EECMY Youth Ministry
2.18K subscribers
4.31K photos
9 videos
288 links
Fellowship - Discipleship - Evangelism

1Thimothy 4:12

This is the official telegram channel of EECMY Head Office - Youth Ministry
Download Telegram
#Youth Has a Key Role in Peace Processes
===Media Interview@Kigali, Rwanda 🇷🇼
In Africa, millions of young people experience violence, face exploitation, miss out on education, and struggle to survive due to war and conflicts in different parts of the continent.
Amidst such challenges, young people have shown that they are able to play an active role, particularly at grassroots and local levels, as peacemakers, mediators, and peacebuilders.

"Don’t let anyone look down on you because you are young, but set an example for others..." 1Tim. 4:12
===
#FECCLAHA #EECMY #Youth #Ecumenism #AACC #AAYC #LWF #WCC
#Burundi🇧🇮
#Kenya🇰🇪 #Tanzania🇹🇿 #DRC🇨🇩 #Ethiopia🇪🇹#Eritrea🇪🇷 #Rwand🇷🇼#SouthSudan🇸🇸 #Sudan🇸🇩 #Uganda🇺🇬
http://www.fecclaha.org/
https://t.me/eecmyyouthministry
EECMY Youth Ministry
Photo
የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች የህብረት: የስልጠና: እና የምክክር ጊዜ - ( ቀን 1)
Yeroo Tokkummaa, Leenjii fi Marii Gaggeessitoota Tajaajajila Ijoollee fi Dargaggoo (Guyyaa 1ffaa)
===
===
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ አዳዲስ ለተመሰረቱ ሲኖዶሶች እና በነባር ሲኖዶሶች አዳዲስ ለተመረጡ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና በጉዲና ቱምሳ ሁለንተናዊ የስልጠና ማዕከል እየሰጠ ይገኛል::
ስልጠናው በመምሪያው ተቀርጾ እየተሰራበት ባለው
ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ፓኬጅ እና የፖኬጁ የዕቅድ: የአፈፃፀም ክትትል እና ሪፖርት ቼክሊስት ዙርያ ትኩረት በማድረግ ተጀምሯል::  በአጠቃላይ ከሁለንተናዊ ፓኬጁ በተጨማሪ ከፓኬጁ በተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል: ነገም የሚቀጥል ይሆናል።

የሥራው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን!

''...ሥራው ታላቅና ሰፊ ነው...።'' ነህምያ 4:19
''...የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን...'' ነህምያ 2:20
===
===
===
YEROO LEENJII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO SINOODOOSOTA WWWMYI

WKWWMakaana Yesuus Itoophiyaa, Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo tajaajiltootaa fi gaggeessitoota tajaajilichaa sinoodoosota haaraa irraa dhufanii fi sinoodoosota buleeyyiitti warra haaraa filamaniif  leenjii Paakeejii Hundagaleessa Ijoollee fi Dargaaggootaa, Cheekliistii Karooraa, Hordoffii Raawwii fi Gabaasaa irratti xiyyeefate kennuudhaan jalqabameera. Paakeejii hunda-galeessa dabalatee, mata duree paakeejicha keessaa filataman irrattis leenjiin dabalataan tajaajiltootaan kennamuu jalqabeera,  guyyaa borus kan itti fufu ta'a.

Abbaan Hojichaa Waaqayyo galataa fi ulfina haa fudhatu!

''....Hojichi guddaadhaa fi bal'aadha...'' Nahimiyaa 4:19
''..."Nuuyi garboonni Isaa kaanee ijaaruu in jalqabna Waaqayyo Gooftaan bantii waaqaa immoo nuuf qajeelcha...'' Nahimiyaa 2:20
===
===
📸 ከሲኖዶሶች የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ጋር የህብረት (Fellowship): የስልጠና: እና የምክክር ጊዜ በጉዲና ቱምሳ ሁለንተናዊ የስልጠና ማዕከል, አዲስ አበባ

ሁለንተናዊ አገልግሎት ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ለውጥ እና ዕድገት

📸 YEROO TOKKUMMAA, LEENJII FI MARII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO WWWMAKAANA YESUUS SINOODOSOTARRAA DHUFAN WALIIN, Giddugala Leenjii Hundagaleessaa Guddinaa Tumsaatti, Finfinnee

===
Fellowship, Training & Consultation Time of Children & Youth Ministry Leaders of EECMY Synods, @Gudina Tumsa Wholistic Training Center (Day 1)

The EECMY Children and Youth Ministry Department is providing training for newly established synods and newly elected children and youth ministry leaders at Gudina Tumsa Wholistic Training Center. The training is mainly focused on the Wholistic Ministry Package of Children and Youth, designed and being implemented by the department since the 1st quarter of 2022. In addition to the wholistic ministry package, additional training on selected topics from the package has been started and will continue tomorrow.

