ሰኪነቱል ሩህ🖤
487 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ጁሙዓ መልዕክት:-

--ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"مَنْ صَلَّى عَلَىَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرًا ‏"‏ ‏
"ማንም በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ፣ አላህ በእርሱ ላይ ሰለዋት ያወርዳል።"
📘 ሶሒሕ ሙስሊም 408

--እንዲሁም እንዲህ አሉ፦

أَوْلَى النَّاسِ بِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَكْثَرُهُمْ عَلَىَّ صَلاَةً ‏
"
"በፍርዱ ቀን ለኔ ይበልጥ ቅርብ የሆኑት፣ በእኔ ላይ ብዙ ሰለዋት የሚያወርዱ ናቸው
።"
📘 ጃሚዕ አት-ቲርሚዚ 484

--
እንግዲ አህባቢ ሰለዋት እያበዛን🙌
8🔥3🥰1
ጌታችሁን ግን ማን ብላቹ ነዉ የምጠሩት 🙂
❤‍🔥6🔥3🏆3
ጨቅላነት ግን ደስ ሲል
የቱ ጊዜ ናፈቀሽ ብለዉ ቢጠይቁኝ
በቤተሰብ ታጅቤ በእናቴ ስር ዉስጥ የታቀፍኩበት ጨቅላነቴ እላቸዉ ነበር


ትንፋሼ ትንፋሽዎን በሚስብበት
እጆቼ እጆችዎ ላይ የሚተረማመሱበት እንቁ ጊዜያት አለመናፈቅ እንዴት ይቻላል


እድገትማ የራስሽ ወልደሽ ታቀፊ ከመባል የዘለለ ምን ተረፈኝ🥲
❤‍🔥6🥰3
Forwarded from Halal memory🫀
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሸይኽ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ተሻግረዋል።

ሁላችንም ኺያጆች ነን። ከአላህ ግን ዘውታሪ ነው። መልካም ጸባያቸውን የምንከተል ያድርገን።
💔12😨31😭1
ራሴን እቀየመዎለዉ

ከማይሆኑኝ ሰዎች ጎን መቀማመጤ
ስለእኔ በሌለሁበት ጠበቃ ለማይሆኑኝ ፍጥረታት ሽንጤን ገትሬ መከራከሬ


ለክብራቸዉ ማሸርጎዴ ለስሜታቸዉ መነጠፌ
ለደስታቸዉ ማጨብጨቤ ለሀዘናቸዉ መከፋቴ


ራሴን እንድቀየመዉ ያደርገኛል

አንድ ወደፊት ለማይራመዱልኝ 100 እርምጃዎችን መራመዴ
ከጀርባዬ ለሚወጉኝ ከጎናቸዉ መደገፌ
ለሚሄዱልኝ ብዙ መሮጤ
ለማይደክሙሉኝ ብዙ መንከራተቴ

እያሳነሱኝ እነሱን ማላቄ
እያዎረዱኝ እነሱን ማክበሬ
እየራቁኝ በእጥፍ መቅረቤ
ጉዳቱ ደርሶ ሲያመዝን ከጥቅሙ እየሸሸ
ዝም ማለት ሆነ ምላሹ


ብቻ ዝምብዬ ሳስበዉ
አንዳንዴ ራሴን እቀየመዎለዉ💔


🔥3👏3💔3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ራሴን እቀየመዎለዉ ከማይሆኑኝ ሰዎች ጎን መቀማመጤ ስለእኔ በሌለሁበት ጠበቃ ለማይሆኑኝ ፍጥረታት ሽንጤን ገትሬ መከራከሬ ለክብራቸዉ ማሸርጎዴ ለስሜታቸዉ መነጠፌ ለደስታቸዉ ማጨብጨቤ ለሀዘናቸዉ መከፋቴ ራሴን እንድቀየመዉ ያደርገኛል አንድ ወደፊት ለማይራመዱልኝ 100 እርምጃዎችን መራመዴ ከጀርባዬ ለሚወጉኝ ከጎናቸዉ መደገፌ ለሚሄዱልኝ ብዙ መሮጤ ለማይደክሙሉኝ ብዙ መንከራተቴ …»
ዝምታዬን መስበር ሳይኖርብኝ አይቀርም
ስለ አክሱም እህቶቻችን የሂጃብ ጉዳይ ያልሰማ ሰዉ ይኖራል ብዬ አላስብም

