የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና በማ/ደቡብ ኢት. ሲኖዶስ: #ሀዋሳ
Children and Youth Ministry Leaders Training at EECMY South Central Ethiopia Synod, #Hawassa
===
ሁለንተናዊ ዕድገት ለልጆች እና ወጣቶቻችን በሚል ርዕስ ከማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ማህበረ ምዕመናናት ለተወጣጡ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች: ቄሶች እና ወንጌላውያን: የማ/ምዕመናን ሽማግሌዎች እና የሰበካ መሪዎች በሀዋሳ ታቦር ማ/ምዕመናን ሰፊ ስልጠና ተሰጥቷል። ልጆች እና ወጣቶችን በቤተክርስቲያኒቱ ሁለንተናዊ አገልግሎት መሰረት ቀርጾ ማሳደግ የጋራ ሃላፊነት ስለሆነ በቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምርያ ተቀርጾ እየተሰራበት ያለውን ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ፓኬጅን ሁሉም በጋራ እንዲሰለጥኑ ተደርጓል። ከፓኬጁ በተጨማሪም በ21ኛው ክፍለዘመን ልጆች እና ወጣቶችን የመምራት ጥበብ በሚል የትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕ ስልጠና ተሰጥቷል። ከስልጠናው ጎን ለጎን ከቤተክርስቲያኒቱ የምስራች ድምጽ መገናኛ ዘዴዎች የመጽሐፍት ህትመት እና ስርጭት ክፍል ጋር በመተባበር የልጆችን ማስተማርያ መጽሐፍ: እንዲሁም ለወጣቶች አገልግሎት የሚጠቅሙ እና ሌሎች በተለያዩ ርዕሶች ላይ የተጻፉትን መጽሐፍት በሰፊው ማዳረስ እና ማሰራጨት ተችሏል።
''ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።'' ሮሜ 11:36
===
@eecmyyouthministry
@MYSundaySchool

የቤተሰብ: የልጆች እና የወጣቶች ኮንፈረንስ በማደኢስ: ታቦር ማ/ምዕመናን
Family, Children & Youth Conference @EECMY, SCES, #Hawassa, Tabor Congregation
===
👉ልጆች የነገ ተስፋዎች ናቸው: ወጣቶች የሀገር ተረካቢዎች ናቸው: ቤተሰብ የሀገር መሰረት ነው!
=ቤተሰብ የትውልድ መሰረት ነው: የማህበረሰብ እና የሀገር መሰረት ነው።
=የልጆች የመጀመሪያው ት/ቤት ቤተሰብ ነው። ቤተሰብን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅ ለልጆች እና ወጣቶች መልካም መሰረት እንደ መገንባት ነው።
=ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው: አድገው ደግሞ ወደ ወጣትነት ይሸጋገራሉ። የእግዚአብሔር ስጦታ የሆኑትን ልጆች እና ወጣቶችን በእግዚአብሔር ቃል: በፍቅር እና በእንክብካቤ: መልካም ምሳሌ በመሆን ማሳደግ የቤተሰብ ኃላፊነት ነው: በጣም አስፈላጊ እና በሁሉም ቤተሰብ መተግበር ያለበት ነው።
(መዝሙር 127:3, ምሳሌ 22:6)
👉ልጆች እና ወጣቶችን ለማገልገል ቀድሞ እነርሱን መቅረብ:ማወቅ እና መረዳት አስፈላጊ ነው።
👉በልጅ ውስጥ ልጅን ብቻ ማየት ስህተት ነው: በልጅ ውስጥ ነገን ማየት አስፈላጊ ነው።
👉በልጆች ላይ የተዘራው ፍሬ ለማፍራት ከ15-20 ዓመት ይፈልጋል።
👉ልጆች እና ወጣቶች ለአጭር ጊዜ ከቤተሰብ ጋር ስለሚቆዩ ትኩረት ሊሰጥባቸው ይገባል።
👉በልጆች እና ወጣቶች ህይወት እና አገልግሎት ለውጥ ለማምጣት በቤተሰብ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል። ቤተሰብ ልጆች በመጀመሪያ የሚሰሩበት ት/ቤት ነውና። በተጨማሪም በቤተክርስቲያን ውስጥ ጥሩ ጥሩ እና ብቁ አስተማሪዎችን ለልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መመደብ እጅግ አስፈላጊ እና ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው።
እግዚአብሔር ልጆች እና ወጣቶቻችንን አብዝቶ ይባርክ! በነገር ሁሉ ዕድገትን እና ስኬትን ይስጣቸው! አሜን።