''...The work is great and extensive...' Nehemiah 4:19
''...The God of heaven, He will prosper us; therefore we His servants will arise and build...'' Nehemiah 2:20

Soli Deo Gloria! = Glory to God Alone!
👇👇👇

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool
#EECMY #Children #Youth #MekaneYesus #Ethiopia
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus
EECMY Youth Ministry
Photo
ልውጠታዊ አመራር ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ዕድገት
የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች የህብረት: የስልጠና: እና የምክክር ጊዜ
===አቶ ሲቢሉ ቦጃ (የሊደርሺፕ አስተማሪ)
-የልውጠታዊ አመራር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት
Transformational Leadership Biblical Base
#1. ህይወት ተኮር ነው - 2ቆሮንቶስ 3:12-18
-ትምህርታችን: ስልጣናችን እና አገልግሎታችን ህይወት ተኮር መሆን አለበት።

#መመለስ ተኮር ነው- ማርቆስ 10:
-ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት መመለስ ያስፈልገናል።

#የትኩረት_አቅጣጫ
👉የአስተሳሰብ ለውጥ: ሮሜ 12:1-3
👉የባህሪ ለውጥ: ኤፌ. 5:1-11
👉በመንፈስ ፍሬ የሚታይ ለውጥ : ገላ. 5:22-23

#ልውጠታዊ አመራር ለልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት
👉ልጆች እና ወጣቶችን ለማገልገል ቀድሞ እነርሱን መቅረብ:ማወቅ እና መረዳት አስፈላጊ ነው።
👉በልጅ ውስጥ ልጅን ብቻ ማየት ስህተት ነው: በልጅ ውስጥ ነገን ማየት አስፈላጊ ነው።
👉በልጆች ላይ የተዘራው ፍሬ ለማፍራት ከ15-20 ዓመት ይፈልጋል።
👉ልጆች እና ወጣቶች ለአጭር ጊዜ ከቤተሰብ ጋር ስለሚቆዩ ትኩረት ሊሰጥባቸው ይገባል።
👉በልጆች እና ወጣቶች ህይወት እና አገልግሎት ለውጥ ለማምጣት በቤተሰብ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል። ቤተሰብ ልጆች በመጀመሪያ የሚሰሩበት ት/ቤት ነውና። በተጨማሪም በቤተክርስቲያን ውስጥ ጥሩ ጥሩ እና ብቁ አስተማሪዎችን ለልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መመደብ እጅግ አስፈላጊ እና ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው።
===
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ አዳዲስ ለተመሰረቱ ሲኖዶሶች እና በነባር ሲኖዶሶች አዳዲስ ለተመረጡ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና በጉዲና ቱምሳ ሁለንተናዊ የስልጠና ማዕከል...
===
GAGGEESSAA JIRJIIRAMAA GUDDINAA FI JIRJIIRAMA HUNDAGALEESSA IJOOLLEE FI DARGAGGOOTA KEENYAAF
===Ob. Sibiiluu Boojaa, B/saa Gaggeessuummaa
👉Gaggeessummaan Jirjiiramaa:
#1. Jireenya Giddugala kan godhateedha- 2Qor. 3:12-18
-Barumsi, leenjiinii fi tajaajilli keenya hundumtuu jireenya irratti kan xiyyeeffate ta'uu qaba.

#2. Deebi'uu irratti kan xiyyeeffateedha- Maarq. 19
-Gara dhugaa Sagalee Waaqayyootti deebi'uu fi dhaloota deebisuu irratti xiyyeeffachuu qaba.

#Kallattii Jirjiiramaa
👉Jirjiirama Ilaalchaa - Roomaa 12:1-3
👉Jirjiirama Amalaa- Efe. 5:1-11
👉Jirjiirama Ija/Sanyii Hafuuraa Qabaachuu : Gal. 5:22-23

👉👉👉GAGGEESSAA JIRJIIRAMAA GUDDINAA FI JIRJIIRAMA HUNDAGALEESSA IJOOLLEE FI DARGAGGOOTA KEENYAAF-

#Qabxiilee_Barbaachisoo

👉Ijoollee fi dargaggootatti dhiyaachuu fi isaan hubachuu
👉Ijoollee keessatti boriisaanii arguu fi milkaa'ina sanaaf cimsanii irratti hojjachuu,

👉Sanyiin har'a ijoollee irratti facaafamu ija godhachuuf waggaa 15-20 fudhachuu waan danda'uuf obsaan irratti hojjachuu,
👉Ijoollee fi dargaggoon warrasaanii bira yeroo muraasa waan turaniif xiyyeeffannaadhaan irratti hojjachuu,
👉Barsiisotaa fi tajaajiltoota ciccimoo tajaajila ijoollee fi dargaggootiif ramaduu fi deeggarsa barbaachisaa ta'e taasisuun barbaachisaadha.

Yeroo Leenjii WKWWMakaana Yesuus Itoophiyaa, Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo tajaajiltootaa fi gaggeessitoota tajaajilichaa sinoodoosota haaraa irraa dhufanii fi sinoodoosota buleeyyiitti warra haaraa filamaniif kan qophaa'e...
👇👇👇

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool
#EECMY #Children #Youth #MekaneYesus #Ethiopia
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus
EECMY Youth Ministry
Photo
የሁለንተናዊ ዕድገትን ራዕይ ለማሳካት ሁለንተናዊ አመራር ወሳኝ ነው!
Mul'ata Guddina Hunda-galeessaa Milkeessuudhaaf Gaggeessummaan Hunda-galeessa Ta'e Murteessaadha.
የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች የህብረት: የስልጠና: እና የምክክር ጊዜ - ( ቀን 2)
Yeroo Tokkummaa, Leenjii fi Marii Gaggeessitoota Tajaajajila Ijoollee fi Dargaggoo (Guyyaa 2ffaa)
===
===
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ አዳዲስ ለተመሰረቱ ሲኖዶሶች እና በነባር ሲኖዶሶች አዳዲስ ለተመረጡ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና በጉዲና ቱምሳ ሁለንተናዊ የስልጠና ማዕከል እየሰጠ ይገኛል::
ስልጠናው በመምሪያው ተቀርጾ እየተሰራበት ባለው
ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ፓኬጅ እና የፖኬጁ የዕቅድ: የአፈፃፀም ክትትል እና ሪፖርት ቼክሊስት ዙርያ ትኩረት በማድረግ ተሰጥቷል:: በአጠቃላይ ከሁለንተናዊ ፓኬጁ በተጨማሪ ከፓኬጁ በተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ስልጠና በተለያዩ የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች ተሰጥቷል: የምክክር ጊዜም ተካሂዷል።

የሥራው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን!

