Ethiopian Association of Civil Engineers
4.98K subscribers
393 photos
14 videos
46 files
226 links
Channel for Ethiopian Association of Civil Engineers members to updated current construction issues, information and opportunities
Download Telegram
Dear members
Registration for internship is Closed as per the deadline.
Dear colleagues,



We are pleased to inform you about the call for articles now open for the Special Issue “Water and Human Settlements of the Future”.



The Special Issue aims at collecting original research and literature review articles on the state of the art and recent theoretical advances on water research, policy, and practice in cities worldwide, in relation to major global challenges and responses/solutions to these challenges. We particularly welcome articles related to integrated urban water management, water and urban metabolism, water-sensitive cities and sponge cities, urban biodiversity and nature-based solutions for climate and health emergency, and water circular economy, including articles with specific focus on policies, strategies, actions, and appropriate technologies. Connections between traditional ecological knowledge and ancestral hydro-technologies with nature-based solutions, and articles with a focus on developing context and informal settlements are also very welcome.



This Special Issue is grounded in the knowledge and research activities developed in the frame of the VIII Phase (2014–2021) of the Intergovernmental Hydrological Programme (IHP) of UNESCO, specifically on the thematic area of water and human settlements of the future. Thereby, the aim of this Special Issue is to further contribute to supporting evidence-based policy makings through fostering scientific advances to meet today’s global urban water challenges.



Please click on the following link for more information and to submit your manuscript by 15 October 2021:

https://www.mdpi.com/journal/water/special_issues/water_settlements_future



Please feel free to circulate this invitation amongst your networks.
Best wishes,
#UNESCO
@ecethiopia2
Ethiopian Association of Civil Engineers General Assembly will be held Online/webinar on May 08, 2021
Save the Date!
Registration link will be posted soon.
The meeting is online/Webinar
Dear members
For those members who have successfully applied for internship till April 10 through the website application, your details have been sent to ECWC (Ethiopian Construction Works Corporation) you will be communicated in the coming week .
በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለማህበሩ ለሚያደርው ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
👍2
Dear Internship Applicant
Those who successfully applied to internship program on the website, Please check your email and act accordingly.
Dear members
For those members who have successfully applied for internship on the website application, your details have been sent to ECWC (Ethiopian Construction Works Corporation).
Please check your Email for details and act accordingly. Don't miss orientation and contract sign dates. Check your email!
በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለማህበሩ ለሚያደርው ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በተጨማሪም ማህበሩ በበጎ ፍቃደኛች ስለሆነ ይህንን እያሰናዳ ያለው ጨዋነት በተሞላበት ፀባይ የሚጠበቅባቹን ሀላፊነት እንድትወጡ በትህትና እንጠይቃለን ።
እናመሰግናለን

Www.eacecivil.org
https://t.me/eacec
https://t.me/ECFEt
Reminder!!!
Dear Members
Those who have applied for the internship program in Addis Ababa and near by please come to ECWC head office Gurd Shola
Near Yeka, Addis Ababa

