.
..
በዝምታ ስለታገስኩ እያንዳንዱ ጊዜ፣ በፍርሃት ውስጥ ሆኜ ስለተራመድኩት እያንዳንዱ እርምጃ፣ እና እንደገና መነሳት ስለመረጥኩት እያንዳንዱ ቀን ለራሴ አመሰግናለው... ተስፋ ስላልቆረጠችው ነፍስ በትንሽ ቀዳዳ እንኳን ብርሃንን ላየችው አይኔ.... አልሀምዱሊላህ❤️🩹
ለራሴ ብዙ እዳ አለብኝ... ወደ ትዕግስት፣ ወደ ጥንካሬ፣ ወደ ደግነት፣ በሚመጣው ነገር ሁልግዜ መሞከር ያስፈልገኛል🤌
صباح الخير

🔥4🏆3🥰1
🗣«ጓደኛሽ እስካሁን ልቧ የደነገጠለት
ወንድ የለም»?
«የኔዋ ጉድ ውሻና እብድ ስታይ ነው
ልቧ ሚደነግጠው»😫
ወንድ የለም»?
«የኔዋ ጉድ ውሻና እብድ ስታይ ነው
ልቧ ሚደነግጠው»😫
😁9💔1
ዘፋኝና ዘፈን በበዛበት ዘመን ቁርዓን በሚያዳምጡ የአሏህ ባርያዎች ላይ
የአሏህ እዝነት ይውረድ🫰
ዘፈን ለሚያደምጡ አላህ
ሂዳያ ይስጣቸው🙌
የአሏህ እዝነት ይውረድ🫰
ዘፈን ለሚያደምጡ አላህ
ሂዳያ ይስጣቸው🙌
🥰4🔥3💔1😭1
ለሁሉም ሰው 'መልካም' ለመሆን ስትሞክሩ ለራሳቹህ 'ክፉ' እየሆናቹህ እንደሆነ ታውቃላቹህ?🫥
የሰዎችን ፊት ላለማጥቆር ስትል...የራስህን ማንነት አታጨልም
ዛሬ 'አልችልም','አይ ይቅርብኝ', 'አልፈልግም' 'አልተመቸኝም' 'እምቢ' ማለትን ተለማመድ።
አንዳንዴ 'አይ' ማለት ራስን መውደድ ነው🙂
የሰዎችን ስሜት ለመጠበቅ ስትል የራስህን ሰላም አሳልፈህ አትስጥ💔
صباح الخير
የሰዎችን ፊት ላለማጥቆር ስትል...የራስህን ማንነት አታጨልም
ዛሬ 'አልችልም','አይ ይቅርብኝ', 'አልፈልግም' 'አልተመቸኝም' 'እምቢ' ማለትን ተለማመድ።
አንዳንዴ 'አይ' ማለት ራስን መውደድ ነው🙂
የሰዎችን ስሜት ለመጠበቅ ስትል የራስህን ሰላም አሳልፈህ አትስጥ💔
የሰው ደስታ የእናንተ እስር ቤት መሆን የለበትም❗️
صباح الخير
🤝10
ወላሂ አላህን matter ሳናደርግ እሱን ሳናስቀድም ሲቀር ያደረግነው ነገር ሁሉ ጊዜዉን ጠብቆ ያስከፍለናል
አላህዬ ይቅር በለን ❤️🩹
💯8
.
በዱንያ ላይ ካሉት ነገሮች ሁሉ
አላህን የምታስቀድም ከሆነ እንዳሸነፍክ
እወቅ::🤌✨️
صباح الخير ☀️
በዱንያ ላይ ካሉት ነገሮች ሁሉ
አላህን የምታስቀድም ከሆነ እንዳሸነፍክ
እወቅ::🤌✨️
صباح الخير ☀️
🥰9
አንድ ቀን ብር ልትልኩልኝ ትፈልጋላቹ ግን
እኔ የዛኔ ሀብታም ስለምሆን አልቀበላቹም..ስለዚህ ይሄን ጊዜ እንደ ጥሩ አጋጣሚ ተጠቀሙበት
አሁን ላኩልኝ!…🥀
እኔ የዛኔ ሀብታም ስለምሆን አልቀበላቹም..ስለዚህ ይሄን ጊዜ እንደ ጥሩ አጋጣሚ ተጠቀሙበት
አሁን ላኩልኝ!…🥀
😁9
ዱንያ የሰዓታት ትዕግሥት ናት።
ከዚያስ?
ከዚያማ ታልቃለች!
" ሐውድ ላይ እስክንገናኝ ታገሡ"
ብለዋል ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ ::
ከዚያስ?
ከዚያማ ታልቃለች!
" ሐውድ ላይ እስክንገናኝ ታገሡ"
ብለዋል ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ ::
🥰7
የምትወዱት ሰው ሁሉም ነገር ተሳክቶለት ሲለፋለት የነበረው ነገር ተስተካክሎለት ደስተኛ ሆኖ እንደmaየት የሚያስደስት ነገር የለም ❤️✨
🔥3
‹ሐስቢየላህ!› በሚለው ቃል ተማምነን ከስንቱ ፍራቻ ድነናል
‹ማሻአላህ!› የሚለውን ቃል ተጠቅመን ሰንቱን ቅናት አባረናል፡፡
‹ለበጎ ነው› በሚል ቃል ተስፋ አድርገን ስንቱን ጉዞ ጨርሰናል፡፡
‹ሱብሓነላህ!› በሚለው ቃል ተገርመን ከስንቱ ጥላቻ ተርፈናል፡፡
‹አልሐምዱ ሊላህ› በሚለው ቃል ተንፍሰን ከስንቱ ህመም ተፈውሰናል፡፡
‹ላ ሐውላ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላህ›ን ይዘን ከስንቱ ሐዘን ወጥተናል፡፡
‹ኢንና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን› ብለን ከስንቱ ጉዳት አገግመናል፡፡
እኛ በአላህ ሱ.ወ. የምናምንና የምንተማመን ሙስሊሞች ነን!!

🥰8
ሴት ብልህ ናት ወንድ መቀየር ትችላለች እያሉ ነው ገደል የሚከቱሽ !
What about his mom & sister ወንድ ናቸው……?🥀
What about his mom & sister ወንድ ናቸው……?🥀
🤝5😁3💯1
من ترك شيأ لله عوضه الله خير منه....!
ነገርን ለአላህ የተወ ሰው፣
አላህ ከእሱ የተሻለ ነገር ይተካለታል 🤍
ነገርን ለአላህ የተወ ሰው፣
አላህ ከእሱ የተሻለ ነገር ይተካለታል 🤍
❤🔥7