''...ሥራው ታላቅና ሰፊ ነው...።'' ነህምያ 4:19
''...የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን...'' ነህምያ 2:20
===
===
===
YEROO LEENJII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO SINOODOOSOTA WWWMYI

WKWWMakaana Yesuus Itoophiyaa, Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo tajaajiltootaa fi gaggeessitoota tajaajilichaa sinoodoosota haaraa irraa dhufanii fi sinoodoosota buleeyyiitti warra haaraa filamaniif leenjii Paakeejii Hundagaleessa Ijoollee fi Dargaaggootaa, Cheekliistii Karooraa, Hordoffii Raawwii fi Gabaasaa irratti xiyyeefate kennameera. Paakeejii hunda-galeessa dabalatee, mata duree paakeejicha keessaa filataman irrattis leenjiin dabalataan tajaajiltoota waldattiitiin kennamee yeroon mariis taasifameera.

Abbaan Hojichaa Waaqayyo galataa fi ulfina haa fudhatu!

''....Hojichi guddaadhaa fi bal'aadha...'' Nahimiyaa 4:19
''..."Nuuyi garboonni Isaa kaanee ijaaruu in jalqabna Waaqayyo Gooftaan bantii waaqaa immoo nuuf qajeelcha...'' Nahimiyaa 2:20
===
===
ከሲኖዶሶች የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ጋር የህብረት (Fellowship): የስልጠና: እና የምክክር ጊዜ በጉዲና ቱምሳ ሁለንተናዊ የስልጠና ማዕከል, አዲስ አበባ

ሁለንተናዊ አገልግሎት ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ለውጥ እና ዕድገት

YEROO TOKKUMMAA, LEENJII FI MARII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO WWWMAKAANA YESUUS SINOODOSOTARRAA DHUFAN WALIIN, Giddugala Leenjii Hundagaleessaa Guddinaa Tumsaatti, Finfinnee

===
Fellowship, Training & Consultation Time of Children & Youth Ministry Leaders of EECMY Synods, @Gudina Tumsa Wholistic Training Center (Day 2)

The EECMY Children and Youth Ministry Department is providing training for newly established synods and newly elected children and youth ministry leaders at Gudina Tumsa Wholistic Training Center. The training is mainly focused on the Wholistic Ministry Package of Children and Youth, designed and being implemented by the department since the 1st quarter of 2022. In addition to the wholistic ministry package, additional training on selected topics from the package has been given.7

''...The work is great and extensive...' Nehemiah 4:19
''...The God of heaven, He will prosper us; therefore we His servants will arise and build...'' Nehemiah 2:20

Soli Deo Gloria! = Glory to God Alone!
👇👇👇

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool
#EECMY #Children #Youth #MekaneYesus #Ethiopia
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus
ኢትዮጵያ በቅርቡ ከአውሮፓ ህብረት ጋራ የፈረመችውን ስምምነት በመቃወም የተዘጋጀ የፊርማ ማሰባሰቢያ ቅጽ
* ⚠️ አስቸኳይ⚠️ *
ባሳለፍነው ህዳር 5 ቀን 2016 ዓም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካ ከካሪቢያንና ከፓሲፊክ የተውጣጡ ሀገራት ለሚቀጥሉት 20 ዓመታት የሚቆይ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር ስምምነትን ከአውሮፓ ህብረት ጋራ ሳሞዋ በምትባል ሀገር በፈረሙ ወቅት አገራችን ኢትዮጵያም ይህንኑ ስምምነት ተቀማጭነታቸው ብራሰልስ በሆኑ አምባሳደV አማካኝነት በፊርማዋ አጽድቃለች፡፡ ይህ አደገኛ ይዘቶች ያሏቸውን አንቀጾች የያዘው ስምምነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆ ከሚቀጥለው ጥር ወር ጀምሮ ወደ ትግበራ እንደሚገባ ይጠበቃል፡፡

ይህ የትብብር ስምምነት በውሥጡ የያዛቸውን አስራ ሁለት ዋና ዋና አደገኛ ይዘቶችን ጠቅልለው የሚይዙ የተወሰኑ ሀሳቦች ለመጥቀስ ያህል ፡-

ሀ) የሀገር ሉዓላዊነትን የሚጥሱ አንቀጾች በግልጽ መቀመጣቸው፣

ለ) ግብረሰዶማዊነት፣ የጾታ መቀየርና፣¸ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የገቡበት መሆኑ፣

ሐ) ግብረሰዶማዊነት በርካታ ቀውሶች ማለትም በአካል፣ በሥነልቦናና በማህበራዊ ህይወት ላይ የሚያስከትልና ለሀገር ደህንነትም አደጋ መሆኑ፣

መ) የወላጆችን መብት የሚጥስና የኢትዮጵያዊ ቤተሰብ እሴቶችን የሚንድ መሆኑ፣

ሠ) የሀገራችንን ሀይማኖት፣ባህልና እሴቶች የሚንዱ ጸያፍ ልምምዶችን እንድንቀበል በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በእርዳታ ስም የምንገደድበትና ለዘመናዊ ባርነት ወይንም ቅኝ አገዛዝ ታልፈን የምንሰጥበት መሆኑ፣