https://maps.google.com/?q=9.021190,38.823012

Please check your Emails for details
Date May 04, 2021
Time 8:30AM, ጥዋት
ለአባላት በሙሉ
ለስራ ልምምድ የተመዘገባቹ አባላት እና ኢሜይል የደረሳቹ እና አዲስ አበባ የምትገኙ (ብላቹ የተመዘገባችሁ) ውል ያልወሰዳቹ በኢኮስኮ ዋና መሠሪያ ቤት በመሔድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። ከአዲስ አበባ ውጪ ያላቹ በሚቀጥለው ሳምንት በኢሜይል ውል የሚላክላቹ መሆኑን እያሳወቅን በእርጋታ እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን።
በተጨማሪም ቅዳሜ ጥዋት የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኢሜይል በደረሳቹ የzoom አድራሻ በመግባት እንድትሳተፋ እንጋብዛለን። የzoom አድራሻ ለሁሉም አባላት በኢሜይል ስለተላከ ወደ ሌላ ሰው መላክ (sharing) ክልክል ነው።
Www.eacecivil.org
1
Dear EACE members
Ethiopian Association of Civil Engineers 23th/58th General Assembly May 08, 2021
Start 8:30AM
Registration link has been sent through your emails. Please register....
ecwc eace intern list and location.pdf
483 KB
Dear interns
please start your internship ASAP, addresses to some of the projects is attached here, those who haven't signed the agreement and located in regions a contract will be send to you through your emails today. Sign the contract and email the scanned file to eaceregister@gmail.com
Or through telegram communicate one of our volunteers address @MullerMB, muluneh minda
Send the scanned version latest by Tuesday evening 11/May /2021.
👍1
ማህበሩ ለ12 አንጋፋ አባላቱ እውቅና ሰጠ
የኢትዮጵያ ሲቪል መሓንዲሶች ማህበር ላለፉት በርካታ አመታት በማህበሩ አባልነት፣ የሥራ መሪነት እና በተለያዩ የመንግስት እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት አመራርነት በማገልገል፣ ለኮንስትራክሽ ኢንዱስትሪው እና ለአገር እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለአበረከቱ ለ12 አባቱ እውቅና ሰጠ፡፡
ማህበሩ ለአንጋፋ አባላቱ የምስጋና እና የዕውቅና ሽልማት የሰጠው የማህበሩ 23ኛ አመት ጠቅላላ ጉባዔውን ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም “ስነምግባር የተላበሰ ሙያዊ አገልግሎት ለህዝባችን እና ለአገራችን ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በእንጦጦ ፓርክ አርት ጋላሪ እና ኦላይን ባከናወነበት ወቅት ነው፡፡
የማህበሩ ፕሬዚደንት የሆኑት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው በእውቅና እና ሽልማት አሰጣጥ ስነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት በዕለቱ የዕውቅና የተሰጣቸው የማህበሩ አባላት የአገራችን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪእድገት አሁል ለደረሰበት ደረጃ ከፍተኛ ሚና የተጫወቱ፣ በተሰማሩበት የሲቪል ምህንድስና ሙያ በርካታ ጥናትና ምርሮችን ያደረጉ፣ ማህበሩ ጠንካራ ማህበር እንዲሆን በአባልነት እና በአመራርነት የሰሩ ናቸው፡፡
ይህ አይነት የእውቅና መስጠት ስርዓት ቀደም ባሉት አመታት እንዳልነበረ፣ ይህ አይነት የእውቅና እና የምስጋና ስነስርዓት መጀመሩ የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱትን ሙያተኞች ከማመስገን ባለፈ በምህንድስና ሙያ ዘርፍ ተተኩ ሙያተኞችን ለማፍራት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ፕሬዘደንቱ ተናግረዋል፡፡
የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ በበኩላቸው የኢትዮጵያ ሲቪል መሓንዲሶች ማህበር ላለፉት ከ50 በላይ አመታት በርካታ ውጣውረዶችን በማሳለፍ ዛሬ ላይ መድረሱን፣ ማህበሩ በአሁኑ ወቅት ለደረሰበት ደረጃ ደግሞ ዛሬ እውቅና የተሰጣቸውን የምህንድስና ባለሙያዎች ጨምሮ ሌሎች አባላት የነበራቸው ድርሻ ከፍተኛ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡
በዕለቱ በተደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንደተገለፀው የሲቪል ምህንድስና ሙያ ዘርፎች በሆኑት በኮንስትራክሽን ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ፣ ሃይድሮሊክስ ነደ ዋተር ሪሶርስ ማኔጅመንት፣ አጠቃላይ የኮንስትራክሽን ዘርፍ እና ሮደ ኤንድ ሃይዌይ ኢንጂነርንግ ዘርፎች በማስተማር፣ ጥናትና ምርምር በማድረግ እንዲሁም በኮንስትራክሽን ዘርፉ በመሳተፍ እንዲሁም በሙያ ማህበሩ መስራች አባል በመሆን ማህበሩን በእውቀታቸው፣ በጉልበታቸው እና በገነዘባቸው ባበረከቱት አስተዋጽኦ የተመረጡት ተሸላሚዎች የተዘጋጀላቸውን የሰርተፊኬትና ዋንጫ ሽልማት ከማህበሩ ፕሬዚደንት ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እጅ ተቀብለዋል፡፡ እውቅና ከተሰጣቸው 12 ተሸላሚዎች መካከል ሁለቱ በህይወት እንደሌሉ በጠቅላላ ጉባዔው ላይ ተገልጧል፡፡
ማህበሩ እውቅና የተሰጣቸው ተሸላሚዎች ከታች የተጠቀሱት ናቸው፡፡ እነሱም፡-
ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ፡-
ኢንጂነር ሃይሌ አሰግዴ
ፕሮፌሰር አበበ ድንቁ
ኢንጂነር ፈቃዴ ሃይሌ
ፕሮፌሰር ይልማ ስለሺ
ዶክተር ባዩ ጫኔ
ዶክተር ሚኪያስ አባይነህ
ዶክተር ሽፈራው ታየ
ዶክተር መሰለ ሃይሌ
ኢንጂነር ተስፋሚካዔል ናሁሰናይ
ፕሮፌሰር ንጉሴ ተበጀ (በህይወት የሌሉ) እና
ኢንጂነር ታደሰ ሃይለስላሴ (በህይወት የሌሉ) ናቸው፡፡
👍1
Ethiopian Association of Civil Engineers pinned «ማህበሩ ለ12 አንጋፋ አባላቱ እውቅና ሰጠ የኢትዮጵያ ሲቪል መሓንዲሶች ማህበር ላለፉት በርካታ አመታት በማህበሩ አባልነት፣ የሥራ መሪነት እና በተለያዩ የመንግስት እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት አመራርነት በማገልገል፣ ለኮንስትራክሽ ኢንዱስትሪው እና ለአገር እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለአበረከቱ ለ12 አባቱ እውቅና ሰጠ፡፡ ማህበሩ ለአንጋፋ አባላቱ የምስጋና እና የዕውቅና ሽልማት የሰጠው የማህበሩ 23ኛ…»