አላህን ማስታወስ ስጀምር
የከበደህ ይቀልሃል
በሱ ቀድር ማመን ስጀምር
ሀዘን ኢምንት ሆኖ ይታይሃል
ምንም ሳይኖርህ ትደሰታለህ
እየጐደልብህ ታመሰግናለህ
ልክ ወደሱ ስትቀርብ
የተፈተነከዉ በወደደህ ልክ መሆኑ ይገባሃል
ለፈተናዎቹ ትጓጓለህ
የከበደህ ይቀልሃል
በሱ ቀድር ማመን ስጀምር
ሀዘን ኢምንት ሆኖ ይታይሃል
ምንም ሳይኖርህ ትደሰታለህ
እየጐደልብህ ታመሰግናለህ
ልክ ወደሱ ስትቀርብ
የተፈተነከዉ በወደደህ ልክ መሆኑ ይገባሃል
ለፈተናዎቹ ትጓጓለህ
አላህን ብቻ ቅረበዉ
በሱም ተብቃቃ🙌
🔥5❤🔥2
أصبحنا، وأصبح الملكُ لله 🤍
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸✨
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸✨
🥰5
ችግርን መወጣት የሚቻለው ራስን በማጨናነቅና ተስፋ በመቁረጥ ሳይሆን ቻይና ትጉህ በመሆን እንዲሁም ነገሮችን አመዛዝኖ መፍትሄ በመፈለግና ውሳኔ ላይ በመድረስ ነው::🍒
🥰7
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.
من قلها أعتقه الله من النار
من قلها أعتقه الله من النار
ያ በድብቅ በትራስ ተከልለን ስላነበዉ እምባ በግልፅ በሚያዉቀዉ ኸሊቅ
ያ በርግጥም ከችግር በሗላ ምቾት አለ ብሎ ባበሰረን ጀሊል
እንዴት ተስፋ ይቆረጣል☹️¿
😢7
የምናገኛቸው ሰዎች ሁሉ በህይወታችን ውስጥ እንዲቆዩ
የታሰቡ አይደሉም፤ አንዳንዶች ሊያስተምሩን የተላኩ ናቸው።
❤️🩹
የታሰቡ አይደሉም፤ አንዳንዶች ሊያስተምሩን የተላኩ ናቸው።
❤️🩹
👌6🔥3
ላጤ ከርታታዬ🙂
ማዘንስ ለላጤ ቀን ሌት ለሚለፋ
መሬት ምን አለባት ሰይዲን ታቅፋ
ይብላኝ እንጂ ለኔ
ላልሞላው ኢማኔ
ይብላኝ ለኔ ላንተ ይብላኝ እንጂ ለኛ
ሰማይ ምን አለበት ኮከብ አቅፎ ተኛ
.
.
.
.©
ማዘንስ ለላጤ ቀን ሌት ለሚለፋ
መሬት ምን አለባት ሰይዲን ታቅፋ
ይብላኝ እንጂ ለኔ
ላልሞላው ኢማኔ
ይብላኝ ለኔ ላንተ ይብላኝ እንጂ ለኛ
ሰማይ ምን አለበት ኮከብ አቅፎ ተኛ
.
.
.
.©
ምፅም ይሄው ረጀብም ባላየ ላሽ አለን🥲😁
😁9😭2
ሻማን ማን አቃጠለሽ ቢሏት ከተለኮሰብኝ ክብሪት ይበልጥ አቅፌ የያዝኳት ክር ናት አለች...! ጓደኛ ምረጡ...!
🔥11💯2
ይቺ ቻናል ለኔ ትንሿ ክልሌ ናት
የተለያዩ እሴቶችን ፀጋዎችን ያቀፈች
እናንተ ደግሞ ልክ እንደ ቱሪስቶች ክልሌን ጎብኚ ናችዉ
እያንዷንዷን ክፍል በጥልቅ የማሳያቹ
ያለ እናንተ ሁሉም ባዶ ነዉ
እናም ለቃችሁ አትሂዱ
ከቻላችሁ በብዙ መሰሎቻችሁ አጥለቅልቁኝ እኛም ክልላችን ትሰፋለች
ካልሆነም እናንተን በረካ ያድርግልኝ
የተለያዩ እሴቶችን ፀጋዎችን ያቀፈች
እናንተ ደግሞ ልክ እንደ ቱሪስቶች ክልሌን ጎብኚ ናችዉ
እያንዷንዷን ክፍል በጥልቅ የማሳያቹ
ያለ እናንተ ሁሉም ባዶ ነዉ
እናም ለቃችሁ አትሂዱ
ከቻላችሁ በብዙ መሰሎቻችሁ አጥለቅልቁኝ እኛም ክልላችን ትሰፋለች
ካልሆነም እናንተን በረካ ያድርግልኝ
maybe one day ክልላችን ወደ ሀገር እንቀይራታለን 🫶
❤🔥6🤝3
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.
من قلها أعتقه الله من النار
من قلها أعتقه الله من النار
❤🔥8
የሆነች አባባል አለች እንዲህ የምትል፦
ዝም- አይነቅዝም -
የሆነ እቅድ አላችሁ አይደል እቅዳችሁ እስከሚሳካ አታውሩ ዝም!!
ልታገቡ ነው አስቀድማችሁ አታውሩ ዝም!!
በተለይ በሶሻል ሚድያ !!
ቤት ለመስራት ቦታ ለመግዛት አስባችኋል ዝም
የተለያዩ ንግዶች ልሰሩ አስባችኋል ዝም!!
የውስጣችሁን በውስጣችሁ አድርጋችሁ አላማችሁን
በራሳችዉ አለም ዛቢያ ተንቀሳቀሱ
ዉስጣቹ በዝምታ ታጅቦ ስኬታቹ ይናገር 🙂↕️
ዝም- አይነቅዝም -
የሆነ እቅድ አላችሁ አይደል እቅዳችሁ እስከሚሳካ አታውሩ ዝም!!
ልታገቡ ነው አስቀድማችሁ አታውሩ ዝም!!
በተለይ በሶሻል ሚድያ !!
ቤት ለመስራት ቦታ ለመግዛት አስባችኋል ዝም
የተለያዩ ንግዶች ልሰሩ አስባችኋል ዝም!!
የውስጣችሁን በውስጣችሁ አድርጋችሁ አላማችሁን
ለአላህ ሹክ ብላችሁ
በራሳችዉ አለም ዛቢያ ተንቀሳቀሱ
ዉስጣቹ በዝምታ ታጅቦ ስኬታቹ ይናገር 🙂↕️
❤🔥7🔥1