ይሄ ነገር የተጀመረዉ በዚ አመት አልያም በኛ ትዉልድ አይደለም ዘመን ከዘመን ሲሻገር የመጣ ቢሆንም ከኛ በፊት የነበሩት ትዉልዶች ሀሳባቸዉ መሬት ላይ ሳይወርድ አክሽፈዉታል

መቼም ከ7ተኛ ክፍል ጀምሮ ሲያስግቱን የነበረዉ የታሪክ ትምህርት ያለ ምክንያት አልነበረም ያኔ እነ አፄ ዮሃንስ ሀገሪቷን ወደ አንድ ሀይማኖት ለመቀየር ሲሞክሩ ግማሹን በስልጣን ሹመዉ ሲያከፍሩ
የተቀሩት ሸሂድ በመሆን ታግለዎቸዎል

ከትዉልድ ትዉልድ ሲያስተምር ሲጠነስስ የመጣዉ ማህበረሰብ አሁን ሀያል ሲሆን በግልፅ ይታያል
በአፄዎቹ ጊዜ የተሰራዉ በደል ታሪክ ሸፋፍኖ ቢያልፈዉ ታጋዮቻችን በአደባባይ አሳይተዉታል

ዛሬ ላይ ግን ዝምታን ያነገስነዉ እኛ እንደ ቀላል ፍትህ በማለት እናልፋለን
ስለ ማን እና ምን ነዉ ፍትህ ምንጠይቀዉ


ከሳሹም ተከሳሹም ጥፋተኛዉን ያዉቁታል እየተፈተነ ያለዉ ዳኛዉ ነዉ


ፍትሕ እያልኩኝ አፌን አላበላሽም ፍትህ እግር የለዉም ተራምዶ አይመጣም እኛዉ ካልሄድንለት

በየጁመኣዉ ኹጥባ ላይ ስማቸዉን ሚዘክር አሊም በጠፋበት
በእናቶች ዱኣ መወሳት ባጠረበት
በፈዘዘ ወጣት መገለፅ ባልቻለበት ሁኔታ ላይ ፍትህ ብሎ መጮኽ በድንጋይ ላይ ዉሃ ማፍሰስ ነዉ

ሰላምታን መለገስ እንደ ኢማን የሚቆጥርበት ወጣት ይዘን እስከመቼ

ሁላችንም ባየነዉ ነገር ተጠያቂዎች ነን ነገ አላህ ፊት ስንቀርብ የምንመልሰዉን እናዘጋጅ
አዘመንን ብለዉ አፈዘዙን
በሀቅ መንገድ ሆነን ስለምን ፈራን
ብዙ በፃፍኩኝና እራሴንም በወቀስኩኝ ነበር ........💔
3👍2🔥2💔1
ሰኪነቱል ሩህ🖤
ዝምታዬን መስበር ሳይኖርብኝ አይቀርም ስለ አክሱም እህቶቻችን የሂጃብ ጉዳይ ያልሰማ ሰዉ ይኖራል ብዬ አላስብም ይሄ ነገር የተጀመረዉ በዚ አመት አልያም በኛ ትዉልድ አይደለም ዘመን ከዘመን ሲሻገር የመጣ ቢሆንም ከኛ በፊት የነበሩት ትዉልዶች ሀሳባቸዉ መሬት ላይ ሳይወርድ አክሽፈዉታል መቼም ከ7ተኛ ክፍል ጀምሮ ሲያስግቱን የነበረዉ የታሪክ ትምህርት ያለ ምክንያት አልነበረም ያኔ እነ አፄ ዮሃንስ…
እንደ እኔ
ፍትሕ ከሌለበት መፈለግ እናቁም
ሰጪዎቹም ነሺዎቹ እኛ ነን
በሂጃብ ጉዳይ ዝም ባንላቸዉ የአዛን ድምፅ እስከሚከለክሉ አይደርሱም ነበር
በአሽሙራቸዉ ሲወጉን ባንስቅላቸዉ ኖሮና በብሂላቸዉ ባንሞኝ ዛሬ ላይ ጦቢያ የተቀደሰች ሀገር ናት እያሉ በግዕዝ ቃላቸዉ ባላጠቡን ነበር
ዛሬ ቢረፍድም አላበቃም
ማህበራዊ ሚድያ ላይ በጥቂቶቹ መገለፁ ብቻ በቂ አይደለም
ማብቂያዉ የኛ ትዉልድ መሆን አለበት
ለወደፊቶቹ ትዉልዶች እንደ ታሪክ ብቻ እንዲወሳ ማድረግ የምንችለዉ በዝምታ ሳይሆን በትግላችን ነዉ
ዝም አንበል 😕
5🤝4
የሆነች ሀጃ ገጥማኝ ሰሞኑን ብቅ እያልኩኝ ላልሞነጫጭር እችላለዉ
ዋ left ትሉና
በዱአችሁ አትርሱኝ🫶
👍8😁5💔1
ለሀዘን የሚያጋልጡንን ነገሮች እየቆጠርን ልባችንን ከምናደክም አላህ ሱ.ወ የዋለንን ፀጋዎች تفكر እያረግን አላህን እናመስግን
ደሞኮ ሙስሊም አልሀምዱሊላህ ለማለት ምክንያት አይፈልግም አይደል ስለዚ الحمد لله በሉ🤞
❤‍🔥31
አሰላሙ አለይኩም 🫶
ከብዙ መሮጥ በሗላ ቆመናል
እንደምንድናቹ?
❤‍🔥4🥰2
ሰዎዊነት በመወለድ የሚሰጠን ሀላፊነት የሆነ ቢሆንም
ሰብአዊነት ግን ከስንት አንዴ የሚቸረን ሀዲያችን ነዉ


