ። እርሱም ከዓለም ያብቃቃሃል።”

صباح الخير
❤‍🔥14🥰2
በሰባራ ልቤ❤️‍🩹 መጣሁኝ ከበርህ
የቀረውን ዱዓ እንባዬ ይንገርህ!!

𓆩♡የኔ الله🥹♡𓆪
💔16🥰6🔥2
ኑሮህን ከባለሃብቶች ኑሮ ጋር ከማነፃፀርህ በፊት ዒባዳህን ከአላህን ፈሪዎች ዒባዳህ ጋር አነፃፅረው ዱንያ ጠፊ ናት
አኺራህ ዘላለማዊ ነው !!!



صباح النور
👏10💯3🥰2
Juma +zulhija

የተጨነቁት ልቦች በሙሉ
የሚድኑበት ይሁንልን🤲
🥰16😢2