ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.
አላህዬ እንዳንተ የቻለኝ
ማን አለ❤️‍🩹
❤‍🔥9😢1
Someone said

.
በእርግጥ ልንለያይ እንገናኛለን
ልንገናኝም እንለያያለን .....
💯7🔥1
ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር
ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን
ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ

ያ! ሰላም 🤌
💯13
በሶላቱል ፈጅር በረካ አለ
የተዘናጉ ሰወች ደረጃዋን ቢያቁ እየዳኩ ይመጡ ነበር
ለህይወት ደስታ  ለፊት ብርሀን ለሲሳይ ሰበብ የልብ እርጋታ የአላህ ዉዴታን ማገኛ ነች
ህልሞቻችሁን በሷ ዉስጥ ፈልጉ
🔥7👏1
Someone said

የወደዳችሁት እና
የቀደረላችሁ ይግጠም🤌
🥰13👌1
.
ያየህብኝን ስላላሳየህብኝ
አልሀምዱሊላህ🥹🤍
🔥6🥰3
.
አባትሽን ነው ምትመስይው
ስባል ያለው feeling🥹🤌
🥰10🤔1
.
ምናልባት ሁሌ ዱዓ ስታደርጉለት የነበረው
ነገር ልታገኙት በጣም ትንሽ ጊዜ ነው
የቀራችሁ....

እናም በመጨረሻው ሰዓት ተስፋ
እንዳትቆርጡ::❤️‍🩹

Jumma
👏7
አንድ ቀን .. ሁሉም ሰው ሸሽቶክ ተስፋ ስትቆርጥ በዛች ባበዛሀት ሰለዋት ምክንያት ሰይዳችን  መጥተው ሸፈዐ የሚያደርጉልክ ቀን መምጣቱ አይቀርም ..
ሰለዋት በቻልነው መጠን ማብዛትን አንርሳ !

ﺍﻟﻠﻬُــــــﻢ صل ﻋﻠَﻰ ﺳَــﻴﺪﻧـﺎ ﻣُﺤـﻤَّـﺪْ
.
.
🥰8
አላህ መድሀኒት ለመሆን (መፍትሄ ለመፈለግ) በምትሞክሩበት ቦታ ላይ በሽታ (ችግር) ሆኖ ከመገኘት ይጠብቃችሁ🥀
❤‍🔥13
📝ኒቃቢስቷ ሆይ! አላህ ከዋክብቶችን የሰማይ ማስዋቢያ አድርጎ ፈጠራቸው። አንቺን ደግሞ የምድርን ውበት
መጠበቂያና መለኪያ አደረገሽ

ኒቃቢስቶች
🥰13
.
እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቃት
በዛች ቀን መች ተውከኝ አላህዬ❤️‍🩹
💔11😢5
.
ስንት የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶችን
አንግቶ አሳይቶናል!!!

አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹

صباح الخير
🔥10
Someone said

ጌታዬ ሆይ! ለኔ መልካም ከሆነው ነገር ጋር ልቤን አቆራኝ፤ ለኔ የማይጠቅመኝ ከሆነ ደግሞ በሰላም አርቀው
💯14
.
አላህ ብዙ ካስጠበቃቹ ከጠበቃቹት
በላይ ለመቀበል ተዘጋጁ❤️‍🩹
👌12
አንዳንድ ሰዎች አሉ...

መጥፎ በሚባሉ ግዝያቶች ሁሉ አልፈዋል።
እጅግ አስቸጋሪ ሁኔትዎች ውስጥም ኖረዋል።
አሁን ሁሉም ነገር የተለመደ ሆኖባቸው በዝምታ ምናብ ውስጥ '' ምን አዲስ ነገር ይፈጠር ይሆን? '' በማለት በተስፋ መርከብ ላይ ቁጭ ብለው የሚጠባበቁ ብዙ ሰዎች አሉ።




አላህዬ የልብ መረጋጋትን ይስጣችሁ🤍

صباح الخير
❤‍🔥8🔥3
አንድ ሲደመር አንድ ሁለት ሳይሆን
አንድ የሚሆንበት ሚስጥር
ትዳር ነው !😌


1የሚያገባ member ልጣ 😭
😁11👨‍💻1
የሚመራህን ምረጥ ስትባል ምክንያት እያበዛህ እድሉን ካልተጠቀምክበት፤ እነርሱ በመረጡልህ ለመመራት ትገደዳለህ.......

ለሚገባዉ መልእክት ነዉ🙌
🔥8
صبر❤️‍🩹

ሀዘናችን ፍፃሜ አለው ፤ ኢንሻአሏህ አዝነን አንዘልቅም ልክ ጨልሞ እንደሚነጋ ሀዘናችንም ጥሎ ይሄዳል ታገሱ🫶
💯7
ዛሬም እንደ ትናንት ነፍስህ እየተነፈሰ ከሆነ…
የዛሬን እስትንፋስ ያላገኙ ካሉ
ለማመስገን ትልቅ ነገር አጠብቅ
ይሄ በራሱ ትልቅ ኒእማ ነዉና
አልሀምዱሊላህ

صباح الخير ☀️
🔥6
ከተረዳሁት 6

"...ሰው በልቡ የሚያስበውን ማወቅ ቢቻል ስንት የሚሰበር ቃል ሳይባል በቀረ ነበረ?

...አናውቀውም እንጂ ሁላችንም በሆነ ፣በሆነ መልኩ ሁሉንም ነን።  የሚጥለን ይለያያል እንጂ ሁላችንም እንወድቃለን።

የምንወደው ይለያያል እንጂ ሁላችንም እንወዳለን።እንስታለን። ሰው ሲፈርድ በሰው ገላ ውስጥ ያለ እራሱ ላይ ይፈርዳል

ዛሬ ልቡ የበደለና እጁ በደም ጎርፍ  የታጠበ ጎልማሳ ነፍሰ ገዳይ ፣ ምንአልባትም ከዛሬ አርባ ዓመት በፊት "የማነው ቆንጆ?" ብለን የሳምነው ምስኪን ሕፃን ነበር።

በእጁ የሰው ጉሮሮ መፈጥረቅን ማን አስተማረው?
💯6