Forwarded from አለ ሕግ
የሰበር ችሎት 10 የህግ አተረጓጎም ደንቦች
=================
ህግ እንደማንኛውም የስነ ጽሑፍ ስራ ህግ ለማውጣት ስልጣን የተሰጠው አካል የሚጽፈው ድርሰት ነው፡፡ በመርህ ደረጃ ማንበብ የሚችል ዜጋ ሁሉ (በሙያው መመረቅና መሰልጠን ሳያስፈልገው) ይህን ህግ አንብቦ ይረዳዋል ተብሎ ይገመታል፡፡ ይሁን እንጂ የተጻፈ ህግ ከሌሎች ድርሰቶች በእጅጉ የሚለው የራሱ ባህርይ፣ ዘይቤና የአጻጻፍ ስርዓት አለው፡፡ ስለሆነም በሁሉም ዜጋ ይቅርና ህጉን በሚጽፈው፣ በሚያስፈጽመውና በሚተረጉመው አካል ወጥና ተመሳሳይ መረዳት አይኖርም፡፡ የህጉ ቋንቋ የሚፈጥረው የአረዳድ ልዩነት አንድ ቦታ ላይ ሊቋጭ ስለሚገባው አንደኛው የመንግስት አካል የሚሰጠው ትርጉም ባልተግባቡት ወገኖች መካከል አሳሪ ይሆን ዘንድ ፍርድ ቤት ህጋዊና ህገ-መንግስታዊ ዕውቅናና ብቃት ያለው ተቋም ሆኖ ተቋቁሟል፡፡
ፍርድ ቤትም ቢሆን ግን አንድ ምላስ እንጂ አንድ ራስ የለውም፡፡ አንዲት ድንጋጌ በፌደራልና በክልል፣ በበላይና በበታች ፍ/ቤቶች ብሎም በውስጣቸው በሚገኙት ችሎቶች የተለያየ አንዳንዴም የተራራቀ መልዕክት ታስተላልፋለች፡፡ ሁልጊዜ ይህን መሰሉ አለመናበብ ባይኖርም ክስተቱ አይቀሬ ነው፡፡ አይቀሬነቱ የሚመነጨው ከአንባቢው (ዳኛው) ስህተትና ግድፈት ብቻ አይደለም፤ ከተነባቢው (ከተጻፈው ህግ) ልዩና ውስብስብ ባህርያት ጭምር እንጂ፡፡
የአገራችን የመጨረሻ፤ የበላይ ህግ ተርጓሚ የሆነው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሚና በእያንዳንዱ በቀረበለት መዝገብ ላይ ህጉ ምን እንደሚል ትርጉም መስጠት ብቻ አይደለም። ከዚህ ባለፈ የስር ፍርድ ቤቶች ምን ዓይነት የህግ አተረጓጎም ስልት መከተል እንዳለባቸው ጭምር መመሪያ መስጠት ይጠበቅበታል። ይሄ ደግሞ ወጥነት ከማስፈኑ በላይ የችሎቱን ስራ በእጅጉ ያቀልለታል። ለምሳሌ በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ለእያንዳንዱ ድንጋጌ ትርጉም ከመስጠት ባለፈ የስር ፍር ቤቶች ህጉን በምን ዓይነት የአተረጓጎም ስልት መተርጎም እንዳለባቸው አቅጣጭ ቢያስቀምጥ መሰረታዊ የህግ ስህተቶች ቁጥራቸው ይቀንሳል። በተለይ የህግ አተረጓጎም ስልትን የሚገዛ ዝርዝር ህግ በሌለበት /ከተወሰኑት ድንጋጌዎች በቀር/ በአገራችን የስር ፍርድ ቤቶች መከተል ስላለባቸው የህግ አተረጓጎም ስልት ግልጽ አቅጣጫ ማስቀመጥ ችሎት ዋነኛ ሚናው አድርጎ መውሰድ ይኖርበታል።
እስካሁን በሰበር ችሎት በተሰጡ ውሳኔዎች የህግ አተረጓጎም ስልትን በተመለከተ ጎልቶ የሚታይ ባናገኝም በተወሰኑ ውሳኔዎች ችሎቱ የተጠቀማቸው ስልቶች ጠቅለል ባለ አነጋገርም ቢሆን ተገልጸዋል። ከእነዚህ ውስጥ የተወሰኑት ተጨማሪ ማብራሪያ ሳይታከልባቸው በውሳኔዎቹ ላይ እንደተጠቀሱ እንደሚከተለው ቀርበዋል።
1/ ማራባት
ሰ/መ/ቁ. 79476 ቅጽ 18
ከድንጋጌው ውስጥ “...የሌሎችም ክፍያዎች..” ወይም “.. 0thher payments ~ የሚለው ሐረግ ጠቅላላ ቃል መሆኑ ግልጽ ሲሆን እንዲህ በሆነ ጊዜ ቃሉን ሕግ አውጪው የተጠቀመው ምንን ለማመላከት ነው? የሚለውን ጥያቄ ማንሣቱ ተገቢ ሲሆን የሕግ አተረጓጎም መርሆዎችን መሠረት በማድረግም ምላሹን ማግኘት ይቻላል፡፡ በዚህም መሠረት ከጠቅላላው ቃል በፊት የተዘረዘሩት የቃላት ዝርያ የሚያሣዩትን ሁኔታ በመመልከት ጠቅላላ ቃል ሌሎች ያልተዘረዘሩትን ተመሣሣይ ዝርያ ያላቸውን ቃላት ለመጠቀም ታስቦ የተቀመጠ ነው በሚል እንደሚተረጎም ተቀባይነት ያላቸው የሕግ አተረጓጎም መርሆዎች ያስገነዝባሉ፡፡
2/ ጥብቅ የሕግ አተረጓጐም መርህ
ሰ/መ/ቁ. 98263 ቅጽ 17
በፍርድ ውሳኔ የተሰጠበት ጉዳይ አፈፃፀም ለማስቀረት የፍርድ ባለመብት እና የፍርድ ባለዕዳ የሚያደርጉት የዕርቅ ውል፣ በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 276 እና በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 277/1/ የተደነገገውን ጥብቅ መስፈርት የሚያሟላ ባልሆነበት ጊዜ፣ ህጋዊ ውጤትና ተፈፃሚነት እንደማይኖረው የሚያረጋግጥ፣ ጥብቅ የሆነ የሕግ አተረጓጐም መርህ መከተል የፍርድ አፈፃፀም ስርዓቱን ውጤታማና ቀልጣፋ በሆነ ሁኔታ እንዲከናወን ለማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
3/ የቃል በቃል ንባብ /የተናጠል ንባብ/
ሰ/መ/ቁ. 57632 ቅጽ 12
የ2 ዳኞች የልዩነት ሀሳብ
