ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ከአላህ የሚያርቅህ ስኬት ከንቱ ነው። የምስጋና ምንጣፍ የሚያስረሳህ ደስታ ትርጉም የለውም ትልቁ ስኬት .….ወደ ትዕቢት ሳይሆን ወደ ምስጋና መስገጃ የሚመራህ  ነው🤎
1🤝7🔥1
"ሁለቴ ተመሳሳይ ሰው አታገኝም፤ ተመሳሳይ ሰው ቢሆን እንኳን።"

                         ማህሙድ  ዳርዊሽ
💯5🤝1
'አንቺ ነፍሴ ሆይ! አሁን ብንሞት አላህ ፊት ምን ይዘን እንቀርባለን⁉️
💔5
some day u realize
ሚጎዳው ቃላቶቹ ሳየሆን ቃላቱ ከማን እንደወጣ ስታይ ነው.....
እረፉ የመጣላቹ ነገር ሁሉ አወራም።
እንደቀልድ ያላቹት ነገር ሰው ዘንድ ምን አይነት ትርጉም ምን ያህል ጥልቅ እንደሚሄድ አታቁም.......
እረፉ...
🍓6
maths ላይ መቀነስን ብቻ ነዉ እንዴ የተማራችሁት
yk መደመር ማባዛትም አለኮ(my channal)

ካልሆነ አጥፍቼዉ ነዉ ምጠፋዉfr😭
🤣6💔2😁1😭1
በስተመጨረሻም አልሀምዱ ሊላህ💍
.
.
.
.
.
.
.




ብዬ post ማደርግበት ቀን ናፈቀኝ  eko

እረ የት ነህ😩 (Sunday vibe)
🤣11👨‍💻2
ለወንድ አይደለም ለሴት ሚያስደነግጥ ቁንጅና ውበት ሊኖርሽ ይችላል ነገር ግን ካልቀራሽ(ሸሪዓዊ እውቀት) ከሌለሽ አይታየኝም ቁንጅናሽ። ጅህልና ሁሉንም ፀጋ ነው ሚሸፍነው። ቂርአትሽን አጥብቀሽ ያዢ!
👏10
.
ሚስጥረኛ ብዬ
ሚስጥሬን ብነግርሽ

ምስጥሯ ነው ብለሽ
በሚስጥር ተናገርሽ

ያ ሚስጥር በሚስጥር
ሲዞር ሲዞር ውሎ

በሚስጥር ነገሩኝ
ሚስጥር ነው ተብሎ
🤕💔
🔥5💔4🥰3😁1🤯1
.
Dua

ምንም አይነት side effect
የሌለው መድሀኒት❤️‍🩹
🥰13
.
እነዛ በጨለማው ሰዓት ወደ አላህ የሸሹ
ልቦች ግን ምነኛ ታደሉ?🥹❤️‍🩹
🔥9👏1
ከሰው ጋር ማውራቱን አወራሁ አየሁት
መጫወት መሳቁን ሳቅኩኝ ተጫወትኩት
ጠገብኩ ከያይነቱ ደስታን ጎበኘሁት
በቡድን በግሌ ደስታን ተከተልኩት
መዝፈን መጨፈሩን ሁሉንም አየሁት
ላንተ ሳለቅስ ነው ሰላም ያገኘሁት
የኔ አላህ
የክስረት ብልጭልጭ ሞልቶ ቢተርፍ ባለም
ወደ አንተ እንደመቅረብ ደስታ ሚሆን የለም


صباح الخير
🥰9
Someone said ..

  ለራሱ ሰላም ሲል የተወህ ሰዉ አይመለስም .. !


🤎
💯8👌4
በዚህ ዘመን የትኛው ነገር ሱና እንደሆነ እየተማርን ያለነው
ለመተው ነው!😞

በዚህ ዘመን ፈትዋ እየጠየቅን ያለነው
ሸሪዐው አሳስቦን ሳይሆን....
ነገሮች እንዲቀሉን ለማድረግ ነው!

በዚ ዘመን አህካም የምንማረው
የትኛው ፈርድ ዋጂብ ጃኢዝ የሚለውን
ጠይቀን ጃኢዙን ለመስራት ነው....

አላህ ይድረስልን😣
.
.
🔥6💔4
My Mom said ...

"በማንነትሽ እንዳታፍሪበት ነውር ነው።"
👏8💯4🔥1
መጥፎ ሰው ላለመሆን
በ ዝምታ አብሮ መኖርን
መረጥን እንጂ ስንፈትናቸው
እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆየን... ❤️‍🩹
💯5🥰2
“ውስጡ ለተከፋ-
ለተሰበረ ሰው
ቃላትን ደርድሮ-
መናገር ላቃተው
ለተበደለ አካል-
እምባ ግን ፀሎት ነው!”



صباح الخير
💯6🥰3
.
አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት::

ሁሌም ከአላህ ጋር እስከሆንን ድረስ አላህ የፃፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም::

አብሽሩ❤️‍🩹
🥰6🔥2
"እኔ እንደሰጠሁክ ለማንም እንዳትነግር እሺ"
አያቶቻችን....

رَحِمكَ الله يا جدي♡
🥰12🔥2😢1
አንዳንዴ አሮጊት እንደሆንኩ ይሰማኛል በደንብ አልሰማም ብዙ ነገሮችን እረሳለሁ ጉልበቶቼ ይጮሃሉ even ለጥቂት ደቂቃ ዝም ካልኩ በዛው እንቅልፍ ይወስደኛል

ምን ተሻለን 😭
😁22
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አንዳንዴ አሮጊት እንደሆንኩ ይሰማኛል በደንብ አልሰማም ብዙ ነገሮችን እረሳለሁ ጉልበቶቼ ይጮሃሉ even ለጥቂት ደቂቃ ዝም ካልኩ በዛው እንቅልፍ ይወስደኛል ምን ተሻለን 😭»