Forwarded from ✿્᭄͜͡𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜ᵗʰᵒᵘᵍʰᵗ✍𝄄꯭꯭꯭•̶꯭꯭꯭꯭๋๋
❤8
ሂጃብሽ የፈለገ ቢንሸራተት ፀጉርሽ እንዳይታይ ብሎ ነው ግንባራም ያደረገሽ
Be postive🙌
😉😉😉
Be postive🙌
😉😉😉
🤣10❤2
👍6
👌7👍5❤2💯2
ማትገመቺ ሁኚ🫰🫰
እነሱ ልክ እንደ ዘመኑ ሴቶች ናት ብለው ሲያስቡሽ አንቺ ደሞ ልክ"መርየምን" ና "ኣዒሻን"ሆነሽ አሳያቸው🙌🦋
©
እነሱ ልክ እንደ ዘመኑ ሴቶች ናት ብለው ሲያስቡሽ አንቺ ደሞ ልክ"መርየምን" ና "ኣዒሻን"ሆነሽ አሳያቸው🙌🦋
©
👏13🎉3
አንድ ሰው "ይህን ላደርግ ምያለሁ!" ቢል የአላህን ስም ባይጠራበትም ልክ "ወላሂ ይህን ላደርግ" እንዳለ ሰው መሀላው ይቆጠራል ይላሉ ኢብኑ ዑመር፣ ኢብኑ ዐባስ፣ ኢብራሂም አነኸዒይ፣ ሱፍያን አሠውሪይ እና ሌሎችም።
[ሚስኩል ኺታም፡ 5/205]
[ሚስኩል ኺታም፡ 5/205]
❤5🥰3
ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ :-
አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አይኖርም ነበር። ነገር ግን ከወንጀሉ የቶበተ አላህን ፈሪ ይሆናል። ወንጀሉን ሚያስምር ሌላ መልካም ስራ የሰራም ሰው አላህን ፈሪ ሚለው ውስጥ ይገባል።
📙:|[ሚንሀጁ ሱና (٧ / ٨٢) ]

❤6
📌 ውዷ እህቴ...
ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማቀጣጠያ ማገዶ መሆኑ ግልፅ ነው!
ሴቶችም በባእዳን [መህረም ካልሆኑላቸው ወንዶች ውጭ] ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው!!
አላህ ሁላችንንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን!!
አሚን
@ehsan_tube0
ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማቀጣጠያ ማገዶ መሆኑ ግልፅ ነው!
ሴቶችም በባእዳን [መህረም ካልሆኑላቸው ወንዶች ውጭ] ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው!!
አላህ ሁላችንንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን!!
አሚን
@ehsan_tube0
❤9👌3
እስኪ ሁላችንም አንድ ኸይር ነገር እንስራ:
የ Text (messege) packege እንግዛ እና ከዚህ በታች ያለውን ፅሁፍ በ ሚሴጅ ላሉን ስልክ ቁጥሮች ለቻልነው እንላክላቸው❤️🩹
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
የ Text (messege) packege እንግዛ እና ከዚህ በታች ያለውን ፅሁፍ በ ሚሴጅ ላሉን ስልክ ቁጥሮች ለቻልነው እንላክላቸው❤️🩹
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም! ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ...... ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን🙌☝️ከላይ ያለዎን ፅሁፍ አንዴ ብቻ ነክታችሁት Copy አድርጋችሁ ሚሴጅ ውስጥ ገብታችሁ Paste አድርጉት እና ለምታውቁት ላኩላቸው እና ኸይር እንሸምት❤️🩹
❤6
✍ ኢላሂ፣ አንተን ሳምጽህ ፣ ተገዳድሬ ወይም ታላቅነትህን አቅልዬ፣ ወይም ትዕቢት ይዞኝ ሳይሆን ፣ ደካማ ሰለሆንኩኝ ነው።
.....ኢላሂ ይቅር በለን፣ ተውበታቸውን ከተቀበልካቸው ሰዎች አድርገን❤️🩹
.🧕
.....ኢላሂ ይቅር በለን፣ ተውበታቸውን ከተቀበልካቸው ሰዎች አድርገን❤️🩹
.🧕
❤14
ሳይካትሪስት :- "አሁንም ከራስሽ ጋር
ታወሪያለሽ እንዴ?"
Me :- "አይ ባለፈው ተጣልተናል"
ታወሪያለሽ እንዴ?"
Me :- "አይ ባለፈው ተጣልተናል"
🤣6❤5
ሚስት የምትሆን ሴት የለችም፣ ከማለትህ በፊት እኔ ባል መሆን ችላለሁ ወይ? ብለህ ራስህን ጠይቅ!
ወንድ እንጂ ባል የለም ከማለትሽ በፊት፣ እኔ ጥሩ ሚስት መሆን ችላለሁ ወይ? ብለሽ ራስሽን ጠይቂ!
الطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبٍاتِ
♡ መልካሞቹ ወንዶች ለመልካም ሴቶች መልካሞቹ ሴቶች💍 ለመልካም ወንዶች የተገቡ ናቸው""
يارَبّ لا تَكسِر قَلبَين أرَادا التّلاقِي فِيْ حلالك💍❤
♡️
┄┄┉┉✽»✿»✽┉┉┄┄

❤11👌2👍1