ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
Someone said:
.
.
ስናስበዉ ከባድ ይመስላል እንጂ
እየኖርነዉ ነዉ......🥀
👌7🔥6
መለከል መውት በሩ ላይ ደርሶ
ነውኮ እሱ ለሚቀጥለው አመት
ስለሚያደርገው ነገር የሚያስበው!

«የአደም ልጅኮ ሚስኪን ነው!»💔
💔14
ገላሽን ከፍተሽ ራቁትሽን ለመሄድ አትቸኩዪ አላህ እኔና አንቺን ራቁታችንን የሚያቆምበት ጊዜ አለና❗️  
 ቂያማ
💔


ከአንዱ ታማሚ (እብድ) የተወሰደ አስደንጋጭ እውነታ.
🔥7
መካሪ ምክሮቹን ቢኖራቸው ምንኛ ትልቅ ሰው በሆነ ነበር
💯15🥰1
በቃ ቀነሰ ሲባል ምንሰማው ውፍረት ብቻ ሆነ 😭
😁10
𓍼 ໋݊♩በጎደለህ ነገር ላይ ከመቆዘም ይልቅ...
ሌሎች ባልታደሉት አንተ ዘንድ ግን በሚገኘው ጸጋ
ደስታን ፍጠር☙


#አብደላ_ሙዘይን 🫰🏻
❤‍🔥7👌2
ምንም እንኳን ከሰዎች ፊት ጠንካራ ብትመስልም........ነገር ግን አሏህ ያዉቃል በሌሊት የምታለቅሰዉን የሚሰማህን ህመም ጭምር

..........እርሱ አይረሳህም


አንድ ቀን የዛሬ እንባህ ደስታ ይሆናል

ታገስ....
አሏህ ከአንተ ጋር ነዉ🤌


صباح الورد 🌹
❤‍🔥12😢1
.
" አቡበከር ሆይ ምን አስለቀሰህ? "
ተብለው ሲጠየቁ

" የአላህ መልዕክተኛን እያለቀሱ አየሁ ከዛ
እኔም አለቀስኩኝ::በማለት መለሱ🥹



اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚
🥰14🔥2
ሐቢብ አልዓቢድ እንዲህ ይላሉ፦

"በስራ ከተማ ስገባ ሱቆች ተዘጋግተዋል። 'የሆነ የማላውቀው ዒድ አላችሁንዴ?' አልኩኝ።
* 'አይደለም። ሐሰኑል በስሪ መስጂድ ውስጥ ሰዎችን እየመከረ ስለሆነ ነው' አሉኝ።"

[አልመዋዒዝ ወልመጃሊስ፡ 181]
🔥11
ሰዎች "እኛ እንረዳሻለን" ይሉኛል። ነገር ግን እኔን መረዳታቸው በውስጤ ያለውን ሰላም ይነጥቀኛል።
እኔ በነሱ ዘንድ እንግዳ ሆኜ መታየትን እመርጣለሁ፤ ምክንያቱም ማንም በማያውቀው ማንነቴ ውስጥ ነው እውነተኛ ነጻነቴ ያለው...🥀
❤‍🔥10
Someone said

ወዳንተ ሊመጣ የተዘጋጀ ነገር ላይ ቀድመህ በመሄድ አትቅለል 🙌
🔥9
Someone said

​ካንተ መራቅ የሚፈልግን ሰው...
አንተም በመራቅ አግዘው።
🤝9
ስንፈተ መጨመር አጥቅቷታል ቻናሌን😭
🤣10
صباح الخير ☕️

አላህ ንጋታችሁን በውዴታውና በችሮታው ያስውብላችሁ፤
በበጎ ነገርና በደስታ የተሞላ ቀን መጀመሪያ ያድርግላችሁ። አላህ ደስታንና እረፍትን ይስጣችሁ፣ በሁሉም ጥረቶቻችሁም ላይ ጥንካሬንና ስኬትን ይለግሳችሁ🤗

መልካም ቀን🤍
🥰10🙏1
Only 1 members🥺 left for 300 subscribers 🥳🥳
👏7
ከተረዳሁት 7

መቻል ነው መሰለኝ ከወዳጅ ጋ የሚያዘልቀው
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።

እንጂ እ'ማ ፦

እንደደከመን ብንተውው... እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር

እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር ...🥲
🔥7😭3
Finally 300 subscribers 🥳🤩

Shukren for all of you 🫶
🥰8
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Finally 300 subscribers 🥳🤩 Shukren for all of you 🫶»
አወጣዉ አወረድኩኝ እና በስተመጨረሻም
"በእምባ እና ተሀጁድ መሀከል"
የሚል ጠቃሚ፣አስገራሚ እንዲሁም አጓጊ ታሪክ ወደእናንተ ለማቅረብ ተሰናድቻለዉ

መስማማታችሁን በተለመደዉ መስመር ጠቁሙኝ ❤️
🔥26❤‍🔥4👌4💔1