🎊🎊🇪🇹🇪🇹🇪🇹የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ተጠናቀቀ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎊🎊
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ስራ በስኬት ተጠናቋል።
የሁለተኛው ዙር ውሃ ሙሌት በቅርቡ ኃይል የማመንጨት ስራ ይጀምራሉ ተብለው የሚጠበቁትን ሁለቱን ዩኒቶች ለማንቀሳቀስ በቂ ውሃ እንዲይዝ ያስችሏል።
ይህም ባለፈው ዓመት ከተያዘው የመጀመሪያው የውሃ መጠን ጋር ተደምሮ ሁለቱንም ዩኒቶች ዓመቱን ሙሉ ኃይል እንዲያመነጩ የሚያስችል ነው።
በአሁኑ ወቅትም ቀድመው ኃይል ለሚያመነጩት ዩኒት 9 እና 10 ኃይል ማመንጫዎች የተርባይንና ጀነኔተር ተከላ ስራዎች በመከናወን ላይ ይገኛሉ።
በዘንድሮ ክረምት ወቅትም ከፍተኛ መጠን ያለው ውሃ ወደ ግድቡ ሲገባ የነበረ በመሆኑ ሙሊቱ ከታሰበው ጊዜ ቀድሞ እንዲጠናቀቅ አድርጎታል።
የመጀመሪያው ዓመት የውሃ ሙሊት ልክ በዛሬው ዕለት እንደተከናወነ ይታወሳል።
ምንጭ: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፅ
ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም
#itsmyDam
#EACE1962
Www.eacecivil.org
Https://t.me/eaceg
Ethiopia.

Forwarded from Engineering and Construction Ethiopia
1626952880224_Stakeholders Survey Questionnaire_in Amharic.docx
3.2 MB
Dear members of this group
Please fill this survey questionnaire and send back here in the group
Please fill this survey questionnaire and send back here in the group
Forwarded from Engineering and Construction Ethiopia
Forwarded from Yared
GRAND ETHIOPIAN RENAISSANCE DAM.pdf
669.3 KB
የዶ/ር ዮሴፍ ብሩ የቀብር ሥነ-ስርዓት 13/12/13 ዕለት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ከቀትር በኋላ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የስራ ባልደረቦቻቸው፣ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈጽሟል፡፡
ዶክተር ዮሴፍ ብሩ በተወለዱ በ52 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን በህይወት ዘመናቸው በርካታ ስራዎችን ለሀገራቸው ሰርተው ያለፉ ውድ የሀገር ባለውለታ ሲሆኑ በሲቪል ምህንድስና መስክ በተለያየ ሙያና ሀላፊነት ሀገራቸውን እና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ከ25 ዓመታት በላይ በቅንነት አገልግለዋል፡፡ ኢንዱስትሪው በሀገሪቷ ኢኮኖሚ ውስጥ የላቀ ሚና መጫወት እንዲችል ለማድረግ ያላሰለሰ ጥረትም አድርገዋል፡፡ በአገልግሎት ዘመናቸውም፡-
በኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስቴር በቢሮ ኃላፊነት፤
በኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከመሥራችነት እስከ ዋና ዳይሬክተርነት፣
በአያት መኖሪያ ቤቶች ድርጅት በዋና ሥራ አስኪያጅነት፤
በጊፍት የመኖሪያ ቤቶች ድርጅት በዋና ሥራ አስኪያጅነት፤
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ኮርፖሬሽን በቦርድ አባልነት፤
በተለያዩ የሀገሪቷ ዩኒቨርሲቲዎች በሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢነት እና አባልነት፤
በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተጋባዥ መምህርነት እና በምርምር ሥራ አማካሪነት፣
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በቦርድ አባልነት፣
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በአማካሪነት አገልግለዋል።
ዶ/ር ዮሴፍ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ከሀምሌ 28/ 2013 ዓ ም ጀመሮ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሲረዱ ቆይተው ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ ም አርፈው ሥርዓተ ቀብራቸው ነሀሴ 13/2013 ዓ.ም ተፈጽሟል፡፡
ዶ/ር ዮሴፍ ብሩ ባለትዳር እና የሦስት ልጆች አባት ነበሩ።
በዶ/ር ዮሴፍ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለባልደረቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛሉ፡፡

CALL FOR PAPERS
Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) calls for papers in the areas of Civil Engineering to be published in its upcoming peer-reviewed Journal.
Interested authors are invited to submit their original work paper.
Full paper submission: Until Oct 15, 2021
Notification for accepted papers: Nov 15, 2021
Abstracts should be submitted by email at eaceresearch@gmail.com and subject of the email shall be labeled as “RESEARCH PAPER” and files should be in .doc or .pdf format. Modest honorarium will be offered for authors of published papers.
Contact us:
+251 115 521 248
Visit us:
www.eacecivil.org

የሃዘን መግለጫ
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የቀድሞው ኘሬዚዱንት ኢንጂነር ፈቃደ ኃይሌ(Fellow Engineer Fekade Haile) ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ልባዊ ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን!!
ኢንጂነር ፈቃደ ኃይሌ ማህበሩን በፕሬዝዳንትነት (ከ2005 እስከ 2011 እ.ኤ.አ )እና በተለያዩ ንዑስ ኮሚቴዎች አገልግለዋል በተለይም የሞያውን ስነ-መግባር እንዲስፋፋ እና እንዲተገበር ያደረጉት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነበር።
የኢንጅነር ፈቃዱ ሀይሌ የቀብር ሥነ ሥርዓት ማክሰኞ መስከረም 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ በ7 ሰአት በሰህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን የሚፈጸም ይሆናል።
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር