ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹
2.84K subscribers
2.46K photos
76 videos
2 files
342 links
ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል

DW AMHARIC NEWS IS A GLOBAL NEWS AND INFORMATION CHANNEL FROM A GERMAN INTERNATIONAL BROADCASTER DEUTSCHE WELLE (DW)
Download Telegram
#AMHARA

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው 239 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው አንድ(1) ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠው።

በዛሬው ዕለት ቫይረሱ የተገኘበት የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ነው።

አጠቃላይ በአማራ ክልል ያለው የቫይረሱ ስርጭት ፦

• ምዕ/ጎንደር - 97 ሰዎች
• ማ/ጎንደር - 1 ሰው
• ጎንደር ከተማ - 3 ሰዎች
• ደሴ ከተማ - 2 ሰዎች
• ባህር ዳር ከተማ - 4 ሰዎች
• አዊ ብሄረሰብ- 3 ሰዎች
• ሰ/ሸዋ - 2 ሰዎች
• ሰ/ወሎ - 4 ሰዎች
• ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን - 1 ሰው
• ደ/ጎንደር - 1 ሰው
• ምስ/ጎጃም (ድንበር ተሻጋሪ) - 1 ሰው

እስካሁን ድረስ በአማራ ክልል 3,031 የላንራቶሪ ምርመራ ተደርጓል ፤ አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ (119) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከነዚህ መካከል 23 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#AMHARA

ዛሬ በአማራ ክልል በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ 13 ሰዎች ሲሆኑ አስራ ሁለት (12) ሰዎች ከመተማ እንዲሁም አንድ (1) ሰው በአዘዞ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው። ከፆታ አኳያ ሲታዩ ሁሉም ወንዶችና ከ17 እስከ 50 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው።

አጠቃላይ በአማራ ክልል ያለው የቫይረሱ ስርጭት ፦

• ምዕ/ጎንደር - 118 ሰዎች
• ማ/ጎንደር - 1 ሰው
• ጎንደር ከተማ - 4 ሰዎች
• ደሴ ከተማ - 2 ሰዎች
• ባህር ዳር ከተማ - 4 ሰዎች
• አዊ ብሄረሰብ- 3 ሰዎች
• ሰ/ሸዋ - 2 ሰዎች
• ሰ/ወሎ - 5 ሰዎች
• ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን - 1 ሰው
• ደ/ጎንደር - 1 ሰው
• ምስ/ጎጃም (ድንበር ተሻጋሪ) - 1 ሰው

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#AMHARA

ዛሬ በአማራ ክልል በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ 22 ሰዎች ሲሆኑ አስራ ሁለት (20) ሰዎች ከመተማ፣ አንድ (1) ሰው ከወልዲያ እንዲሁን 1 ሰው ከአብርሃጅራ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው።

ከፆታ አኳያ ሲታዩ ሃያ (20) ወንድ እና ሁለት (2) ሴት ሲሆኑ ከ18 እስከ 35 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው።

የተገላጭነት ሁኔታ ፦

• የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው - 21
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 1

አጠቃላይ በአማራ ክልል ያለው የቫይረሱ ስርጭት ፦

• ምዕ/ጎንደር - 139 ሰዎች
• ማ/ጎንደር - 1 ሰው
• ጎንደር ከተማ - 4 ሰዎች
• ደሴ ከተማ - 2 ሰዎች
• ባህር ዳር ከተማ - 4 ሰዎች
• አዊ ብሄረሰብ- 3 ሰዎች
• ሰ/ሸዋ - 2 ሰዎች
• ሰ/ወሎ - 6 ሰዎች
• ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን - 1 ሰው
• ደ/ጎንደር - 1 ሰው
• ምስ/ጎጃም (ድንበር ተሻጋሪ) - 1 ሰው

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#AMHARA

በአማራ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ስልሳ ሰባት (167) ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 246 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው ሶስት (3) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

