Eagle casting
479 subscribers
41 photos
43 links
Download Telegram
ሰላም ቤተሰብ ለBTL Activity  ወይም Event ላይ መሳተፍ የምትችሉ

👉እድሜ ከ 25-40 የሚሆን  ወንድ

ሁሉም ፎቶ እና ስልክ ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
1
በጣም አስቸኳይ  አዲስ ለምንሰራዉ ስራ  ሴት ካሜራማን(ቪድዮ ግራፈር) ስለምንፈልግ  ጥራት ያለው cv በ @motion16 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ:፡
ሌሎች አዳዲስ ስራዎችን ለመከታተል https://t.me/eaglecast ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ፡
1
ሰላም  አዲስ ለምንሰራዉ ማስታወቂያ /ፎቶ ሹት ስራ ላይ ተዋንያን እና ሞዴሎችን ስለምንፈልግ  ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ:፡
1. ወንድ እና ሴት  አያት እድሜ 50_60
2 . አባት እድሜ 30 _40
3 . እናት እድሜ 27 _35
4 . ህፃን ልጅ ወንድ እድሜ 7 _15
5.ህፃን ልጅ ሴት እድሜ 7_15
6 .ሙስሊም እናት እና አባት
     ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ::
1
በጣም አስቸኳይ ዛሬ 9ሰአት 22 መድረስ የምትችል ጠይም ፀጉር አፍሮ የሆነች ሴት ስለምንፈልግ  ፎቶ በ @motion16 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ:፡
ሌሎች አዳዲስ ስራዎችን ለመከታተል https://t.me/eaglecast ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ፡
እማ ፊልም ፕሮዳክሽን & ካስቲንግ(casting ) ቤተሰቦቻችን

በጣም አስቸኳይ አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ 

👉  1  ጠይም ሴት እድሜ ከ 30-35
👉  2 ጠይም ሴት እድሜ ከ 25-30
👉 3 አጃቢ ጠይም ወንድ እድሜ ከ 25-30
👉 3 አጃቢ ጠይም ሴት እድሜ ከ 25 - 40
ስለምንፈልግ ፈጥነው ያናግሩን

ፎቶ እና ሙሉ መረጃ በ @Dawitsimon በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለአዳዲስ ማስታወቂያ ይሄን ቻናል 👉 @EmaFilm ይቀላቀሉ
👍1
ሰላም  አዲስ ለምንሰራዉ ለገና ማስታወቂያ ፆመኛ ያልሆነ ተዋንያን ስለምንፈልግ  ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ:፡
1. አባት አያት  እድሜ  45_60
2 . እናት አያት እድሜ 45_60

     ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ::
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራዉ የትንሣኤ ማስታወቂያ  ላይ ተዋንያን ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ እና ስልክ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ:፡
1. አባት እድሜ  30_45
2 . እናት እድሜ 27 _35
3 . ህፃን ልጅ ወንድ እድሜ 11 _16
4.ህፃን ልጅ ሴት እድሜ 7_10
     ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ::
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራዉ የትንሣኤ ማስታወቂያ  ላይ ተዋንያን ስለምንፈልግ  ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
👉 እናት እድሜ 27 _35
👉አባት  ወይም ቄስ ሆኖ የሚሰራ እድሜ 40_50 የሆነ

     ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ::
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ 
  
👉 10 ኮረስ ወንድ እና ሴትእድሜ ከ 20-40  ክፍያ 1000

ሁሉም ፎቶ እና ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ሰላም ቤተሰቦቻችን

አስቸኳይ አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ 
 

👉 ወንድ ትክክለኛ ፎቶግራፈር እድሜ ከ35 በላይ እንፈልጋለን

ሁሉም ፎቶ እና ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
3
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራዉ የLodge ማስታወቂያ  ላይ ተዋንያን ስለምንፈልግ  ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ እና የቀረፃ ቦታ ባሌ Village ስለሆነ ለ3 ቀናት አብሮን መቆየት የሚችል
👉 ሴት እድሜ 25 _35
👉ወንድ እድሜ 27-35 የሆነ

     ጥራት ያለው ፎቶ በ @lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ::
1
ሰላም እንዴት ናችሁ

👉አስቸኳይ ካስቲንግ ለሴቶች

👉እድሜ ከ23- 26 ብስክሌት መጋለብ የምትችሉ ሴቶች ብቻ

👉 ፎቶ ስም እና ስልክ @Lidetf6 ላኩልኝ
አመሰግናለሁ
LD Cast
በጣም አስቸኳይ ጥሪ አዲስ ለምንሰራዉ  ማስታወቂያ

👉ወጣት ወንድ እድሜ ከ25-40 የሆነ

ነገ ጠዋት የሚችል እና ትወና ጎበዝ የሆነ
ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
Forwarded from LD CASTING & VOICE OVER (lidet Feleke)
ሰላም ቤተሰብ
ይቺ ተዋናይ ለስራ ተፈልጋ ነው የምታቁአት በ @lidetf6 ስልክ ላኩልኝ
Forwarded from LD CASTING & VOICE OVER (lidet Feleke)
ሰላም ቤተሰብ 
ይቺ ተዋናይ  ለስራ  ተፈልጎ ነው የምታቁአት በ @lidetf6 ስልክ ላኩልኝ
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራው  ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ፎቶ ላይ ችሎታ ያላቹ
👉 ወንድ እድሜ  25_35
👉 ሴት እድሜ 25_35
ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
2
ሰላም 🙏🙏🙏 አዲስ ለምንሰራዉ የphotoshoot ማስታወቂያ እድሜአቸው ከ24-28ያሉ የቆዳ ቀለም ጥቁር (የጋምቤላ ክልል ተወላጅ የሆነ) እና ቆዳው ለምፅ ያለበት ወንድ ወይም ሴት ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @motion16 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ሌሎች አዳዲስ ስራዎችን ለመከታተል https://t.me/eaglecast ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አስቸኳይ ካስት ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እና አሁን እስከ 9 ሰዐት ብሔራዊ ተያትር  መድረስ የምትቸችሉ

👉ሴት  እድሜ  25_35

ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
1
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራው  ባንክ ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ፎቶ ላይ ችሎታ ያላቹ
👉 ሙስሊም አባት እድሜ  45-60
👉ሙስሊም  እናት  እድሜ 45-60

ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ ጎበዝ  የአረብ አክሰንት ተናጋሪ የሆነ ወንድ እንፈልጋለን ተክለ ሰዉነቱ የሚያምር ባለሀብት የሚመስል ሙስሊም የሆነ።
 
👉 ወንድ እድሜ  30-45
እንፈልጋለን እና መሳተፍ የምትችሉ

ሁሉም ፎቶ እና ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።