ከላይ ከደረስንበት መደምደሚያ ላይ ለመድረስ ከዚህ በፊት ከላይ ከገለፅናቸው ምክንያቶች በተጨማሪ የአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 9 አቀራረፅ እና የቃል በቃል ንባብ መገናዘብ አለበት የሚል እምነት አለን፡፡
ሰ/መ/ቁ 101271 ቅጽ 16
የአዋጅ ቁጥር 650/2001 አንቀጽ 44 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረታዊ ባህሪና ዓላማ እንደዚሁም ድንጋጌው በአካዳሚክ ሰራተኞች የይግባኝ መብት ላይ የሚኖረውን ሕጋዊ ውጤት ለመረዳት የድንጋጌውን የተናጠል የቃል በቃል ንባብ ማየት ብቻዉን በቂ አይደለም፡፡
4/ ዓላማ
ሰ/መ/ቁ. 93137 ቅጽ 15
የፍ.ስ.ስ.ሕ.ቁ. 6 ዓይነተኛ ዓላማ ተገቢ ሁኔታዎችና ፍሬ ነገሮች ተሟልተው መገኘታቸው ሲረጋገጥ በሀሰተኛ ማስረጃ፣ በመደለያና በመሰል ወንጀል ጠቀስ ድርጊቶች ምክንያት የተዛነፈውን ፍትሕ ወደነበረበት መመለስ ነው፡፡
5/ ተቃራኒ ንባብ
የሰ/መ/ቁጥር 46386 ቅጽ 13
በወንጀል ጉዳይ የተሰጠ ውሣኔ በዚያው ጉዳይ በፍታብሔር በማስረጃነት አግባብነት እና ብቃት የሚኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2149 ተቃራኒው ንባብ ያስገነዝበናል።
6/ ግልባጭ ንባብ
ሰ/መ/ቁ. 49635 ቅጽ 12
በፍ/ብ/ሕ/ቁ 2278 እንደተመለከተው የተሸጠን ነገር የተረከበ ገዥ የሽያጩን ዋጋ ወዲያውኑ የመክፈል ግዳታ ያለበት በመሆኑና የሽያጩ ዋጋ ያልተከፈለውው ሻጭ የተሸጠውን ነገር ሳያስረክብ በእጁ የማቆየት መብት የሚሰጠው ለመሆኑ የዚሁ ድንጋጌ ግልባጭ ንባብ ስለሚያስረዳ…
7/የተቃርኖ ንባብ
ሰ/መ/ቁ. 54129 ቅጽ 11
የአስተዳደር መስሪያ ቤት መብቱን የሚጠይቀውም ሆነ ግዴታውን የሚወጣው ለሥራ ተቋራጩ ሲሆን የአስተዳደር መሥሪያ ቤት ግንኙነት ከሥራ ተቋራጩ ጋር ብቻ የሚወሰን መሆኑን ከፍታብሔር ህግ ቁጥር 3205 እና ከፍታብሔር ህግ ቁጥር 3206 የተቃርኖ ንባብና ትርጉም ‛Acontrario reading and Interpretation‛ ለመገንዘብ ይቻላል፡፡
8/ ጥምር /ጣምራ/ ንባብ
ሰ/መ/ቁ. 86398 ቅጽ 17
የመቃወም አቤቱታው እና የማስረጃው ቅጂ የመቃወም ተጠሪ ለሆነው ወገን እንዲደርስ መደረግ የሚገባው መሆኑን ከመግለጽ በስተቀር የመቃወም ተጠሪው የጽሁፍ መልስ እና የመከላከያ ማስረጃ ማቅረብ እንደሚገባው በእነዚህ ድንጋጌዎች ላይ በግልጽ የተጻፈ ባይሆንም የመቃወም ተጠሪ የሆነው ወገን በፍትሐብሔር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 234 ድንጋጌ መሰረት ለቀረበበት የመቃወም አቤቱታ ያለውን የመከላከያ መልስ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚገባው ስለመሆኑ ከቁጥር 360(1) እና (2) ድንጋጌዎች ጣምራ ንባብ መገንዘብ ይቻላል፡፡
9/ አውድ ንባብ
ሰ/መ/ቁ. 67280 ቅጽ 11
ሕግ አውጪው የትምህርት ዝግጅትንና የሥራ ልምድን ለያይቶ እኩል ዋጋ በአንድ አንቀፅ ከሰጠ በኋላ በተከታዩ ድንጋጌ ተመሣሣይ መንፈስ ያለው አንቀፅ ያስቀምጣል ማለት ትርጉም አልባ ከመሆኑም በላይ የሕጎችን አውድ ንባብ (contextual interpretation) ትርጓሜ ያልተከተለ፤ አዋጁ ውጤት እንዲኖረውና በአዎንታዊ መንገድ ታይቶ ሥራ ሊይ እንዲውል ለማድረግ የሚያስችል የአተረጓጎም መንገድ ሆኖ አይገኝም፡፡
10/ ጠቅላላ እና ልዩ ህግ

ፍቃዱ ቱልቻ እና አብነት አማረ አቃቢ ሕግ ቢሮ መምጣት የምትችሉ ከሆነ ኑ እና መሄድ የምትፈልጉበት ቦታ አሳውቁን ።
Forwarded from Sh Shamena
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል
#የ1.1_ትሪሊየን ትርፍ #ያጋሩ ይሸለሙ
https://t.me/CommercialBankEth
እንኳን ደስ አላቸችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀብት 1.1 ትሪሊየን ትርፍ ምክንያት በማድረግ የባንካችን ፕሬዝዳንት #አቶ_አቢ_ሳኖ እስከ መስከረም_5 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ገፅ ማነቃቂያ የሚሆን ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።
https://t.me/CommercialBankEth
እስከ_መስከረም_5 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
