የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸማቸው የድሮን ጥቃቶች እና የተገደሉ ሰዎች አንድምታ፤ አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሰተዳደር ፕሬዚዳንት ታደሰ ወረደ አዲስ ካቢኔ ካዋቀሩ በኋላ ተቃዉሞ ገጥሟቸዋል። አስተዳደርዎ አካታች አይደለም የሚል ክስ መቅረቡ ተሰምቷል። https://p.dw.com/p/4tWcW?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot
DW
የአማራ ክልሉ የድሮን ጥቃት አንድምታ እና የትግራይ ክልል ጊዜያያዊ አስተዳደር አዲሱ ካቢኔ
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸማቸው የድሮን ጥቃቶች እና የተገደሉ ሰዎች አንድምታ፤ አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሰተዳደር ፕሬዚዳንት ታደሰ ወረደ አዲስ ካቢኔ ካዋቀሩ በኋላ ተቃዉሞ ገጥሟቸዋል። አስተዳደርዎ አካታች አይደለም የሚል ክስ መቅረቡ ተሰምቷል።
የሚያዝያ 16 ቀን2017 የዓለም ዜና
· የኢትዮጵያ ሪፖርተር ጋዜጣ አበበ ፍቅር የተባለ ዘጋቢው የክፍለ ከተማ ኃላፊዎች
ለማነጋገር ሲሞክር መታሰሩን አስታወቀ። ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር «ከልደታ ክፍለ ከተማ ኃላፊዎች መረጃ በማሰባሰብ ላይ እያለ» መታሰሩን የገለጸው ሪፖርተር ጋዜጣ በቁጥጥር ሥር የዋለበት ምክንያት እስካሁን እንዳልታወቀ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ባሰራጨውመግለጫ ይፋ አድርጓል።
·
ኬንያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን ወደ አዲስ ደረጃ ለማሳደግ እና የንግድ እንቅፋቶችን ለመቃወም ተስማሙ። ሩቶ እና ሺ ዢን ፒንግ ባወጡት መግለጫ የአሜሪካን ሥም ባያነሱም የተናጠል ማዕቀብ፣ የታሪፍ እንቅፋቶች እና የቴክኖሎጂ ክልከላን ተቃውመዋል።
· በመሐመድ ሐምዳን ደጋሎ በሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተመሠረተ የተባለውን ትይዩ መንግሥት ግብጽ እና ጅቡቲ ተቃወሙ። የሁለቱ ሀገሮች መሪዎች ባለፈው ሣምንት የተመሠረተውን ትይዩ መንግሥት የተቃወሙት የግብጽ ፕሬዝደንት አብደል ፋታኅ ኤል-ሲሲ ትላንት ረቡዕ ወደ ጅቡቲ ተጉዘው ከፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑመር ጉሌሕ ጋር ከተነጋገሩ በኋላ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።
·
እስራኤል በጋዛ ሠርጥ በምትገኘው ጃባሊያ በአንድ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ትናንት ሐሙስ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ አስር ሰዎችመገደላቸውን የአካባቢው የጤና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ትናንት ሐሙስ ብቻ በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች እስራኤል በፈጸመቻቸው ድብደባዎች
44 ሰዎች ተገድለዋል።
· በፈረንሳይ የግል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በስለት በተፈጸመ ጥቃት አንድ ተማሪ ሲገደል ሌሎች ሦስት ቆሰሉ። ጥቃቱን
በክፍል ጓደኞቹ ላይ የፈጸመው የትምህርት ቤቱ ተማሪ ነው።
· የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ በዩክሬን የምትፈጽማቸውን ገዳይ ጥቃቶች እንድታቆም ጥሪ አቀረቡ። ትራምፕ ጥሪውን ያቀረቡት ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ ለሰዓታት የዘለቀ የሚሳይል እና የድሮን ድብደባ ከፈጸመች በኋላ ነው።
ዜናውን
ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ፦ https://p.dw.com/p/4tXSg?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot

dw.com