በዛሬው ዕለት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ፦

- አንድ (1) ሰው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልና አንድ (1) ሰው በደሴ ከተማ በሚገኘው የግል የህክምና ማዕከል አገልግሎት ለማግኘት በሄዱበት ወቅት ናሙና ሲወሰድላቸው ኮቪድ-19 የተገኘባቸው።

- አንድ (1) ሰው ደግሞ በጎንደር ጎሃ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ክትትል ሲደረግላት የነበረች ሴት ናት።

ከፆታ አኳያ ሲታዩ አንድ (1) ወንድ እና ሁለት (2) ሴቶች ሲሆኑ ከ22 እስከ 60 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ።

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#OROMIA

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 926 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 12 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

- 1 ሰው ከምዕራብ ሸዋ (የ24 ዓመት ወንድ) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
- 2 ሰዎች ከምሥራቅ ሸዋ (የ44 ዓመት ወንድና የ26 ዓመት ሴት) የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።
- 2 ሰዎች ከአዳማ (የ23 ዓመት ወንድና የ30 ዓመት ሴት) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።
- 1 ሰው ከቄለም ወለጋ (የ42 ዓመት ወንድ)፤የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ከማህበረሰቡ የተገኘ
- 1 ሰው ከሰሜን ሸዋ (የ40 ዓመት ወንድ)፤
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
- 1 ሰው ከሰበታ (የ27 ዓመት ወንድ)፤የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ከማህበረሰቡ የተገኘ።
- 3 ሰዎች ከጉጂ (2 ወንድ እና 1 ሴት)፤የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው ናቸው።

#AMHARA

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 368 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 8 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

6 ሰዎች በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኙ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው) ናቸው። 2 ሰዎች በደሴ ከተማ ለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው።

#TIGRAY

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 292 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 6 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

ከ6 መካከል 4 የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ እንዲሁም 2 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

@dwamharic_news
#OROMIA

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 215 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 15 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

- 3 ሰዎች ከጉጂ (የ1 ዓመት ህፃን ሴት፣ የ42 ዓመትና የ54 ዓመት ወንድ) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው።

- 2 ሰዎች ከሰበታ (የ47 ዓመት ወንድና የ32 ዓመት ሴት) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ ወንዱ ከማህበረሰቡ የተገኘ ሴቷ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላት።

- 7 ሰዎች ከቡራዩ (የዕድሜ ክልላቸው ከ21-37 ውስጥ ይገኛል) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ 3 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው፣ የተቀሩት ከማህበረሰቡ የተገኙ።

- 2 ሰዎች ከለገጣፎ (የ14 ዓመት ወንድና የ21 ዓመት ሴር )፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።

- 1 ሰው ከሱሉልታ (የ40 ዓመት ወንድ)፤
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

#AMHARA

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 524 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 23 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

20 ሰዎች በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኙ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው) ናቸው።

2 ሰዎች በጎንደር ከተማ በሚገኘው ማራኪ ለይቶ ማከሚያ ማዕከል የነበሩ እንዲሁም 1 ሰው በሰ/ወሎ ዞን በሚገኘው ላልይበላ ለይቶ ማቆያ ማዕከል የነበረ።

በፆታ አኳያ 21 ወንድና 2 ሴት ናቸው ፤ የእድሜ ክልላቸው ከ16 እስከ 22 ዓመት ውስጥ ይገኛል።

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#OROMIA

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 206 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 9 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

- 1 ሰው (የ40 ዓመት ወንድ) ከምዕራቅ ሀረርጌ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ (ጅቡቲ) ያለው።

- 2 ሰዎች (GAONF) የ23 ዓመት ወንድና የ39 ዓመት ሴት ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።

- 2 ሰዎች ከቡራዩ (የ22 እና 20 ዓመት ሴቶች) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው ፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው።

- 4 ሰዎች ከጅማ ዞን (የእድሜ ክልላቸው ከ17-28 ደረስ) ሁሉም ወንዶች ናቸው ፤ ሁሉም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸውና ከማህበረሰቡ የተገኙ ናቸው።

#AMHARA

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 662 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 3 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

- 1 ሰው በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኙ ለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል ሲደረግለት የነበሩ (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው) ነው።

