ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
መቻል ነው መሰለኝ ከወዳጅ ጋ የሚያዘልቀው
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።

እንጂ እ'ማ ፦

እንደደከመን ብንተውው። እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር

እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር !!
👏4🔥1
ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ።✍️
❤‍🔥4🔥1
በድካም ዉስጥ ሆኖ ለነገ መንደፋደፍ ታጥቦ ጭቃ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን አይቻልም
እረፍትም ብርታት ነዉ
በዱንያ ጉዳይ ወገባቹ ሲጎብጥ
በመስገጃቹ ላይ ክንዳቹን አሳርፉ

የድካም እረፍትን አትሽሹት
መድከም በራሱ ግማሽ ዉጤት ነዉ🤌
🔥5❤‍🔥2
ላጤያንስ ሆይ በዚች 1 ወር ዉስጥ ፈልገህ አግባ
ካልሆነ ስሁርን በቀዘቀዘ ሽሮ የታይፎይድ ተጠቂ እንዳትሆን
👀
😁8😭2
አሰራሩ ባይገባኝም አላህ በኔ ህይወት ልክ ነው ❤️‍🩹
❤‍🔥9👏4🫡1
አንዳንድ ጊዜ ለሰዎች ምትሰጠው ምክር ለራስህ ያስፈልግሀል
🤝6🥰4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አሰራሩ ባይገባኝም አላህ በኔ ህይወት ልክ ነው ❤️‍🩹»
.
ያለህበትን ሁኔታ፣ ያለሽበትን
ተጨባጭ ... አላህ ካወቀ
አይበቃም ወይ❤️‍🩹
🥰5❤‍🔥1
ውሳኔውን የወደድክለት ጌታ መርጦ የተሻለውን ይሰጥሀል ።
የቂን🤌
🔥4🤝4❤‍🔥1
የትኛው ህመም እንዳስለቀሳቹ አትንገሯቸው ከጠየቋችሁ ግን አላህ የውስጥ አዋቂ ነው በሏቸው 🤌
🔥3❤‍🔥2
أصبحنا، وأصبح الملكُ لله 🤍
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸
🥰2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ውሳኔውን የወደድክለት ጌታ መርጦ የተሻለውን ይሰጥሀል ። የቂን🤌»
ጥሩ አሟሟት ካማራችሁ ከመልካም ሰው ጋር ኑሩ ከመልካም ሰው ጋርም ዋሉም እደሩም🤍

“ረሱል📿"
🔥6❤‍🔥3
اللّهُـمَّ بِكَ أَصْـبَحْنا وَبِكَ أَمْسَـينا ، وَبِكَ نَحْـيا وَبِكَ نَمُـوتُ وَإِلَـيْكَ النُّـشُور
❤‍🔥6
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበቅኩ ነው ከማለት በላይ እረፍት የሚሰጥ ምላሽ የለም


رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
❤‍🔥6💯3
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَمسيتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.

من قله‍ا أعتقه الله من النار
ሀጃ ያለባችሁ ጭንቀት የበዛባችሁ
   ሰለዋት 🫀አብዙ🤌

اللهم صل على محمد
🔥5❤‍🔥3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ሀጃ ያለባችሁ ጭንቀት የበዛባችሁ    ሰለዋት 🫀አብዙ🤌 اللهم صل على محمد»
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.

من قله‍ا أعتقه الله من النار
እምባን የፈጠረዉ ስለ ህመምሽ በደንብ ያዉቃል
ታጋሾችን የሚያልቀዉ
የመታገስ ርቀቱ ስለከበደ ነዉ
የማየትን ጥፍጥና ያጣጣመሽ
እሱ ከስር መሰረቱ ስለሚያይሽ ነዉ
የመስማትን ልቅና ያጎናፀፈሽ
የዉስጥሽን ጩኸት ስለሚሰማ ነዉ


አንቺ ከክፍሌ በር አያልፍም ብለሽ ያነባሻት እምባ
ሰባቱን ሰማያት ያንኳኳልሻል


በርቺልኝማ🫶
🥰5🔥2