ፀሀፊ እንደ ፁሁፎቹ ቁምነገረኛ
ቀልደኛም እንደቀልዶቹ ቀላጅ
አነቃቂዉም እንደንግግሮቹ የነቃ
ላይሆን ይችላልአንዳንዴ ህይወት ስሸልም ነጥቃ ነዉ
ሁኔታዉን አመቻችታ አቅሙን ትነሳለች
በጥሩም በመጥፎም በሰዉ ከመፍረድ ዝም ብሎ መታዘብ ይሻላል🙂
👏5🔥2
ካላማረ አለባበስ ስር ያለዉ ማንነት ግን እንዴት ፀዴ ነዉ
ለገፅታዉ ሳይጨነቅ እንቁ መገለጫ ይዞ መዞር እንዴት ቻሉበት
ልባቸዉን አሽሞንሙነዉ ሰዉነታቸዉ ላይ የሚጥሉትን ጨርቅ አዝረክርከዉ በየጥጋጥጉ መወሸቃቸዉ አጂብ አያስብልምታድለዉ🙂
🥰5❤3
جوما جميل 🫶
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
❤3🔥2
በተመሳሳይ መንገድ እየተጓዛቹ ተመሳሳይ ምልከታን እያስተናገዳቹ
ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ተዘፍቃችሁ ሳለ
ዎናዉን አስፓልት ብዙ አቅጣጫዉን የዘረጋ ምልከታቹን የሚቀይር ነገር እንደማየት
ምን ልብን የሚያሞቅ ነገር አለ🫠
ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ተዘፍቃችሁ ሳለ
ዎናዉን አስፓልት ብዙ አቅጣጫዉን የዘረጋ ምልከታቹን የሚቀይር ነገር እንደማየት
ምን ልብን የሚያሞቅ ነገር አለ🫠
ብቻ ብቻ መንገዱ ረዝሞ እንጂ
አስፓልቱ ቀርቶ አይደለም
ታገሱ🫶
🔥5❤4
ደጋግሞ መጠየቅና በጠየቁት ልክ መቀበል በፍጥረታት ሲለካ
ላም አለኝ በሰማይ ሆኖ ይመሰላል
ፍላጐታችን ያደረበትን የሰዎዊነት መጠይቃችንን ከኛ እኩል ለተፈጠረዉ አካል ከ አንድ በላይ ጠይቆ
ለመቶኛ ጊዜ ለመልስ ማኮብኮብ ራስን ያሳንሳል
ለጌታዉ ተዎድቆ እጁን የዘረጋ 100000 ጉዳዮች ቢኖሩት እና ደጋግሞ ቢጠይቅ
ለልብም መካሻ ለራስም ጋሻ ሆኖ ይመለሳል
🙂
ላም አለኝ በሰማይ ሆኖ ይመሰላል
ፍላጐታችን ያደረበትን የሰዎዊነት መጠይቃችንን ከኛ እኩል ለተፈጠረዉ አካል ከ አንድ በላይ ጠይቆ
ለመቶኛ ጊዜ ለመልስ ማኮብኮብ ራስን ያሳንሳል
ለጌታዉ ተዎድቆ እጁን የዘረጋ 100000 ጉዳዮች ቢኖሩት እና ደጋግሞ ቢጠይቅ
ለልብም መካሻ ለራስም ጋሻ ሆኖ ይመለሳል
አስቡበትማ
🙂
🔥4🫡3
ከነሱ በላይ እንደሆንክ ሲገባቸዉ
አዉቀዎለዉ እኮ ብለዉ ያሙሃል
አንሰህ ደግሞ ስትቀርባቸዉ
አታዉቀኝም ብለዉ ይጐርሩብሃል
😐
አዉቀዎለዉ እኮ ብለዉ ያሙሃል
አንሰህ ደግሞ ስትቀርባቸዉ
አታዉቀኝም ብለዉ ይጐርሩብሃል
😐
❤4🔥3
አሁን ማስማማት ያቃተኝ ነገር
ራሴን እና ራሴን ማስታረቅ ነዉ
መጣመር እየፈለጉ ይሸሻሉ
ደሞኮ ረመዳን እየደረሰ ነዉ🤧
ራሴን እና ራሴን ማስታረቅ ነዉ
መጣመር እየፈለጉ ይሸሻሉ
ደሞኮ ረመዳን እየደረሰ ነዉ🤧
😁4🤣3
እናንተ ብቻ የሱ ባርያ እንደሆናቹ
እሱም የናንተ ብቻ ጌታ እንደሆነ
ተሰምቷቹ አያዉቅም
🫠
❤🔥9🔥2👏2
አንዳንድ ጊዜ የሚመጡ የዉስጥ ሀይል ንዝረቶች
በየሁልጊዜ እየመጡ ጠንካራ ቢያደርጉን ኖሮ በመድከም አጥር ዉስጥ መብሰልሰል እናቆም ነበር
አላህዬ የዛሬን ብቻ አዉጣኝ የምትለዎ የምላስ ወለምታ በዛሬዎች ብቻ ባትቋጭ ኖሮ
አዳዲስ ክስተቶች ባላስደነገጡን ነበር
በየሁልጊዜ እየመጡ ጠንካራ ቢያደርጉን ኖሮ በመድከም አጥር ዉስጥ መብሰልሰል እናቆም ነበር
አላህዬ የዛሬን ብቻ አዉጣኝ የምትለዎ የምላስ ወለምታ በዛሬዎች ብቻ ባትቋጭ ኖሮ
አዳዲስ ክስተቶች ባላስደነገጡን ነበር
ተመሳሳይ ስበትማ አለ ኣ😕
❤🔥4🔥4🤔3👏1
አንዳንዴ ከግዑዝ ነገር ጋር
በልቅ ከማዉራቴ የተነሳ
ምላሻቸዉን መስማትና በምላሾቻቸዉ መስማማት ጀምርያለዉ🥲
😁5🤝3
የስብራት ግማሽ የለዉም
ሁሉም የልብ ስብራት ራሱን የቻለ ህመም አለዉ
ሁሉም የልብ ስብራት ራሱን የቻለ ህመም አለዉ
ከስብራት በላይ የሚያስፈራዉ ግን🙂
በስብራቱ ልክ መጠገንን
አለመቻሉ ነዉ
❤🔥5🍓4
በድል ሲመለስ አጃቢዉ በዝቶ
እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ
አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ
ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ
አረ ማን ማን አለ ከቶ
ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ
የለብንም ኣ😌
እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ
አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ
ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ
አረ ማን ማን አለ ከቶ
صل وسلم على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤
ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ
የለብንም ኣ😌
🥰5🍓3🔥2
ከብዙ ንግግር በሗላ
ያለዉ ዝምታ ግን ሲያስጨንቅ
ከብዙ ጥል በሗላ ያለዉ ይቅርታ ግን ሲያስፈራ
ከእልፍ መቀራረብ በሗላ
መራራቅና መረሳሳት ግን ሲያሰጋ
ያለዉ ዝምታ ግን ሲያስጨንቅ
ከብዙ ጥል በሗላ ያለዉ ይቅርታ ግን ሲያስፈራ
ከእልፍ መቀራረብ በሗላ
መራራቅና መረሳሳት ግን ሲያሰጋ
ብቻ ብዙ ከሆኑ ነገራቶች ማጉደልና መልመድ እንዴት ይከብዳል😫
👌7❤🔥5