# 1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች
# 2ኛ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
# 3ኛ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች
# 4ኛ . ለ 150 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
# 5ኛ . ለ 100 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #መስከረም_5 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።
ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።
1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/CommercialBankEth
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

Forwarded from . (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)

Our Wish for the new year is peace. May the new year be Peaceful.
Justice for all!
Justice for all!
Forwarded from Ethiopian News
ብሄራዊ ሎተሪ ለዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል🏆
#እስከ 20 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው ዘመናዊው #ያጋሩ #ይሸለሙ የቴሌግራም ዕጣ ማውጫ ስርዐት እነሆ ብሏል።
https://t.me/NationalLotteryEt
ለብሄራዊ ሎተሪ ቴሌግራም ተከታታዮች እንኳን ደስ አላችሁ #ብሄራዊ_ሎተሪ የመስቀል በዐል ምክንያት በማድረግ እና የቴሌግራም #ዕጣ ውድድር ለማስፋፋት እስከ #መስከረም_20 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ዕጣ የሚሆን ሽልማት ተዘጋጅቷል።
https://t.me/NationalLotteryEt
እስከ መስከረም 20 የሚቆየውን ሽልማት መመሪያዎችን በሚገባ አንብቦ መተግበር ያስፈልጋል።
👇👇👇👇
👉1ኛ. ለ350 ዕድለኞች 200,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ
👉2ኛ. ለ250 ዕድለኞች 100,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ
👉3ኛ. ለ500 ዕድለኞች 50,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ
👉4ኛ.ለ500 ዕድለኞች 30,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ
👉5ኛ. ለ400 ዕድለኞች15,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ
👉6ኛ. ለ1000 ዕድለኞች7500 ብር የሚያስገኘው ዕጣ
👉7ኛ.ለ1000 ዕድለኞች3, 000 ብር የሚያስገኘው
ዕጣ
👉8ኛ. 2000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኘው
ዕጣ
👉9ኛ. 2000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ
👉10ኛ. 2000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኝ
https://t.me/NationalLotteryEt
👇👇👇👇
#ማሳሰቢያ በሽልማት ፕሮግራም ለመሸለም ከታች ያለውን መተግበሪያ በሚገባ ይተግብሩ
👇👇👇👇
1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/NationalLotteryEt
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ከ50 በላይ ብዙ ሰዎችን #add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

Telegram
NATIONAL LOTTERYET chat
NATIONAL LOTTERYET chat
Temesgen Tsion:
Yefird bet debdabe eskahun altelakum zare 9:00 seat yalkal bilewal
Legizew gin yeakabi higu debdabe lefirdibet gilibach yilak silemil ezaw lemecheres mokiru
Kalhone gin ezih metachu nege mewsed yinoribachuhal. Addis neger kale mata asawikalew