DW Amharic የሚያዝያ 16 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ሪፖርተር ጋዜጣ አበበ ፍቅር የተባለ ዘጋቢው የክፍለ ከተማ ኃላፊዎች ለማነጋገር ሲሞክር መታሰሩን አስታወቀ። ኬንያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን ወደ አዲስ ደረጃ ለማሳደግ እና የንግድ እንቅፋቶችን ለመቃወም ተስማሙ። በመሐመድ ሐምዳን ደጋሎ በሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተመሠረተ የተባለውን ትይዩ መንግሥት ግብጽ እና ጅቡቲ ተቃወሙ። እስራኤል በጋዛ ሠርጥ በምትገኘው ጃባሊያ በአንድ ፖሊስ ጣቢያ…
በአማራ ክልል የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመጠለያ ችግር
በአማራ ክልል የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመጠለያ ችግር እንደገጠማቸዉ ተናገሩ። እነሱ እንደሚሉት ባለፉት ሦስት ዓመታት ለስድስት ወራት ብቻ ሊጠለሉበት የሚያስችል የሸራ ድንኳን ቢሰጣቸዉም ምንም ዓይነት እድሳትና ቅያሬ ሳይደረግባቸው በዝናብና ፀሐይ ተበላሽተዋል።
https://p.dw.com/p/4tapF?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾
@dwamharicbot

ጅቡቲ በፍልሰተኞች ላይ ያወጣችው ማስጠንቀቂያ
ጅቡቲ በሕገ-ወጥ መንገድ በሀገሪቱ የሚኖሩ ሰነድ አልባ የውጭ ሀገር ዜጎች እስከዚህ ወር መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ በጥብቅ አሳስባለች።
https://p.dw.com/p/4tamk?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስን ስንብት
ላለፉት 12 ዓመታት የሮማን ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የነበሩት አባ ፍራንሲስ በነገው ዕለት ሥርዓተ ቀብራቸው እንደሚፈጸም ይጠበቃል።
https://p.dw.com/p/4tbBr?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ለወጣቶች የሚሰጡት ጥቅምና ጉዳት
በበርካታ የመገናኛ ዘዴ መተግበሪያዎች የሚሰራጩ ይዘቶች ጠቃሚ የመሆናቸውን ያህል ቀለል ያሉና እምብዛም ይዘቶቻቸው ጠንካራ መልእክት የማያስተላልፉ ይዘቶች በርካታ እይታን ስያገኙም መመልከት እንግዳ ነገር አይደለም፡፡
https://p.dw.com/p/4taFc?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕይወት እና የቤተክርስትያኒቱ መጻዒ ጊዜ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ባለፈው ሰኞ ነበር ነበር ከዚህ ዓለም ድካም የማረፋቸው ዜና የተሰማው ። የቫቲካኑን የቅዱስ ፔጥሮስ መንበር በመረከብ ከደቡባዊ የአሜሪካ ክፍለ ዓለም የመጡ የመጀመሪያው አቡንም ነበሩ ። ከረዥም የህመም ጊዜ በኋላ ያረፉት ፍራንሲስ 88 ዓመታቸው ነበር።
https://p.dw.com/p/4tbC0?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የሚያዝያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ደ ኤታ ታዬ ደንደአ ጉዳይን ለማየት ዛሬ ያስቻለው ፍርድ ቤት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤበፌዴራል ፖሊስ በኩል መጥሪያ እንዲሰጥ በሚል አማራጭ ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ያዘ።
በጋምቤላ ከተማ ለመታጠብ ወደ ባሮ ወንዝ በሚሄዱ ሰዎቸ ላይ አዞዎች ጉዳት እያደረሱ በመሆኑ ነዋሪው ጥንቃቄ እንዲደርግ የከተማዋ ፖሊሰ አስጠነቀቀ፡፡ የከተማዋ ፖሊስ አዛዥ ኡሞድ ኦኬሎ ለዶይቼ ቬሌ እንደገለጡት ባለፈው ሳምንት አንዲት የ17 ዓመት ልጃገረድና ሌላ የ16 ዓመት አዳጊ ልጅ በአዞ ጥቃት ሕይወታቸው አልፏል።
ነገ በሚካሄደው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ የቀብር ሥነሥርዓት ቢያንስ የ 130 ሐገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማቶች እንደሚገኙ ቫቲካን አስታወቀች። በቀብሩ ሥነ ሥርዓት ይገኛሉ ተብለው ከሚጠበቁት የሐገራት መሪዎች የአሜሪካው ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሚገኙበት ሲሆን ትራምፕ በዛሬው ዕለት ሮም ገብተዋል።
ዩክሬይን ከሩስያ ጋር የገጠመችውን ጦርነት ለማቆምና ጊዚያዊ ሰላም ለማምጣት ግዛቷን ለሩስያ አሳልፋ ልትሰጥ እንደምትችል አንድ የዩክሬይን ባለስልጣን ፍንጭ ሰጡ። ባለስልጣኑ ሐሳባቸው በዩክሬይን ፕሬዚዳንትና በሕዝቡ ተቀባይነት ባይኖረውም መራሩን ሃቅ ግን መቀበል አለብን ሲሉ ተደምጠዋል።
አንድ የሩስያ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በመኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ መገደላቸውን ተሰማ። የሩስያ ጦር የዘመቻ ዳይረክቶሬት ምክትል አዛዥ የተገደሉት በመኪናቸው ላይ በተጠመደና በርቀት መቆጣጠሪያ በሚፈነዳ ቦምብ ነው ተብሏል።
https://p.dw.com/p/4tbQH?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

በጋምቤላ በአዞ ጥቃት 2 ሰዎች ሞቱ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ።
በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ የጀርመን ፕረዚደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር እና የአሜሪካው ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ ቢያንስ የ130 ሐገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማቶች እንደተሳተፉ ታውቋል። በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ ከሐገራት መሪዎች እና ባለሥልጣናት በተጨማሪ ከተለያዩ ሀገራት የተጓዙ ከ250,000 በላይ ሰዎች ተገኝተዋል።
በቀብራቸው ሥነ-ሥርዓት ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ በሃይማኖታዊ እና ሰብአዊ ጉዳዮች የፈጸሟቸውን ዋና ዋና ተግባራት ተወስቷል። በተለይም ስደተኞች እና ድሆችን በመርዳት ያበረከቱት አስተዋፅኦ «ቁጥር ስፍር የሌለው» መሆኑን ተገልጿል።
በሌላ ዜና በቀብሩ ሥነስርዓት የተገኙት የአሜሪካው ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬይኑ ፕረዚደንት ቮሎደሚር ዘለንስኪ ተገናኝተው መነጋገራቸውን ታውቋል። የዋይት ሃውስ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ስቲቨን ቼንግ «ትራምፕ እና ዘለንስኪ ዛሬ ተገናኝተው ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል፤ ዝርዝር ጉዳዩ ወደ ፊትይገለጻል» ማለታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።

ሐማስ በእጁ ያሉ እስራኤላውያን ታጋቾች በሙሉ በአንዴ ለመልቀቅና ለ 5 ዓመታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ መስማማቱን አስታወቀ። ሐማስ ይህን ያስታወቀው ልኡካኑ ከግብጽ አደራዳሪዎች ጋር በተናጥል በካይሮ ያካሄዱትን ውይይት ተከትሎ ነው።
አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የሐማስ ከፍተኛ ባለስልጣን ዛሬ ለአዣንስ ፍራንስ ፕረስ፤ «ሐማስ በእጁ የሚገኙ እስራኤላውያን ታጋቾች በሙሉ በአንዴ ለመልቀቅና ለ 5 ዓመታት የሚዘልቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ ነው» ብለዋል።
ሐማስ የሚካሄዱ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ጦርነቱን እስከ ወድያኛው ሊያስቆሙ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤ በተጨማሪም እስራኤል ከጋዛ ሙሉ በሙሉ እንድትወጣና የሰብአዊ ዕርዳታ ያለእንቅፋት ለተረጂዎች እንዲቀርብ በተደጋጋሚ መጠየቁንም ዜናው አክሏል።

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተዘከሩ
ሥዩም ጌቱ
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ለርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ያዘጋጀችው መሥዋዕተ-ቅዳሴ በልደታ ማርያም ካቴድራል ተካሒዷል። ከዓመታት በፊት ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዕርቅ “የመጀመሪያውን ታላቅ የበረከት ድምጽ ያሰሙ” ፍራንሲስ እንደነበሩ ያስታወሱት ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዝግጅቱ ባደረጉት ንግግር “ዓለም ትልቅ ሰው አጥታለች” ብለዋል
https://p.dw.com/p/4td7n?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ግብዓተ-መሬት በሮማ ከተማ በቅድስት ማርያም ካቴድራል ተፈጸመ
የርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ግብዓተ-መሬት በጣልያን ሮማ ከተማ በምትገኘው ቅድስት ማርያም ካቴድራል ተፈጽሟል። ፍራንሲስ ከጎርጎሮሳዊው 1903 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቫቲካን ውጪ የተቀበሩ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ርዕሰ-ሊቃነ ጳጳስ ሆነዋል። የርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ግብዓተ-መሬት የሚቀርቧቸው ብቻ በተገኙበት መፈጸሙን ቫቲካን አስታውቃለች።
https://p.dw.com/p/4tdAY?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ አስፈትቶ ወደ መደበኛ ኑሮ መመለስ መጀመሩ
በትግራይ ክልል 17 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ የማስፈታት እና ወደ ሰላማዊ ሕይወት የመመለስ ሥራ በእንግሊዝኛ ምህጻሩ DDR መከወኑን ብሔራዊ ተሃድሶ ኮምሽን አስታወቀ።
https://p.dw.com/p/4tb8z?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

አፍሪቃውያን ካርዲናሎች በመጭው የጳጳስ ምርጫ እና በኮንጎ የካቪላ መመለስ የፈጠረው ውጥረት
የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከሌላው ዓለም ይልቅ የአማኞቿ ቁጥር በአፍሪካ እያደገ ነው። በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ካቶሊኮች ውስጥ የአፍሪካውያን 20 በመቶውን ይይዛሉ።ከዚህ አንፃር ቤተክርስቲያኗ በሟቹ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ምትክ አፍሪቃዊ ጳጳስ ትምርጥ ይሆን?በሌላ በኩል የኮንጎ የቀድሞው መሪ ጆሴፍ ካቢላ አማፂያንን ተቀላቅለዋል መባሉ ውጥረት ፈጥሯል።
https://p.dw.com/p/4td2h?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 9 “የተስፋ ብርሀን
ባለፈው ክፍል እምነት የትምህርት ቤቷን የመወዳደሪያ ሃሳብ አሾልካ ሰጥታለች የሚል ክስ ቀርቦባት ነበር። ለማ ከተባለ አንድ የፍሎራ ትምህርት ቤት መምህር ጋር መታየቷ ለዚህ ምክንያት ተደርጎ ተወስዷል። ትምህርት ቤቱ እያበለጸገ የሚገኘው የመወዳደሪያ ድረ-ገጽ ከፍሎራ ትምህርት ቤት ጋር ፍጹም አንድ ሆኖ ተገኝቷል። ወላጅ አባቷን እየፈለገች የምትገኘው ጀምበሬ ከሆነ ሰው የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና የስልክ ቁጥር ተልኮላታል። ይህ ሰው የሚታመን ይሆን? “የተስፋ ብርሃን” የተሰኘው 9ኛ ክፍል ምን ይነግረን ይሆን?
https://p.dw.com/p/4nvkj?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 9 “የተስፋ ብርሀን”
ባለፈው ክፍል እምነት የትምህርት ቤቷን የመወዳደሪያ ሃሳብ አሾልካ ሰጥታለች የሚል ክስ ቀርቦባት ነበር። ለማ ከተባለ አንድ የፍሎራ ትምህርት ቤት መምህር ጋር መታየቷ ለዚህ ምክንያት ተደርጎ ተወስዷል። ትምህርት ቤቱ እያበለጸገ የሚገኘው የመወዳደሪያ ድረ-ገጽ ከፍሎራ ትምህርት ቤት ጋር ፍጹም አንድ ሆኖ ተገኝቷል። ወላጅ አባቷን እየፈለገች የምትገኘው ጀምበሬ ከሆነ ሰው የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና የስልክ ቁጥር…
የሚያዝያ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ።
በኢራን የራጃኢ
ወደብ ባጋጠመ ፍንዳታና ከባድ ቃጠሎ 4 ሰዎች ሲሞቱ ከ500 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ።
ከየመን ሁቲ አማጽያን የተቃጣ የሚሳይልና የሰው አልባ የጦር አውሮፕላን ጥቃት ማክሸፉን የእስራኤል ሰራዊት አስታወቀ።
የሩስያ ጦር በዩክሬይን
ተይዞ የነበረውን የኩርሱክ ግዛት በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ።
https://p.dw.com/p/4tdNj?maca=amh-RED-Telegram-dwcom