በአጠቃላይ ይህ አዲስ የአጋርነት ስምምነት ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡና ትውልድንና ብሎም ሀገርን እጅግ የሚጎዱ በርካታ አንቀጾች የተካተቱበት መሆኑ ለሀገራችን ህዝብ ዕድገትን ሳይሆን ውድቀትንና ከፍተኛ የሞራል ዝቅጠትን የሚያስከትል መሆኑን በሚገባ ተረድተናል፡፡

በተጨማሪም ከተጠበቀው ውጭ ሀገራችን ይህንን ስምምነት በመፈረJ የተጋረጠብንን እጅግ አሳሳቢ አደጋ ለመቀልበስ አስፈላጊ የሆኑ ሰላማዊና ህጋዊ መንገዶችን ሁሉ በመጠቀም መንግስት ትኩረትን እንዲሰጠው ማድረግ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበናል፡፡

በመሆኑም ይህ የመንግስት ውሳኔ እንደገና ተጠንቶ ውሳኔው እንዲቀለበስ ማለትም ስምምነቱ አስፈላጊው ሁሉ ማስተካከያ እስኪደረግበት ድረስ ወይንም እጅግ አደገኛ የሆኑት አንቀጾች ተነቅሰው ወጥተው የማንቀበላቸው መሆናችንን በይፋ ማሳወቅ (Submission of an Interpretive Declaration) እስከምንችል ድረስ የምንወዳት ሐገራችን ኢትዮጵያ ፊርማዋን በመሰረዝ ከስምምነቱ ራሷን እንድታገልል በሐገራችን ከፍተኛው የሥልጣን አካል ለሆነው ለተከበረው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለሐገሪቱ መሪ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በታላቅ አክብሮት እጅግ አስቸኳይ ጥሪን እናደርጋለን፡፡

የዚህንም ስምምነት አደገኛ አንቀጾችንና በኤክስፐርቶች የተሰጠውን ትንታኔ የያዘ ዶኩመንት በአባሪነት ያቀረብን መሆናችንንም በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን፡፡


ፊርማውን ለመፈረም ሊንኩን ይጫኑ; አስፈላጊውን መረጃ ከሞላችሁ በኃላ 'አስገባ' የሚለውን ትጫናላችሁ... 'አስገባ' የሚለው ቀይ የነበረው ቀለም ወደ አርንጓዴ ሲቀየር ፈረማችሁ ማለት ነው::

ለሌሎችም እንዲደርስ #Share #Forward በማድረግ ተባበሩ!

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ: ይጠብቃትም!

https://keap.page/gq193//landing-page.html#appId=gq193;siteRef=bd460600-7d31-466c-8ab1-0f3f3cbd6ed0;pageRef=edad85db-899a-4ca1-a1ba-bf5db45dda57

#Ethiopia #Children #Youth #SaveGeneration #SaveTheChildren #SaveTheYouth
EECMY Youth Ministry
Photo
በዓለምአቀፍ ሉተራን ፈደራስዮን የተዘጋጀ የአመራር ትምህርት ፕሮግራም በአሩሻ፣ ታንዛኒያ 🇹🇿
Sagantaa Leenjii Gaggeessummaa Federeeshinii Lutaraanii Idil Addunyaatiin, Aruushaa, Taanzaaniyaatti 🇹🇿
===
እ.ኤ.አ. በ2022 ከተጀመረ ጀምሮ በአፍሪካ ላሉ የLWF አባል አብያተ ክርስቲያናት በTGLE አመራር ትምህርት ፕሮግራም ከ50 በላይ ሴቶች እና ወንዶች ተሳትፈዋል።በአሁኑ ስልጠና ከ9 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ 21 ወጣቶች በቱማይኒ ዩኒቨርሲቲ ማኩሚራ ተሳትፈዋል። ይህ የሦስተኛው ቡድን ስልጠና:- ከኢትዮጵያ፣ ላይቤሪያ፣ ማዳጋስካር፣ ማላዊ፣ ናሚቢያ፣ ናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ዚምባብዌ እና ከአስተናጋጅ ሀገር ታንዛኒያ የተሰባሰቡ ወጣቶችን ያቀፈ ነው። ከስልጠናው በኋላ ተማሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ጥናትና ምርምር ያደርጋሉ።
ስልጠናው በLWF እና ከታንዛኒያ ኢቫንጀሊካል ሉተራን ቤተክርስቲያን እና የቤተክርስቲያኒቱ ዩኒቨርሲቲ ከሆነው ቱማይኒ ዩኒቨርሲቲ ማኩሚራ ጋር በ አጋርነት የተዘጋጀ ነው። ስልጠናው በዓለምአቀፍ ሉተራን ፈደራስዮን ከታንዛኒያ ኢቫንጀሊካል ሉተራን ቤተክርስቲያን እና የቤተክርስቲያኒቱ ዩኒቨርሲቲ ከሆነው ቱማይኒ ዩኒቨርሲቲ ማኩሚራ ጋር በ አጋርነት የተዘጋጀ ነው።
===
===
Sagantaa Leenjii Gaggeessummaa Federeeshinii Lutaraanii Idil Addunyaatiin, Aruushaa, Taanzaaniyaatti 🇹🇿
===
Bara 2022 irraa eegalee, waggaa keessatti Sagantaa leenjii hoggansaa kanarratti waldoota miseensa LWF Afrikaa garagaraa irraa dubartoonni fi dhiironni 50 ol hirmaataniiru. Leenjii ammaa kana irratti dargaggoonni 21 biyyoota Afrikaa 9 irraa Yunivarsiitii 'Tumaini Makumira' keessatti hirmaataniiru. Leenjiin marsa sadaffaa kun dargaggoota biyyoota Itoophiyaa, Laayibeeriyaa, Madagaskaar, Maalaawii, Naamibiyaa, Naayijeeriyaa, Afrikaa Kibbaa, Zimbaabuwee fi biyya keessummeessituu Taanzaaniyaa irraa kan of keessaa qabuudha. Leenjii booda barattoonni gara biyya isaaniitti deebi'anii qorannoo godhu.
Leenjiin kun Dhaabbata Federeeshinii Lutaraanii Idil Addunyaatii fi Waldaa Luteraanii Ivanjelikaalii Taanzaaniyaa, fi Yunivarsiitii Waldichaa, Yunivarsiitii 'Tumaini Makumira' waliin ta’uun kan qophaa’edha.
===
===

LWF Leadership Education Program (TGLE) @Arusha, Tanzania 🇹🇿
===
More than 50 women and men have participated in the TGLE Leadership Education program for LWF member churches in Africa since it started in 2022. There are 21 youth participants in the current training, 3-16 March, at the Tumaini University Makumira in Arusha, Tanzania. This third cohort comprises youth from Lutheran churches in Ethiopia, Liberia, Madagascar, Malawi, Namibia, Nigeria, South Africa, Zimbabwe and the host country, Tanzania.

After the in-person courses, students will return to their home countries to carry out research. The training is organized in partnership between the LWF, the Evangelical Lutheran Church in Tanzania, and the university of the church, Tumaini Makumira University.
===
===
https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool
#LeadershipEducation #TheologicalEducation #Africa #LWFChurches #LutheranWorld #Ethiopia #Liberia #Madagascar #Malawi #Namibia, #Nigeria #SouthAfrica #Zimbabwe #Tanzania
EECMY Youth Ministry
Photo
የልምድ ልውውጥ ከታንዛኒያን ወንጌላዊት ሉተራን ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ጋራ
Yeroo Muuxannoo Wal Jirjiiruu -Gaggeessitoota Tajaajajila Dargaggootaa Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Luteraanii Taanzaaniyaa Waliin
-Experience Exchange Session with Tanzanian Evangelical Lutheran Church Youth Ministry Leaders
===@Arusha, Tanzania 🇹🇿
በአሩሻ ታንዛኒያ ማኩሚራ ዩኒቨርሲቲ የLWF የአመራር ትምህርት ጎን ለጎን የኢ/ወ/ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ከታንዛኒያን ወንጌላዊት ሉተራን ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት ብሔራዊ ዋና አስተባባሪ አናኒያ ንዶንዶሌ እና ሌሎች የአገልግሎቱ አስተባባሪዎች ጋራ የምክክር እና ልምምድ ልውውጥ አድርገዋል::

የታንዛኒያን ወንጌላዊት ሉተራን ቤተክርስቲያን በ19ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ ከጀርመን ሀገር በመጡ ሚሽነሪዎች የተጀመረች ሲሆን በኦፊሴላዊ ደረጃ የተመሰረተችው ደግሞ በ1963እኤአ ነው:: ቤተክርስቲያኒቱ ዛሬ ላይ ወደ ከ8 ሚልዮን በላይ አባላት ያሏት ሲሆን የቤተክርስቲያኒቱ ዋና ጽ/ቤት በአሩሻ ታንዛኒያ ይገኛል::
===
===
Barumsa gaggeessummaa LWF, Yunivarsiitii Makumiiraa, Aruushaa, Taanzaniyaatti gaggeeffamaa jiru cinaatti, Daayireektarri Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo WKWWMYI Wondimmaagany Uddeessaa, Qindeessaa Tajaajila Dargaggootaa Biyyaalessaa Waldaa Ivanjelikaalii Luteraanii Taanzaaniyaa Anaaniyaa Indoondoolee fi Qindeessitoota kan biroo waliin yeroo marii fi muuxannoo wal jirjiiruu taasisaniiru.

Waldaan Ivanjelikaalii Luteraanii Taanzaaniyaa dhuma jaarraa 19ffaa keessa ergamtoota biyya Jarmanii irraa dhufaniin kan jalqabamte yoo ta’u, bara 1963ALAtti seera qabeessaan hundeeffamte. Waldaan kun har'a miseensota miliyoona 8 ol kan qabdu yoo ta'u, baay'ina amantootaatiin, Federeeshinii Lutaraanii Idil Addunyaatti Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuusitti aanuun sadarkaa 2ffaarra jirti. Waajjirri olaanaa waldaattii Taanzaaniyaa, magaalaa Aruushaatti argama.
===
===
Alongside the LWF leadership course at Makumira University, Arusha, Tanzania, the EECMY, Director of the Department of Children and Youth Ministry, Mr. WondmagegnUdess, had productive consultation and experience sharing sessions with the National Coordinator of Youth Services of the Evangelical Lutheran Church of Tanzania, Mr. Anania Ndondole, and other coordinators of the ministry. The Evangelical Lutheran of Church of Tanzanian was started by missionaries from Germany at the end of the 19th century and was officially established in 1963. The church today has more than 8 million members, and its headquarters are located in Arusha, Tanzania.

#EECMY #ELCT #Ethiopia #Tanzania 🇪🇹 🇹🇿 #LWF #Fellowship #Cooperation #ExperienceSharing #Africa #Youth
Thank you for visiting us, Bishop Henrik Stupkjaer, LWF President, and the team.

“May God give you the desire of your heart and make all your plans succeed.” (Psalm 20:4, NIV)
#LWF #EECMY #Ethiopia #Africa #Visit
EECMY Youth Ministry
We are Stewards of God's Creation! === Today, June 5, is World Environment Day 2024. World Environment Day (WED) is a powerful reminder of the importance of our natural environment and the urgent need to protect it. By raising awareness, encouraging action…
We are Stewards of God's Creation!
===
Today, June 5, is World Environment Day 2024. World Environment Day (WED) is a powerful reminder of the importance of our natural environment and the urgent need to protect it. By raising awareness, encouraging action, and fostering global collaboration, it plays a vital role in promoting a sustainable and resilient future.

