Someone said:
የተረጋጋሁት ነገሩ ቀሎ ሳይሆን ጉዳዩን ለ አላህ ሰጥቼው ነው 🥀
صباح الورد
የተረጋጋሁት ነገሩ ቀሎ ሳይሆን ጉዳዩን ለ አላህ ሰጥቼው ነው 🥀
صباح الورد
🤗13
⚠️Deep message 🛑
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ለማማለል ሁለን ነገር አድርጋለች…
መራቆት ፣ አጭር ልብስ መልበስ ፣ ሜካፕ ፣ እምብርት መክፈት ፣ አርቲፊሻል ሰውነት ፣ ወደ ባእድ ወንዶች መቅረብ ወዘተ ግን ከዚያስ? ?
የወንዶች አይን ተጨማሪ ከመፈለግ አልተወገዱም ፣ ግራ ቀኝ ከመዟዟር አልባዘኑም ፣ cheating ከመጨመር አልተቋረጠም ...
ከተቅዋ ውጪ ለወንድን ልጅ አይን የምትበቃ ሴት በፍፁም አትገኝም ፣ ስለዚህ ንግስቲት ሆይ አሏህ የሚፈራ ወንድ ላይ አተኩሪ!
©

🥰14🤝1
🎴አንዴ ብቻ ይድላኝ ፣
አንዴ ብቻ ልረፍ፣
አንዴ ብቻ ልኑር ፣
አንዴ ብቻ ልትረፍ ፣
ፋታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገዉ፣
እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማቀዉ ።
..
አንዴ ብቻ ልረፍ፣
አንዴ ብቻ ልኑር ፣
አንዴ ብቻ ልትረፍ ፣
ፋታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገዉ፣
እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማቀዉ ።
..
💔10😢6
ምንም እንኳን ከሰዎች ፊት ጠንካራ ብትመስልም........ነገር ግን አሏህ ያዉቃል በሌሊት የምታለቅሰዉን የሚሰማህን ህመም ጭምር
..........እርሱ አይረሳህም
አንድ ቀን የዛሬ እንባህ ደስታ ይሆናል
✨ ታገስ✨....
አሏህ ከአንተ ጋር ነዉ!
صباح الخير
..........እርሱ አይረሳህም
አንድ ቀን የዛሬ እንባህ ደስታ ይሆናል
✨ ታገስ✨....
አሏህ ከአንተ ጋር ነዉ!
صباح الخير
🥰12
ከተረዳሁት 7
✅" ...ታላላቅ ኃይላት ጸጥ ያሉ ናቸው ::
የመሬት ስበት ጮኾ ያውቃል !? ፀሐይ አጓርታ ታውቃለች !? ዛፍ በቁመት ሲያድግ ድምጽ አለው !? ኤሌትሪክ በኮረንቲ ውስጥ ሲያልፍ ይሰማል !? የቢሊዮኖች የሳምባ ትራፊ ካርበን ዳይኦክሳይድ ወደ እስትንፋስ ግብአታችን ሲቀየር የማሽኖች ኳኳታ ያሰማል !?
💰ዝምታ ግዝፈቱ አይታወቅም ። ዝምታ ትንሽ አይደለም :: ቀና ብሎ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተዘረጋውን ጠፈር ላስተዋለ ሰው ዐይኑ የተመለከተውን ጠለል ጆሮው ግን አይሰማውም ዝምታ ትልቅ ብቻ አይደለም በጥቃቅን ረቂቅ መስተጋብሮችም ውስጥ የዝምታ ሚስጥር ተቀብሯል ።
💰ሚሊዮን እና ሚሊየኖች የሰውነታችን ህዋሳት እልፍ ቦታ ይካፈላሉ ይራባሉ ይላላካሉ ይዋጋሉ ይገድላሉ ይሞቱማል ። አያማርሩም አያቃስቱም አይነጫነጬም በዝምታ ይመላለሳሉ ::
በዝምታ ማስተንተን የህይወትን ጣፋጭ መቅኔ እንደመምጠጥ ነው :: "

🥰7
« አዋጅ የአላህን እርዳታ ባልጠየቅንበት ጉዳይ ላይ ለሚገጥመን መጥፎ ነገር የማማረር መብት የለንም!
አዋጅ! የምንፈልገውን እንጂ የሚበጀንን ስጠን ባላልንበት ጉዳይ ላይ አላህን የማማረር መብት የለንም!
አዋጅ! የአላህን እዝነት አውቆ ያዝንልኛል ብሎ ሆነ ብሎ ማጥፋት የአላህን እዝነት ማነወር ነው!
