Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
144K subscribers
78.2K photos
1.69K videos
8 files
3K links
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!

☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot

Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦

Other channel 👉 @classicfashionnns
Download Telegram
🚨 አንድሬ ኦናና ከአርሰናል ጋር ባለው ጨዋታ በስኳዱ ውስጥ የለም።

[PeteHall86]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
የማን ዩናይትድ እና የአርሰናሌ አሰላለፍ !

ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል
12:30

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🙏1
🚨 OFFICIAL:-

ኒውካስል ዩናይትዶች ጃኮብ ራምሴን ከአስቶን ቪላ በ40 ሚልዮን ፓውንድ በይፋ ማስፈረም ችለዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 መድፈኞቹ ድል ቀንቷቸዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትዶች በ አርሰናል 1 ለ 0 ተረተዋል።

ለአርሰናል ብቸኛውኝ የማሸነፊያ ግብም ሪካርድ ካላፊዮሪ አስቆጥሯል።

አርሰናሎች በጠባብ ውጤት በማሸነፍ የውድድር ዓመታቸውን በድል ጀምረዋል። በአንፃሩ ማንችስተር ዩናይትዶች በጨዋታው የተሻሉ ቡድን ሆነው የሚያበሳጭ ሽንፈት አስተናግደዋል።

በቀጣይ አርሰናል በሜዳቸው ሊድስን ሲናስተናግዱ ማን ዩናይትድ ከሜዳቸው ውጪ ፉልሀምን ይገጥማሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8👌32👎1😁1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በ2011 አርሰናልን 8 ለ 2 ከረቱበት ጨዋታ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሊግ ጨዋታ ከ 20 በላይ ሙከራዎችን ማድረግ ችለዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍81
🚨 ብራያን ምቦሞ እና ማቴዎስ ኩኒያህ በዛሬው ጨዋታ ያደረጉት,5 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አርሰናሎች ካደረጉት 3 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ የበለጠ ነው።

ሆኖምግን ግብ ማስቆጠር አልቻሉም።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 አርሰናሎች በፕሪሚየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ባለፉት ስድስት ጨዋታ ምንም ሽንፈት ሳያስተናግዱ እየተጓዙ ይገኛሉ።

WWWWDW

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍2👎1
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቼልሲ 0-0 ክሪስታል ፓላስ
ኖቲንግሃም 3-1 ብሬንትፎርድ
ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሴልታ ቪጎ 0-2 ጌታፌ
አትሌቲክ ቢልባዎ 3-2 ሴቪያ
ኢስፓኞል 2-1 አትሌቲኮ ማድሪድ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ብረስት 3-3 ሊል
አንገርስ 1-0 ፓሪስ
አክዙሬ 1-0 ሎሬንት
ሜትዝ 0-1 ዛልዝበርግ
ናንትስ 0-1 ፔስጂ
2
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | ሊድስ ከ ኤቨርተን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:00 | ኤልቼ ከ ሪያል ቤቲስ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የቶተንሀም እና ክሪስታል ፓላስ ሊቀመንበር የሆኑት ዳንኤል ሌቪ እና ስቲቭ ፓሪሽ በ ኤቤሬ ኤዜ ስምምነት በቀጥተኛ ግንኙነት ላይ ናቸው።

ስፐርሶች 55 ሚልዮን ፓውንድ እና የሚጨመር 5 ሚልዮን ፓውንድ ለማቅረብ ፍቃደኛ ናቸው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 OFFICIAL:-

ጄድ ስፔንስ በቶተንሀም ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጄደን ሳንቾ አሁን ላይ የሮማን ጥያቄ አልተቀበለም። ከቤሽክታሽ ጋርም በንግግር ላይ አይገኝም።

ዩናይትዶች ተጫዋቹን በ 20 ሚልዮን ፓውንድ ለመልቀቅ ዝግጁ የነበሩ ቢሆንም በሳንቾ እና በሮማ መካከል በግል ጥቅማጥቅሞች ስምምነት የለም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁31
🚨 የጄደን ሳንቾ ወኪሎ ለሮማዎች ጥያቄውን እንደማይቀበሉ አሳውቀዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏2💔2
🚨 ፌነርባቺዎች ኤዲሰን አልቫሬዝን ለማስፈረም ንግግር ከፍተዋል። ተጫዋቹ በሆዜ ሞሪኒሆ ይፈለጋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሮሜሉ ሉካኩ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ ናፖሊዎች ናፖሊዎች አጥቂ ለማስፈረም ወደ ገበያው ተመልሰዋል።

ሉካኩ የጡንቻ ጉዳት በማስተናገዱ ለቀጣዮቹ ሶስት ወራት አይኖርም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ናፖሊዎች ራስመስ ሆይሉንን በውሰት ውል ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር አውርተዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 OFFICIAL:-

ክሪስቲያን ሮሜሮ በቶተንሀም ቤቶ እስከ 2029 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥1
🚨 HERE WE GO!

ሊዮን ባይሊ ወደ ሮማ!

የውሰት ውል ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7🙏1
🚨 OFFICIAL:-

ኒኮላ ዛሌውስኪ ከኢንተር ሚላን ወደ አታላንታ በ 17 ሚልዮን ዩሮ በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏1