EECMY Youth Ministry
2.07K subscribers
4.11K photos
8 videos
280 links
Fellowship - Discipleship - Evangelism

1Thimothy 4:12

This is the official telegram channel of EECMY Head Office - Youth Ministry
Download Telegram
*ከስዊዲን ወንጌላዊት ሚስዮን የመጡ ወጣት የሚስዮን ቡድን አባላት የኢት./ወ/ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ ዋና ጽ/ቤትን ጎበኙ*

*Dargaggootni Miisiyoonii Warra Wangeelaa Siwiidiniirraa dhufan Waajjira Olaanaa WKWWMYI Daawwatan*

*The Youth Mission Team from the Swedish Evangelical Mission visited the Head Office of the EECMY*

#Continue reading...
👇👇👇
@eecmyyouthministry
EECMY Youth Ministry
Photo
*ከስዊዲን ወንጌላዊት ሚስዮን የመጡ ወጣት የሚስዮን ቡድን አባላት የኢት./ወ/ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ ዋና ጽ/ቤትን ጎበኙ*

ከስዊዲን ወንጌላዊት ሚስዮን የመጡ ወጣት የሚስዮን ቡድን አባላት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ዋና ጽ/ቤትን ጎብኝተዋል።

የስዊዲን ኢቫንጀልካል ሚስዮን በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አጀማመር እና ምስረታ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የሚስዮን ተቋማት ውስጥ አንዷ ናት። ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ በመጡ ሚሽነሪዎች እና በሀገር በቀል የወንጌል አገልጋዮች በተጀመረው የወንጌል አገልግሎት: ዛሬ ቤተክርስቲያኒቱ አድጋ ከ11.5 ሚልዮን አባላቶች አፍርታለች። የስዊዲን ኢቫንጀልካል ሚስዮን በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አጀማመር እና ምስረታ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የሚስዮን ተቋማት ውስጥ አንዷ ናት። ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ በመጡ ሚሽነሪዎች እና በሀገር በቀል የወንጌል አገልጋዮች በተጀመረው የወንጌል አገልግሎት: ዛሬ ቤተክርስቲያኒቱ አድጋ ከ11.5 ሚልዮን አባላቶች አፍርታለች። ወጣቶቹ በጉብኝታቸው ከቤተክርስቲያኒቱ ፕረዝደንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ እና ከቤተክርስቲያኒቱ ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ተሾመ አመኑ ስለ ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ታሪክ እና አገልግሎት ለወጣቶቹ ገለጻ የተደረገላቸው ሲሆን: በተጨማሪም: ከልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ እና የወጣቶች ክፍል አስተባባሪ አቶ ጋዲሳ ረጋሳ በኩል ስለ ልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ገለጻ ተደርጎላቸዋል:: ከገለጻውም በኃላ ከወጣቶቹ ጋራ የምክክር እና የልምድ ልውውጥ ጊዜ ተደርጓል:: ከገለጻውም በኃላ ከወጣቶቹ ጋራ የምክክር እና የልምድ ልውውጥ ጊዜ ተደርጓል::
===
*Dargaggootni Miisiyoonii Warra Wangeelaa Siwiidiniirraa dhufan Waajjira Olaanaa WKWWMYI Daawwatan*
===
Dargaggootni Miisiyoonii Warra Wangeelaa Siwiidiniirraa dhufan Waajjira Olaanaa WKWWMYI daawwataniiru. Miisiyoonii Warra Wangeelaa Siwiidinii, dhaabbilee misiyoonii hundeeffama WKWWMYI gahee guddaa fi angafaa taphatan keessaa ishee tokkoodha. Mishinaroota Ardii Awurooppaa fi Ameerikaa kaabaarraa dhufanii fi Mishinaroota biyya keessaatiin tajaajilli Wangeelaa jalqabeen, har'a WKWWMYI amantoota miliyoona 11.5 oli horachuu dandeessee jirti. Dargaggootni daawwannaa isaaniitiin, Pirezidaantii Waldattii Luba Dr. Yoonaas Yiggazuu fi Barreessaa Muummicha Waldattii Luba Tashoomaa Ammanuu irraa, waa'ee seenaa fi tajaajila WKWWMYI ibsi kan kennameef yoo ta'u, dabalataan Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa waldattiirraa Daarektara Qajeelchichaa kan ta'an Wondimmaagany Uddeessaa fi qindeessaa kutaa dargaggootaa Obbo Gaaddisaa Raggaasaa irraa waa'ee tajaajila ijoollee fi dargaggootaa ilaalchisee ibsi godhameera. Ibsa godhameen booda yeroon marii fi muuxannoo wal jirjiiruu godhameera.
=====***=====
*The Youth Mission Team from the Swedish Evangelical Mission visited the Head Office of the EECMY*