አዋጅ! በስሜታችን ስክር ብለን ተንገዳግደን ከወደቅን በኋላ አላህ አላዘነልኝም ማለት በደል ነው። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:

🥰8👏2🔥1
ትንሽ ፈገግታ😊
የሆነ ሰው ወደ ኢማም አቡ ሀኒፍ መጣ አሉ......
ሰውየውም ልብሴን አውልቄ ወደ ወንዝ ገብቼ ስታጠብ ወደ ቂብላ ነው የምዞረው ወይስ ወደ ሌላ ሲል ጠየቀ.........?
ኢማሙም በላጩ ልብስህ ወዳለበት ብትዞር ነው የሚሻለው እንዳትሰረቅ....!
የሆነ ሰው ወደ ኢማም አቡ ሀኒፍ መጣ አሉ......
ሰውየውም ልብሴን አውልቄ ወደ ወንዝ ገብቼ ስታጠብ ወደ ቂብላ ነው የምዞረው ወይስ ወደ ሌላ ሲል ጠየቀ.........?
ኢማሙም በላጩ ልብስህ ወዳለበት ብትዞር ነው የሚሻለው እንዳትሰረቅ....!
😁19
🫀
أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ
አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?
🥰9🔥1
〰ረሱል📿 🥰🤌〰
📢ለዱኒያም ለዓኼራም ሓጃዎች ሰለዋት ማብዛት ጠቃሚ ነውና ነቢዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ።
اللهم صل وسلَّم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وصحبہ أجمعين.
📢ለዱኒያም ለዓኼራም ሓጃዎች ሰለዋት ማብዛት ጠቃሚ ነውና ነቢዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ።
اللهم صل وسلَّم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وصحبہ أجمعين.
🥰10
Someone said
አንድን ነገር ስጣቱት ግን
አንዳይቆጫችሁ ከናንተ ምንም
እንዳይቀር አድርጋችሁ
ያንን አድርጌው በነበር ብላችሁ
እንዳትቆጩ አድርጋችሁ እጡት🙌
አንድን ነገር ስጣቱት ግን
አንዳይቆጫችሁ ከናንተ ምንም
እንዳይቀር አድርጋችሁ
ያንን አድርጌው በነበር ብላችሁ
እንዳትቆጩ አድርጋችሁ እጡት🙌
💯15🔥2
.🍂
ትንሽ መናገር ጥበብ፣ ትንሽ መመገብ ጤና፣ ትንሽ መተኛት ጸሎት ሲሆን በብቸኘነት ውስጥም ሰላም አለ፡፡
ትንሽ መናገር ጥበብ፣ ትንሽ መመገብ ጤና፣ ትንሽ መተኛት ጸሎት ሲሆን በብቸኘነት ውስጥም ሰላም አለ፡፡
ዑመር (ረዲየሏሁ ዓንሁ)
🔥5🥰3💯1
በእምባ እና ተሀጁድ መሀከል
ክፍል 5
ይቀጥላል
ክፍል 5
ከባለቤቱ በላይ አዎቂ አይደለምና ነገራቶች በኛ ላይ ሀያል ሆነዉ ከማስተዎል አዘናጉን
ሩሂም ምንም እንኳን አስተዎይ ብትሆንም የተደራረበባትን የወርቅ እንቆቅልሽ ለመፍታት አዳግቷቷል
መንጋቱን ለማብሰር ወፎች ሲንጫጩ እና ፀሀይ በብርሃኗ አለምን ስታደምቅ
የሩሂ እናት ወይዘሮ ኸድጃ ሩሂን ለመቀስቀስ ከክፍሏ በር ላይ ተገኙ
