EAA/Ethiopian Agricultural Authority
ውድ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ተከታዬችና ወዳጆች እንኳን ለአዲሱ አመት 2018 ዓ/ም በሰላም እደርሳችሁ እያልን፤ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ EAA/ Ethiopian Agricultural Authority በሚል አዲስ የቴሌግራም ቻናል የከፈተ ሲሆን በዚህ አካውንት መረጃዎችን መጫን አቁሟ። በመሆኑም አዲስ የተከፈተው ትክክለኛው የባለስልጣኑ የቴሌግራም አካውንት የሌላችሁ ተከታዮች https://t.me/eaapr_1234 በዚህ ሊንክ የባለስልጣኑን አዲስ የቴሌግራም አካውንት በመቀላቀል ትኩስ መረጃ ያግኙ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

❤4👍3👏1
እስካሁን EAA/ Ethiopian Agricultural Authority 7 ሰው ተቀላቅሏል እናመሰግናለን!!!
❤4
ሁላችሁም EAA/ Ethiopian Agricultural Authority የቴሌግራም ቻናል የሌላችሁ በተቀመጠው ሊንክ ተቀላቅላችሁ በአማርኛ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የሚለውን አአካውንት leave channel ማለት ትችላላችሁ!!
❤2
እስካሁን38 ሰው EAA/ Ethiopian Agricultural Authority ተቀላቅሏል እናመሰግናለን!!!👏👏👏👏https://t.me/eaapr_1234
❤2👍2
ባለስልጣኑ የግብርና ቴክኖሎጂ፣አገልግሎቶችን ግብዓቶችና ምርቶችን ጥራት፣ደህንነት፣ፍቱንነት፣ ፈዋሽነት፣ጤናማነትና ቀልጣፋነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል፤መልካም ስም ያለውና ፣ለአካባቢ ጥበቃ ተገቢውን ትኩረት የሚሰጥ የቁጥጥር ተቋምና ስርዓትን በመገንባትና የግብርና ቁጥጥር ስራዎችን በመተግበር፣ የግብርና ምርቶችን የሀገር ውስጥ እና የአለም ገበያ ተደራሽነትና ተወዳዳሪነትን በማሳደግ ለላቀ ሀገራዊ ጥቅምና የኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋፅኦ ማበርከት ተልዕኮን ይዞ እቅዱን ለማሳካት በትጋት እየሰራ ይገኛል። ስለሆነም አዲስ የተቀየረው አካውንት የሌላችሁ ውድ ተክታዮቻችን https://t.me/eaapr_1234 የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ በመቀላቀል አጋርነትዎን ያሳዩ❤️❤️❤️። እስካሁን ከናንተ ውስጥ 49 ሰው የቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቅሏል 👍👍👍
❤10👍6
እስካሁን 56 ተከታዮች EAA/ Ethiopian Agricultural Authority/ ተቀላቅለዋል እናመሰግናለን!https://t.me/eaapr_1234
👍16🤔3❤2