God has clearly placed humans in a position of responsibility over the creation. (1) Genesis 2:15 says “The Lord God took the man and put him in the Garden of Eden to work it and take care of it.”(2) We recognize that all created things belong to God (3) and that we are accountable to Him as stewards of the creation. God commissions us to rule over the creation in a way that sustains, protects, and enhances His works so that all creation may fulfill the purposes God intended for it. We must manage the environment not simply for our own benefit but for God′s glory.
We worship God the Creator more fully as we see His glory in His creation and as we participate in His work of sustaining and restoring proper relationships within the creation.

If we are careless in our stewardship of God’s creation, we not only destroy that which He has made for His glory, but we also deny others the opportunity to see with wonder and awe God’s creation.

The slogan of Environment Day 2024 is “Our land. Our future. We are #GenerationRestoration.” As we celebrate World Environment Day 2024 (WED 2024), let’s become a part of #GenerationRestoration and resolve to heal our planet by making responsible choices!

#WorldEnvironmentDay 2024 #OurlandOur future
#GenerationRestoration
The Lutheran World Federation
All Africa Conference of Churches
LWF for Climate Justice LWF Youth
AACC - CETA Youth
EECMY Youth Ministry
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus
#AACC #LWF #EECMY #Youth #Ethiopia #Africa
EECMY Youth Ministry
Photo
*ከስዊዲን ወንጌላዊት ሚስዮን የመጡ ወጣት የሚስዮን ቡድን አባላት የኢት./ወ/ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ ዋና ጽ/ቤትን ጎበኙ*

ከስዊዲን ወንጌላዊት ሚስዮን የመጡ ወጣት የሚስዮን ቡድን አባላት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ዋና ጽ/ቤትን ጎብኝተዋል።

የስዊዲን ኢቫንጀልካል ሚስዮን በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አጀማመር እና ምስረታ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የሚስዮን ተቋማት ውስጥ አንዷ ናት። ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ በመጡ ሚሽነሪዎች እና በሀገር በቀል የወንጌል አገልጋዮች በተጀመረው የወንጌል አገልግሎት: ዛሬ ቤተክርስቲያኒቱ አድጋ ከ11.5 ሚልዮን አባላቶች አፍርታለች። የስዊዲን ኢቫንጀልካል ሚስዮን በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አጀማመር እና ምስረታ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የሚስዮን ተቋማት ውስጥ አንዷ ናት። ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ በመጡ ሚሽነሪዎች እና በሀገር በቀል የወንጌል አገልጋዮች በተጀመረው የወንጌል አገልግሎት: ዛሬ ቤተክርስቲያኒቱ አድጋ ከ11.5 ሚልዮን አባላቶች አፍርታለች። ወጣቶቹ በጉብኝታቸው ከቤተክርስቲያኒቱ ፕረዝደንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ እና ከቤተክርስቲያኒቱ ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ተሾመ አመኑ ስለ ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ታሪክ እና አገልግሎት ለወጣቶቹ ገለጻ የተደረገላቸው ሲሆን: በተጨማሪም: ከልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ እና የወጣቶች ክፍል አስተባባሪ አቶ ጋዲሳ ረጋሳ በኩል ስለ ልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ገለጻ ተደርጎላቸዋል:: ከገለጻውም በኃላ ከወጣቶቹ ጋራ የምክክር እና የልምድ ልውውጥ ጊዜ ተደርጓል:: ከገለጻውም በኃላ ከወጣቶቹ ጋራ የምክክር እና የልምድ ልውውጥ ጊዜ ተደርጓል::
===
*Dargaggootni Miisiyoonii Warra Wangeelaa Siwiidiniirraa dhufan Waajjira Olaanaa WKWWMYI Daawwatan*
===
Dargaggootni Miisiyoonii Warra Wangeelaa Siwiidiniirraa dhufan Waajjira Olaanaa WKWWMYI daawwataniiru. Miisiyoonii Warra Wangeelaa Siwiidinii, dhaabbilee misiyoonii hundeeffama WKWWMYI gahee guddaa fi angafaa taphatan keessaa ishee tokkoodha. Mishinaroota Ardii Awurooppaa fi Ameerikaa kaabaarraa dhufanii fi Mishinaroota biyya keessaatiin tajaajilli Wangeelaa jalqabeen, har'a WKWWMYI amantoota miliyoona 11.5 oli horachuu dandeessee jirti. Dargaggootni daawwannaa isaaniitiin, Pirezidaantii Waldattii Luba Dr. Yoonaas Yiggazuu fi Barreessaa Muummicha Waldattii Luba Tashoomaa Ammanuu irraa, waa'ee seenaa fi tajaajila WKWWMYI ibsi kan kennameef yoo ta'u, dabalataan Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa waldattiirraa Daarektara Qajeelchichaa kan ta'an Wondimmaagany Uddeessaa fi qindeessaa kutaa dargaggootaa Obbo Gaaddisaa Raggaasaa irraa waa'ee tajaajila ijoollee fi dargaggootaa ilaalchisee ibsi godhameera. Ibsa godhameen booda yeroon marii fi muuxannoo wal jirjiiruu godhameera.
=====***=====
*The Youth Mission Team from the Swedish Evangelical Mission visited the Head Office of the EECMY*

The Youth Mission Team from the Swedish Evangelical Mission visited the Head Office of the Ethiopian Evangelical Church, Mekane Yesus. The Swedish Evangelical Mission is one of the leading mission organizations that played a great role in the foundation of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. The Swedish Evangelical Mission is one of the leading mission organizations that played a great role in the foundation of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. Because of the Evangelism mission started by missionaries from Europe and North America, and indigenous evangelists, today the church has grown to over 11.5 million members. Because of the Evangelism mission started by missionaries from Europe and North America, and indigenous evangelists, today the church has grown to over 11.5 million members. During their visit, the youths were briefed on the history and ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus by the President of the Church Rev Dr. Yonas Yigezu and the General Secretary of the Church Rev. Teshome Amenu. During their visit, the youths were briefed on the history and ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus by the President of the Church Rev Dr. Yonas Yigezu and the General Secretary of the Church Rev. Teshome Amenu.

