ሁሉም የተመዘገበ የስራ ተለማማጆች ስለተመደባቹ ውል ያልፈረማቹ በኢኮስኮ ዋና መሠሪያ ቤት የስው ሀብት ልማት መምሪያ እንድትፈርሙ እና እንድትጀምሩ። ከአዲስ አበባ ውጪ የምትገኙ ውሉን ከሙልነህ @MullerMB በመቀበል በ eaceregister@gmail.com እና
endalewoda51@gmail.com እንደትልኩ እናሳስባለን። ከውል እና ከሳይት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ኢኮስኮ የስው ሀብት ልማት መምሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆን እናሳስባለን።
መልካም የስራ ልምምድ ይሁንላችሁ
።
endalewoda51@gmail.com እንደትልኩ እናሳስባለን። ከውል እና ከሳይት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ኢኮስኮ የስው ሀብት ልማት መምሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆን እናሳስባለን።
መልካም የስራ ልምምድ ይሁንላችሁ
።