EECMY Youth Ministry
Photo

የኮንፈረንሱ ዋና ዓላማ ልጆች እና ወጣቶችን በሁለንተናዊ መልኩ ለማሳደግ የቤተሰብን ድርሻ ከእግዚአብሔር ቃል እና ከቤተክርስቲያኒቱ ሁለንተናዊ አገልግሎት እና ስትራቴጂክ እቅድ አንጻር ግንዛቤ ለማሳደግ እና የተቀናጀ ሥራ ለመስራት ነው።
ከኮንፈረንሱ ጎን ለጎን ከቤተክርስቲያኒቱ የምስራች ድምጽ መገናኛ ዘዴዎች የመጽሐፍት ህትመት እና ስርጭት ክፍል ጋር በመተባበር የልጆችን ማስተማርያ መጽሐፍ: እንዲሁም ለወጣቶች አገልግሎት የሚጠቅሙ እና ሌሎች በተለያዩ ርዕሶች ላይ የተጻፉትን መጽሐፍት በሰፊው ማዳረስ እና ማሰራጨት ተችሏል።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
===
===
-Children are the future's hope, youngsters are the nation's inheritors, and families are the cornerstone of a society and a generation.
-Children's first school is a family. Equipping families with God's word is building a solid foundation for children and youth.
Children are a gift from God.
- It is the responsibility of a family to raise children and youth who are God's gift with God's word: in love and care: by setting a good example, etc.
-Every family should put this into practice since it is really vital.
(Psalm 127:3, Proverbs 22:6)
-To serve children and youth, it is important to approach them first: to know and understand them.
-It is wrong to see only a child in a child: it is important to see tomorrow in a child.
-It takes 15-20 years to see the fruit sown in children.
- Children and young people stay with the family for a short period of time, so attention should be given to them.
- It is necessary to focus on the family to bring about change in the lives and services of children and youth.
-Family is the school where children equipped first. In addition, it is very important and should be done to assign good and qualified teachers in the church for the ministry of children and youth.
-May God bless our children and youth, and give them holistic growth and success! In Jesus Name, Amen.
===
The main purpose of the conference is to raise awareness about the role of a family in the holistic growth of children and youth in light of the word of God and the church's Wholistic Ministry and strategic plan. Along with the conference, in cooperation with the Church's Yemisrach Dimts Communication Service, children's teaching books, books useful for youth ministry and other books written on various topics were widely accessible to the users.
Glory be to God!
( 📷 📽️: EECMY Tabor Congregation Digital Media Team)
===
https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool

Telegram
EECMY Youth Ministry
Fellowship - Discipleship - Evangelism
1Thimothy 4:12
This is the official telegram channel of EECMY Head Office - Youth Ministry

የልጆች : የወጣቶች እና አጠቃላይ የመንፈሳዊ አገልግሎት መጽሐፍት ስርጭት
@EECMY South Central Eth.Synod, #Hawassa
👉የልጆች ማስተማርያ መጽሐፍት (በተለያየ ዕድሜ የተዘጋጁ)
👉በተለያዩ ርዕሶች የተዘጋጁ ለወጣቶች አገልግሎት የሚሆኑ መጽሐፍት
👉በአጠቃላይ ለአገልጋዮች እና ለአገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ መጽሐፍትን በመካነ ኢየሱስ ዋና ጽ/ቤት እና በተለያዩ የምስራች ድምፅ መጽሐፍት መደብር ማግኘት ይችላሉ::
👇👇👇
መጽሐፎቹን ለማግኘት እና
ለበለጠ መረጃ:
0923567607 ዋና ጽ/ቤት
0911424091/0911249368 የምስራች ድምጽ
👇👇👇
(Photo: የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ክፍል ከየምስራች ድምጽ እና የመገናኛ ዘዴዎች ጋር በመተባበር በሀዋሳ ከተማ (በማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ) በተዘጋጀው የስልጠና እና ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የልጆች ማስተማርያ መጽሐፍትን: ለወጣቶች አገልግሎት ጠቃሚ መጽሐፍትን እና ሌሎች ተጨማሪ የተለያዩ መጽሐፍቶችን ለአገልጋዮች የማቅረብ እና ወደ እያንዳንዱ ማ/ም የማዳረስ ስራ ሲሰራ ነው:: ይሄ እንቅስቃሴ በየሲኖዶሶች ተጠናክሮ ይቀጥላል።)

የቤተሰብ: የልጆች እና የወጣቶች ኮንፈረንስ
Family, Children & Youth Conference @EECMY, #Hawassa, Mother Congregation
===
=የልጆች የመጀመሪያው ት/ቤት ቤተሰብ ነው። ቤተሰብን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅ ለልጆች እና ወጣቶች መልካም መሰረት እንደ መገንባት ነው።
=ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው: አድገው ደግሞ ወደ ወጣትነት ይሸጋገራሉ። የእግዚአብሔር ስጦታ የሆኑትን ልጆች እና ወጣቶችን በእግዚአብሔር ቃል: በፍቅር እና በእንክብካቤ: መልካም ምሳሌ በመሆን ማሳደግ የቤተሰብ ኃላፊነት ነው: በጣም አስፈላጊ እና በሁሉም ቤተሰብ መተግበር ያለበት ነው።
(መዝሙር 127:3, ምሳሌ 22:6)
👉በልጆች እና ወጣቶች ህይወት እና አገልግሎት ለውጥ ለማምጣት በቤተሰብ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል። ቤተሰብ ልጆች በመጀመሪያ የሚሰሩበት ት/ቤት ነውና። በተጨማሪም በቤተክርስቲያን ውስጥ ጥሩ ጥሩ እና ብቁ አስተማሪዎችን ለልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መመደብ እጅግ አስፈላጊ እና ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው።
"ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።" ኤፌሶን 6:1-4