The heart can break and still find reasons to smile; it’s the beauty of being human🥀

የሰዉ ልጅ ተብላቹ እስከኖራቹ ድረስ ልቦቻችሁ ቢጠወልጉም መንሳፈፍያ እየፈለጋቹ መጓዛቹን አታቁሙ
ጠንካራ ልብ መኖር ሁሌ ግዴታ አይደለም
ሁሌ አለመሸነፍ ያደክማል
ብቻ በነገራቶች ክብደት እራሳችሁን አታቅሉት
ችግሮች ሁሉ ይዘዉ የሚመጡት የራሳቸዉ መፍትሄ አላቸዉ
መከፈቻ ጋኖቹ ግን እንደ ችግሮቹ ጎልተዉ አይታዩንም


በባትሪም ቢሆን ፈልጓቸዉ🥲

ተስፋ አትቁረጡ ለማለት ነዉ
🔥4👏2
ወራቶች ተቆጠሩ በ70 ሰዎች ተደግፌ
በ20 ሰዉ ብቻ እየታየዉ

ከብዛት ጥራት🥲(ራሴን ማፅናኛ ቃል)
🤣11😁3
ምናልባት ካለን አካፍለን መስጠት ከደግነት ባህሪ ሊካተት ይችላል
እንደ እኔ አስተሳሰብ gen

ከራስ አጉድሎ ለሰዉ መሙላት

የደግነት ጥግ ይመስለኛል

ከሞላ ላይ ማፍሰስ አልያም በትርፍ ማካፈልማ አዛኝነት እንጂ ደግነት ሆኖ አይታየኝም
ይልቁንም
ለኛ ሊሞላ ትንሽ የቀረዉን ገና ምንም ላልሞላለት አሳልፎ መስጠት
ማድረግ እየቻልን ለነሱ ማድረግ አለመቻል ብቻ የቻልነዉ አለመቻል

እልፍ ሲልም ብናደርገዉ የሚያስደስተንን ለፍጡር አለሙ አድርጎ መደሰት🖤

ሞኝነት ቢሉትም ለኔ ደግነት ነዉ!!
🔥3🤝2
እውነት ከነብያችን[ﷺ]በላይ ችግር
ያገኘዉ ማን አለ?🥺

صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد
🥰51
ብቸኝነት ራስን አስገኝቶ ነፍስን ካስደሰተ
በድብርት ሳጥን ዉስጥ ካልተንከባለለ
ከጌታህ መንጣፍ ላይ ከተረማመደ

ብቸኝነት ሰላም አለዉ
🫶
🔥11👌2
ወደ ራስ አለም ሽሽት ግን ደስ ሲል
ወደ ራሳችን መመልከት ከራሳችን ጋር መፋቀር
ሸሽተዉን ከሄዱበት ቦታ አለመገኘት
ስለራስ ማሰብ ስለራስ መኖር
እኔ እራሴ ሀይል ላይ መንሳፈፍ
ከቅርበት የሚስብ መልካም መንፈስ ደስ ይላል ኣ😙
4🔥2
በጠፋሁኝ ቁጥር ተመልሼ የምመጣዉ
አንባቢን ናፋቂ ልብ ስለተሰጠኝ ነዉ እንጂ
የመፃፍ አባዜ ይዞኝ አይደለም🥲
😁42