- 1 ሰው በደ/ወሎ ዞን በሚገኘው ተውለደሪ ወረሳ

- አንድ (1) ሰው ከደ/ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ

በፆታ አኳያ 2 ወንድና 1 ሴት ናቸው ፤ የእድሜ ክልላቸው ከ32 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል።

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#AMHARA

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 667 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 6 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

- 2 ሰዎች በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኙ ለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ (1 የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው፤ 1 ከታመሙ ሰዎች ጋር ግንኙነት የነበረው)

- 1 ሰው በደ/ወሎ ዞን በሚገኘው ኮምቦልቻ ከተማ

- 3 ሰዎች ከሰ/ወሎ ዞን (2 ከጋዞ ወረዳ እና 1 ከቆቦ ወረዳ) ሲሆን ሁለቱ ከለይቶ ማቆያ እና 1 ከማህበረሰቡ የተደረገ ምርምራ የተገኙ ናቸው።

በፆታ አኳያ ሁሉም ወንዶች ናቸው ፤ የእድሜ ክልላቸው ከ18 እስከ 57 ዓመት ውስጥ ይገኛል።

#AFAR

በአፋር ክልል በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 53 ደርሷል።ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተካሄደው የላብራቶሪ ምርመራ 16 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 1 ሰው በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

#DireDawa

በድሬዳዋ ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 113 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 4 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

በቫይረሱ የተያዙት ግለሰቦች 3 ወንዶች እና 1 ሴት ሲሆኑ እድሜያቸው ከ18-50 ዓመት ያሉና ነዋሪነታቸው በድሬዳዋ ከተማ የሆኑ ናቸው።

ሁለቱ ከዚህ ቀደም በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩና ሁለቱ ከማህበረሰቡ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#AMHARA

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 912 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 12 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

- 8 ሰዎች በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኘው መተማ ለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው

- 1 ሰው ከደሴ ከተማ አስተዳደር

- 3 ሰዎች ኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን በሚገኘው ከሚሴ ከተማ በተደረገ የአሰሳ ምርመራ የተገኙ ናቸው።

በፆታ አኳያ 9 ወንዶች እና 3 ሴቶች ናቸው ፤ የእድሜ ክልላቸው ከ15 እስከ 50 ዓመት ውስጥ ይገኛል።

#DireDawa

በድሬዳዋ ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 155 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 7 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

በቫይረሱ የተያዙት ግለሰቦች 6 ወንዶች እና 1 ሴት ሲሆኑ እድሜያቸው ከ19-70 ዓመት ያሉና ነዋሪነታቸው በድሬዳዋ ከተማ የሆኑ ናቸው።

አራቱ (4) ከዚህ ቀደም በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ (ሶስቱ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸው አንዱ ከጅቡቲ ተመላሽ) ሲሆኑና ሁለቱ ከማህበረሰቡ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው። አንደኛዋ ግለሰብ በሆስፒታል በተጓዳኝ ህመም ህክምና ላይ የነበሩ ናቸው።

#TIGRAY

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 283 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 12 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። 11 የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ናቸው፥ 1 ሰው በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያለው። በአጠቃላይ በትግራይ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 179 ደርሷል።

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot
#DireDawa

በድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 116 የለብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 1 ሰው በቫይረሱ መያዝዙ ተረጋግጧል። ግለሰቡ የ19 ዓመት ወጣት በለይቶ ማቆያ የነበረ የድሬዳዋ ነዋሪ ነው።

#AFAR

ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ 19 ሲሆን አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል። አጠቃላይ በክልሉ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 61 ደርሰዋል።

#TIGRAY

በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 155 ሲሆን አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከዚህ ቀደም በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያለው ነው።

#AMHARA

ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 646 ሲሆን አንድ ሰው በኮሮና ቫይረድ መያዙ ተረጋግጧል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የ21 ዓመት ወጣት ሲሆን በማዕ/ጎንደር ዞን በሚገኘው በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማራኪ ለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ነው።

@dwamharic_news @dwamharicnewsbot