The Youth Mission Team from the Swedish Evangelical Mission visited the Head Office of the Ethiopian Evangelical Church, Mekane Yesus. The Swedish Evangelical Mission is one of the leading mission organizations that played a great role in the foundation of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. The Swedish Evangelical Mission is one of the leading mission organizations that played a great role in the foundation of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. Because of the Evangelism mission started by missionaries from Europe and North America, and indigenous evangelists, today the church has grown to over 11.5 million members. Because of the Evangelism mission started by missionaries from Europe and North America, and indigenous evangelists, today the church has grown to over 11.5 million members. During their visit, the youths were briefed on the history and ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus by the President of the Church Rev Dr. Yonas Yigezu and the General Secretary of the Church Rev. Teshome Amenu. During their visit, the youths were briefed on the history and ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus by the President of the Church Rev Dr. Yonas Yigezu and the General Secretary of the Church Rev. Teshome Amenu.

In addition, they were briefed about children and youth ministry of the church by the Director of the Children and Youth Ministry Department, Wondmagegn Udessa, and the coordinator of the youth section, Mr. Gadissa Regassa. After the presentation, there was a time for discussion and the exchange of experiences with the youth mission team.

#EECMY #SEM EFS #2024 #Ethiopia #Sweden #Evangelism #Mission #EFS @eecmyyouthministry
Forwarded from EECMY Children Ministry: MY Sunday School (Wondmagegn Udessa)
*ልዩ ድጋፍ የሚሹ ልጆችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ*

መቀመጫውን በአሜሪካን ሀገር ካደረገው የበጎ አድራጎት ተቋም ጋራ  ልዩ ድጋፍ የሚሹ ልጆችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደርጓል:: በውይይቱም ልዩ ድጋፍ የሚሹ ልጆችን በመቀበል እና በመደገፍ ዙርያ የቤተክርስቲያን ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ በወላጆች ላይ: በልጆች መምህራን እና በቤተክርስቲያን መሪዎች ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተነስቶ: አብሮ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የድርጅቶቹ ዓለምዓቀፍ ግንኙነት አስተባባሪዎች ፓስተር ትራሲይ ግ.: ፓ/ር ማቲው ግ. እና የኢ/ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ ውይይት አድርገዋል::

****
Daa'imman Deeggarsa Addaa Barbaadan Deeggaruun Akkaataa Danda'amu Irratti Mariin Gaggeeffameera***


Continue reading...
👇👇👇

@MYSundaySchool
*የድንበር ዘለል አገልግሎት ሚስዮናዊ ምደባና የሽኝት መርሃግብር ተካሄደ *

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በውጪና በአገር ውስጥ የምስራቹን ይዘው የሚሄዱ ጥሪ ያላቸውን አገልጋዮችን በመመልመል፣ በማሰልጠን እያሰማራች ትገኛለች፡፡
በማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ስር የምትገኘው የሐዋሳ ቤቴል ማኅበረ ምዕመናንም የድንበር ዘለል አገልግሎት ሚስዮናዊ ደበላ ቦቴን ከነቤተሰቡ ወደ ምስራቅ አፍሪካ ለመላክ የምደባና ሽኝት መርኃግብር አድርጋለች፡፡
በዕለቱም: ከቤተክርስቲያኒቱ ዋና ጽ/ቤት: ከዓለም አቀፍ ሚስዮን ማኅበር ቦርድ: የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች እና መሪዎች እንዲሁም የሲኖዶስ መሪዎች እና የሐዋሳ ከተማ ማኅበረ ምእመናናት መሪዎች ተገኝተዋል:: በዕለቱም የቤተክርስቲያኒቱ ተባባሪ ጠቅላይ ፀሐፊና የዓለም አቀፍ ሚስዮን ማኅበር ቦርድ ሰብሳቢ ቄስ ፈቃዱ ቤኛ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን የምደባና የሽኝት ሥነ ሥርዓቱ በሚስዮን ማኅበሩ ዳይሬክተር ቄስ ጥላዬ ከበደ መሪነት ተከናውኗል፡፡
በቀጣይም ይህን ታላቁን የወንጌል ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ በፀሎት፣በገንዘብ በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል::
(Source: EECMY- International Mission Society)
***
''በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።'' 1ቆሮንቶስ 9:23

ስለ ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ
በጸሎት፣ በምክር ፣ በድጋፍ ከአለምአቀፍ የሚስዮን ማህበር አገልግሎት ጎን እንድትቆሙ በጌታ ፍቅር ጥሪ እናቀርባለን።

EECMY-IMS

1000008166432 CBE/ EECMY-IMS
2600280004746 BIRHAN BANK /EECMY-IMS
01320008596702AWASH/ EECMY-IMS

@eecmyyouthministry