ሩሂ አለሜ ተነሽ ክላስ ረፍዷል
እሺ እናቴ መጣዉ በቃ
ጎሽ ልጄ ቶሎበይ አባትሽ ይሸኝሻል ብለዎት እየተጣደፉ ወደ ኪችን ገቡ
ሩሂ የቤቱ የመጀመርያ ልጅ ብትሆንም እናትና አባቷ ልክ እንደመጨረሻ ልጃቸዉ በስስት ነዉ የሚያዩዎት ከሷ በታች 3 ሴቶችና 1 የመጨረሻ ታናሽ ወንድም ረያን አላቸዉ
የጠዎት ዝግጅቷን በጊዜ እንዳጠናቀቀች በአባቷ መኪና ለመሄድ ተሰናዳች
ብዙ ቁምነገሮችን እያወሩ ወደ ትምህርት ቤት ደጃፍ ደረሱ በወጉ ተሰነባብተዉ ተሸኛኙ
የግቢዉን በር ጋር አማር የነ ሲትራ የክፍል አለቃ ጋር ተገጣጠመች
አማር ረጅም ነዉ ደርባባ ሰዉነት መጠን ካለች ፂም ጋር ተሰቶታል ልክ እንደ ሩሂ ቀይ ነዉ ጨዎ አዎቂ እናም ዝምተኛ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ሩሂ ጋር ሲሆን ባህሪዉን ለመቀየር ሲሞክር ፍንትዉ ብሎ ያንፀባርቅበታል
ዛሬም ሲያያት ወደ ሗላ አሸግሽጎ ጠበቃት
አማር ሩሂ አላት በዝግታ እያያት
አቤት እንደማለት ኮስተር ብላ ቀና ብላ አየችዉ
አማር:አሰላሙ አለይኩም
ሩሂ:ወአለይኩም አሰላም
አማር:ምነዉ ብቻሽን እነ ሲትራስ
ሩሂ:አይ ምንም ቀደም ብዬ መምጣት ፈልጌ ነዉ
አማር:ቲቶር አላችሁ እንዴ አላት ሀሳብ ለመፍጠር እየሞከረ
ሩሂ በአንገቷ አይ ብላ ነቅነቅ አድርጋ ጥላዉ ተራመደች ……………
ሀሚዶ ፈጠን በል ዛሬ እኮ እዛኛዉ ትምህርትቤት እንሄዳለን እያለ የሀሚድ ጎደኛ ቅዱስ ይነተርከዎል
ሀሚድም ጫማ ብቻ ነዉ ሚቀረኝ መኪናዉን አስነሳዉ በቃ አለ እየተጣደፈ
በሰአታቸዉ ለመድረስ መኪናዉን እያበረረ መንዳት ጀምረ
ሀሚድ በፍጥነት መንዳቱን ባይወደዉም አማራጭ ስላልነበረዉ በዝምታ ተባበረዉ
እነ ሃያት ክላስ ለመሄድ እየተቻኮሉ ነዉ
ሃዪ:ሲትራ ባንቺ ምክንያት ነዉ ሁሌም አያልፍልሽም
ሲትራ: እንቅልፍ እኮ እያስቸገረኝ ለምን አደዉሉልኝም
ነባ:ሩሂ ነበረች ሲጀምር የምሰበስበን
ሃዩ:በሉ በቃ ቶሎ ቶሎ እንሂድ እያለች ከነ ሲትራ ፈጠን ብላ አስፓልቱት ለመሻገር ተፈተለከች ነገር ግን ልክ እንደሷ ጉዳይ ኖሮባቸዉ እየፈጠኑ በመንዳት ላይ የነበሩት ሀሚድ እና ቅዱስ መኪና ጋር ተገጣጠሙ መኪናዉ ሲጥጥጥ ሲል ነባ እና ሲትራ ሃዩ እያሉ ቀወጡት……………
ይቀጥላል
💔7
አላህ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ጌታ ነው እርሱ አይተኛም፣ አይሞትም፣ በማንም እጅ አይወድቅም፣ እርሱ ሁሌም ሕያውና ዘላቂ ነው።
الحمد لله على نعمة الإسلام🫀
صباح النور
الحمد لله على نعمة الإسلام🫀
صباح النور
🥰9🔥1
Someone said
.
ከውጭ ያማረ ግድግዳ...
ውስጡ የፈረሰ ቤት መሆኑን
የሚያውቀው ባለቤቱ ብቻ ነው❣
.
ከውጭ ያማረ ግድግዳ...