In addition, they were briefed about children and youth ministry of the church by the Director of the Children and Youth Ministry Department, Wondmagegn Udessa, and the coordinator of the youth section, Mr. Gadissa Regassa. After the presentation, there was a time for discussion and the exchange of experiences with the youth mission team.

#EECMY #SEM EFS #2024 #Ethiopia #Sweden #Evangelism #Mission #EFS @eecmyyouthministry
የልምድ ልውውጥ እና የመማማር ጊዜ በኦስሎ የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ዋና መስሪያ ቤት ተደረገ
Experience Sharing Session was held at the headquarters of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, #EECMY #NLM #Youth

የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ በኖርዌይ ኦስሎ በሚገኘው የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ዋና መስሪያ ቤት፡ ከወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ እና የምክክር ጊዜ አድርገዋል፤ የወጣቶችን እና የልጆችን አገልግሎት ክፍሎች እና ስራዎቻቸውን ጎብኝተዋል፡፡ በቆይታቸውም በሀገር-አቀፍ ኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ኮንፈረንስ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ከ1948እኤአ ጀምሮ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር በሁለንተናዊ አገልግሎት አብሮ እየሰራ ያለ ከቀደምት እና መስራች የሚስዮን ተቋማት አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡

Wondmagegn Udessa, Director of the Department of Children and Youth Ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus, at the headquarters of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, Norway, had an exchange of experiences and a consultation with the youth ministry leaders. They visited youth and children's departments and their work. During his stay, he will participate in the Norwegian Lutheran Mission National Youth Conference. The Norwegian Lutheran Mission is one of the earliest and founding mission institutions that have been working with the Church in the holistic ministry of the church since 1948.

Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Itoophiyaatti, Daarektarri Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Wondimmaagany Uddeessaa, waajjira muummee dhaabbata Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, Osloo, Norweey’tti argamuudhaan, hoggantoota tajaajila dargaggootaa waliin yeroo marii fi muuxannoo wal jijjiiruu taasisaniiru. Yeroo marii boodas, kutaa tajaajila dargaggootaa fi ijoollee, akkasumas hojiilee isaanii daawwataniiru. Turtii isaanii kanaan Konfiraansii biyyoolessaa dargaggootaa NLM irratti kan hirmaatan ta’a. Dhaabbatni Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, dhaabbata miisyiyoonotaa jalqabaa fi hundeessitoota keessa tokko yoo ta’u, bara 1948 irraa eegalee tajaajila hundgaleessa irratti WKWWMYI waliin hojjechaa jira.

#EECMY #NLM #Ethiopia #Norway #Global #Mission
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool
የምክክር ጊዜ ከኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን መሪዎች ጋራ በዋና መስሪያ ቤት ተደረገ

Consultation Session was held with the Leaders of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, #EECMY #NLM #Youth

የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ በኖርዌይ ኦስሎ በሚገኘው የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ዋና መስሪያ ቤት፡ ከተቋሙ መሪዎች ጋራ የምክክር ጊዜ አድርገዋል:: በምክክሩም በቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ዙርያም ገለጻ አድርገዋል:: በቆይታቸውም በሀገር-አቀፍ ኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ኮንፈረንስ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ከ1948እኤአ ጀምሮ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር በሁለንተናዊ አገልግሎት አብሮ እየሰራ ያለ ከቀደምት እና መስራች የሚስዮን ተቋማት አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡

Wondmagegn Udessa, Director of the Department of Children and Youth Ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus, at the headquarters of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, Norway, had a consultation with the NLM leaders. In the consultation, he also gave a presentation about the children and youth ministry of the church. During his stay, he will participate in the Norwegian Lutheran Mission National Youth Conference. The Norwegian Lutheran Mission is one of the earliest and founding mission institutions that have been working with the Church in the holistic ministry of the church since 1948.

Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Itoophiyaatti, Daarektarri Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Wondimmaagany Uddeessaa, waajjira muummee dhaabbata Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, Osloo, Norweey’tti argamuudhaan, hoggantoota dhaabbatichaa waliigalaa waliin marii taasisaniiru. Yeroo marichaattis, waa'ee tajaajila ijoollee fi dargaggoo WKWWMYI irratti ibsa taasisaniiru. Turtii isaanii kanaan Konfiraansii biyyoolessaa dargaggootaa NLM irratti kan hirmaatan ta’a. Dhaabbatni Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, dhaabbata miisyiyoonotaa jalqabaa fi hundeessitoota keessa tokko yoo ta’u, bara 1948 irraa eegalee tajaajila hundgaleessa irratti WKWWMYI waliin hojjechaa jira.