ውስጡ የፈረሰ ቤት መሆኑን
የሚያውቀው ባለቤቱ ብቻ ነው❣
🤝11
በእምባ እና ተሀጁድ መሀከል
ክፍል 7
ክፍል 7
ሃዩ ጋር ለመድረስ የ1 እርምጃ ያኽል ሲቀረዉ መኪናዉ ቆመ
ሁሉም የጨፈኑትን አይናቸዉን ገለጡ
አልሃምዱሊላህ ሀዪ ተርፋለች
የተረፈችዉ ከመኪና አደጋ ቢሆንም ከድንጋጤዉ ማምለጥ አልቻለችምና ራሷን ስታ ወደቀች
ነባና ሲትራ ተሯርጠዉ አፈሷት
ሀሚድ ድንጋጤዉ አለቀቀዉም እነሱ አንዴ ሂጃቧን አንዴ ደግሞ ዩኒፎርሟን እያራገፉ ሃዩን ለማንቃት ሲሞክሩ ማየትን መርጧል
ነባ ዉሃ ዉሃ አምጡላት እስኪ ስትል ጮኸች ቅዱስ በመቅፅበት የመኪናዉን በር ከፍቶ መበርበር ጀመረ…………
የሰልፍ ስነስርአት ሊጀመር ደቂቃዎች ቀርተዉታል ሩሂ ክላስ ዉስጥ ጋደም ብላ አይኗን ታቅለበልባለች ካሁን ካሁን ጎደኞቻ መጡ እያለች ታማትራለች
አማር ፈትለክ ብሎ ወደ ክላሳቸዉ ሲገባ የተኛችበት አቅጣጫ ቀይራ ወደ መስኮቱ ዞረች
አማር:"ሩሂ እነሲትራ እኮ ቆዩ ደግሞ ፈተና ነን አትቀርም" አላት ትኩር ብሎ እያያት
ሩሂ ከዞረችበት ብድግ ብላ አይን አይኑን እያየች
የሆነ ነገር ተፈጥሮ ይመስልሃል አለችዉ በድንጋጤ
አማር:"አላዉቅም ግን እንዴት ቆዩ "ብሎ ሳይጨርስ ወደ ሰልፍ ፕሮግራም መድረሱን ለማሳወቅ የግቢዉ ደወል ተደወለ
እሱ ከፊት እሷ ከሗላ ተከታትለዉ ወጡ ደረጃዉን ወርደዉ ወደ ሰልፉ ሲገቡ ከሩቁ የትምህርት ቤታቸዉ ግቢ በትልቁ ተከፍቶ አንድ ቅንጡ ሊባል የሚችል መኪና ሲገባ ቀልባቸዉ ሰርቆ መለሰላቸዉ
ትኩረት ብዙም ሳይሰጡት ወደ ሰልፍ ፕሮግራም ታደሙ
ዳይሬክተሩ ያወራል ሩሂ ግን አታዳምጥም በሀሳብ እነ ሃዩ ጋር ሄዳለች አማር አስሬ ሰረቅ አርጎ ያያታል መጨነቋ ሳይገባዉ አልቀረም
እናም ዛሬ ትልቅ እንግዳችሁን በታላቅ አክብሮት እንድትቀበሉት እጠይቃለዉ በማለት ንግግሩን ጨረሰ
ሁሉም ሲያጨበጭብ ለዳሬክተሩ ሽኝትም ለሩሂም መንቃትም ምክንያት ሆነ
ሀሚድ ተደነባብሯል የሸሚዙን ኮት እያስተካከለ ወደ መድረኩ ለመግባት ተገደደ
"ምን ብዬ ዱኣ አድርጌ ነዉ ግን ዛሬ ከዚ ጉድ ያወጣኝ"በዉስጡ እያሰላሰለ ወደ ሰልፍ ፕሮግራም መድረክ ብቅ አለ
ሀሚድ ህግ አዎቂ ጠበቃ ነዉ እዚዉ ትምህርት ቤት ከአመታት በፊት ተምሮ አሁንም የተማረበትን ማህበረሰብ ለማገልገል ከተማረበት ትምህርትቤት ለመጀመር ሲንቀሳቀስ ነዉ የዛሬዉ ትዕይንት የተፈጠረዉ
ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ እያለ
እንደምን አደራችሁ ሲል ተናገረ………
የኸድጃ እናት በግቢዉ ጥግ ስር ቁጭ ብላ የረያንን ልብስ እያጠበች ነዉ
አልያ የሩሂ ታናሽ የቤቱ 3ኛ ሴት የእናቷን ስልክ ይዛ ማሚ ስልክ ማሚ ስልክ እያለች መጣች
ወይዘሮ ኸድጃም ከልጇ ላይ ስልኩን ተቀብላ ሃሎ ስትል የድምፁን ጩኸት አቋረጠችዉ
የግቢዉ ዳይሬክተር ሞላ ነዉ
ሞላ:"ሰላም ጤና ይስጥልኝ"
ወይዘሮኸድጃ:"አብሮ ይስጥልን ማን ልበል"
"የfuture ትምህርት ቤት ዳይሬክተር ነኝ ሞላ እባላለዉ"
የድንጋጤ ምልክት ወይዘሮ ኸድጃ ፊት ላይ ተንዣበበ "ምንተፈጥሮ"ነዉ አለች በዝግታ
ሞላ አይደንግጡ ትንሽ ራስምታት ነዉና እናቴ ጋር ደዉሉሉ አልጨረሰም ስልኩ ተዘጋ
እጇን ለቅለቅ አደረገች
'ላሀዉላ ወላ ቁወተን ኢላ ቢላህ"እያለች ልብሷን ቀያየረች ትንሹ ረያንን ይዛ አሊያን አደራ ቤቱን ብላት በድንጋጤና በፍጥነት የቤታቸዉን በር ዘግታ ወጣች ……………