#EECMY #NLM #Ethiopia #Norway #Global #Mission
የ21ኛ ክ/ዘመን ወጣቶችን በወንጌል መድረስ በሚል ርዕስ ላይ በኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ሀገርዓቀፍ የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ ትምህርት ተሰጠ፡፡
A Teaching at the Nationwide Youth Conference of the Norwegian Lutheran Mission on the topic of Reaching the Youth of the 21st Century with the Gospel.
Dargaggoota Jaarraa 21ffaa Wangeela Dhaqqabuu Mata Duree Jedhu Irratti Barumsi Dargaggoota Guutummaa Noorweey Irraa Dhufaneef Kenname.
* *
የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ በኖርዌይ ኦስሎ ; በሀገር-አቀፍ ኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ በመሳተፍ የተለያዩ ጽሁፎችን አቅርበዋል፤ ትምህርቶችንም ሰጥተዋል፡፡ የቤተክርስቲያኒቱን የወጣቶች አገልግሎት ልምድ ከማካፈል ባለፈ፡ የ21ኛ ክፍለ-ዘመን ወጣቶችን እንዴት በወንጌል መድረስ ይቻላል በሚል ርዕስ ላይ ጽሁፍ አቅርበዋል፡፡ ከወጣቶቹ ጋርም የጥያቄ እና መልስ እንዲሁም የምክክር ጊዜ አድርገዋል፡፡ የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ከ1948እኤአ ጀምሮ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር በሁለንተናዊ አገልግሎት አብሮ እየሰራ ያለ ከቀደምት እና መስራች የሚስዮን ተቋማት አንዱ ነው፡፡

Wondmagegn Udessa, Director of the Department of Children and Youth Ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus, at the headquarters of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, participated in the nationwide Norwegian Lutheran Mission Youth Conference and presented various presentations; he also gave teachings. In addition to sharing the experience of the church's youth ministry, he presented a teaching on how to reach the youth of the 21st century in a global mission work. He also had a question and answer session with the young people.
The Norwegian Lutheran Mission is one of the earliest and founding mission institutions that have been working together in the holistic ministry of the church since 1948.

Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Itoophiyaatti, Daarektarri Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Wondimmaagany Uddeessaa, Osloo, Norweey’tti, Konfiraansii biyyoolessaa dargaggootaa guutummaa biyyattii Waldaalee NLM irraa dhufan irratti mata-dureewwan garagaraa irratti barnoota dhiyeessaniiru. Muuxannoo tajaajila dargaggootaa WKWWMYI qooduurra darbanii, dargaggoo jaarraa 21ffaa akkamiin Wangeelaan dhaqqabuu dandeenya kan jedhu irratti barnoota bal’aa kennaniiru. Dargaggoota waliinis yeroo gaaffii fi deebii qabaataniiru.
Dhaabbatni Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, dhaabbata miisiyoonotaa kan jalqabaa fi hundeessitoota keessaa tokko yoo ta’u, bara 1948 irraa eegalee tajaajila hundagaleessa irratti WKWWMYI waliin hojjechaa jira.

#EECMY #NLM #Ethiopia #Norway #Global #Mission
'የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረገ የሚስዮን አገልግሎት' በሚል ርዕስ ላይ በኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ሀገርዓቀፍ የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ ትምህርት ተሰጠ፡፡
A Teaching at the Nationwide Youth Conference of the Norwegian Lutheran Mission on the topic of 'Mission Rooted in God's Word'.
Tajaajila Miisiyoonii Sagalee Waaqayyoo Bu'uura Godhate Mata Duree Jedhu Irratti Barumsi Dargaggoota Guutummaa Noorweey Irraa Dhufaneef Kenname.
* *
የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ በኖርዌይ ኦስሎ ; በሀገር-አቀፍ ኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረገ ሚስዮን በሚል ርዕስ መልዕክት አቅርበዋል:: በፓነል ውይይት ፕሮግራምም በመሳተፍ የቤተክርስቲያኒቱን የወጣቶች አገልግሎት ልምድ አካፍለዋል:: ለቀናት ሲካሄድ በነበረው ሀገር-አቀፍ የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ሰጥተዋል::
የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ከ1948እኤአ ጀምሮ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር በሁለንተናዊ አገልግሎት አብሮ እየሰራ ያለ ከቀደምት እና መስራች የሚስዮን ተቋማት አንዱ ነው፡፡
***
Wondmagegn Udessa, Director of the Department of Children and Youth Ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus, at the Nationwide Youth Conference of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, presented a message entitled Mission rooted in God's Word. He also participated in the panel discussion program and shared the experience of the church's youth ministry. He gave various lectures at the national youth conference that was held for days.

The Norwegian Lutheran Mission is one of the earliest and founding mission institutions that have been working together in the holistic ministry of the church since 1948.
***
Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Itoophiyaatti, Daarektarri Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Wondimmaagany Uddeessaa, Osloo, Norweey’tti, Konfiraansii biyyoolessaa dargaggootaa guutummaa biyyattii Waldaalee NLM irraa dhufan irratti mata-duree 'Tajaajila Miisiyoonii Sagalee Waaqayyoo Bu'uura Godhate' mata duree jedhu irratti barnoota dhiyeessaniiru. Sagantaa marii paanaalii fi gaaffii fi deebii irrattis hirmaachuudhaan muuxannoo tajaajila dargaggootaa WKWWMYI qoodaniiru. Turtii isaaniitiin mata dureewwan garagaraa irratti barnoota kennaniiru.
Dhaabbatni Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, dhaabbata miisiyoonotaa kan jalqabaa fi hundeessitoota keessaa tokko yoo ta’u, bara 1948 irraa eegalee tajaajila hundagaleessa irratti WKWWMYI waliin hojjechaa jira.

#EECMY #NLM #Ethiopia #Norway #Global #Mission