በኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የሚሊሻ አባላትን ጨምሮ 15 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በወረዳው ጫቢ ተብሎ በሚጠራ ቦታ በአንድ ሳምንት ልዩነት ሁለት ጊዜ በታጣቂዎች ጥቃት መፈጸሙን አስተያየታቸውን ለዲዳቢሊው የሰጡ ነዋሪዎች አመልክተዋል፡፡
https://p.dw.com/p/4tRv0 ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾
@dwamharicbot

DW
በኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የሚሊሻ አባላትን ጨምሮ 15 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በወረዳው ጫቢ ተብሎ በሚጠራ ቦታ በአንድ ሳምንት ልዩነት ሁለት ጊዜ በታጣቂዎች ጥቃት መፈጸሙን አስተያየታቸውን ለዲዳቢሊው የሰጡ ነዋሪዎች አመልክተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፖሊስ የአዲስ ስታንዳድርን መረጃ ወይም ዳታ «እወስዳለሁ» አለ
የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የአዲስ ስታንዳደርድ ቢሮን መመዝበሩ አልበቃ ብሎ በወሰዳቸዉ ኮምፒዉተሮችና ሞባይሎች ዉስጥ የሚገኙ መረጃዎችን ለመዉሰድ መዛቱን ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) አጥብቆ ተቃዉሞታል
https://p.dw.com/p/4tSAD ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የዩናይትድስቴትስ የፌዴራል ፍርድ ቤት ውሳኔ እና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ
አሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት ትናንት በዋለው ችሎት፣ የአሜሪካ ድምፅ እና ሌሎች የዓለምአቀፍ ሚዲያ ተቋማት ከእገዳው በፊት ወደነበሩበት ቁመና እንዲመለሱ አዘዙ። በዚህም መሰረት ጉዳዩ በይግባኝ መታየት ቢቀጥልም እንኳን የመጨረሻ እልባት እስከሚያገኝድረስ አስተዳደራዊ ዕረፍት የተሰጣቸው ቋሚና የኮንትራት ሠራተኞች ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ተወስኗል።
https://p.dw.com/p/4tRUc ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በዓለም መሪዎች ሲታወሱ
ባለፈው ሰኞ የፋሲካ ማግስት የሮማው ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ88 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን ተክትሎ የበርካታ አገሮችና የአለምቀፍ ድርጅቶች መሪዎች ሀዘናቸውን እየገለጹ ናቸው። የላቲን አሜሪካዋ አርጀንቲና ተወላጅ የሆኑት ፖፐ ፍራንሲስ ከደቡባዊው የዓለማችን ክፍል የወጡ የመጀመሪያው የአለም ካቶሊክ ቢተክርሲቲያን መሪ ነበሩ።
https://p.dw.com/p/4tSQ2 maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የትራምፕ ታሪፍ የዓለም ኢኮኖሚ ዕድገትን እንዳቀዛቀዘ የአይኤምኤፍ ትንበያ አሳየ
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ለዓለም ዋና ዋና ኢኮኖሚዎች በጥር የሰጠውን የዕድገት ትንበያ የዶናልድ ትራምፕ ታሪፍ ባስከተለው ውጥረት ምክንያት ከልሷል። ተቋሙ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ሀገራዊ ምርት በ6.6% ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ይፋ አድርጓል። ትንበያው የኢትዮጵያ መንግሥት በ2017 ከሚጠብቀው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት በ1.8 በመቶ ዝቅ ያለ ነው።
https://p.dw.com/p/4tSir ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ትናንት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የሚሊሻ አባላትን ጨምሮ 15 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በጥቃቱ ከባድ መሣሪያዎችም ጥቅም ላይ መዋላቸውንም ለዶቼቬለ ተናግረዋል።
ጅቡቲ ሕገ ወጥ ስደተኞችን በቅርቡ ማባረር እንደምትጀምር አስታወቀች። ስደተኞቹ እስከሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አዟል።
የፍልስጤም ፕሬዝዳንት መሐሙድ አባስ ሀማስ ጋዛ ውስጥ የያዛቸውን ታጋቾች በሙሉ እንዲለቅ ጠየቁ። ታጋቾቹን ይዞ መቆየቱ እስራኤል በፍልስጤም ጥቃቷን እንድትቀጥል ሰበብ ሆኗታል ብለዋል።
https://p.dw.com/p/4tSln?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ትናንት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የሚሊሻ አባላትን ጨምሮ 15 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በጥቃቱ ከባድ መሣሪያዎችም ጥቅም ላይ መዋላቸውንም ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ጅቡቲ ሕገ ወጥ ስደተኞችን በቅርቡ ማባረር እንደምትጀምር አስታወቀች። ስደተኞቹ እስከሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የሀገር…
ሕግጋት፣ ደንቦችና መመሪያዎች ብዙ በማይታወቅባቸዉ ወይም በተገቢዉ መንገድ ገቢር በማይደረጉባቸዉ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሃገራት የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኀን አጠቃቀም አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ እየተነገረ ነው። ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴው መረጃዎችን ፈጥኖ በማዳረስ በኩል የሚጫወተው አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ግለሰቦች እንዳሻቸው የሚያስተላልፏቸው «መስመር የሳቱ» መልእክቶች መኖራቸው ይታያል። እንደ ቲክቶክ ባሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚተላለፉ ጥንቃቄ የጎደላቸው «የጥላቻ ንግግሮች»፣ የግለሰቦችን ወይም የቡድናትን ስም የሚያጠለሹ ብሎም የማኅበረሰቡን እሴት የሚንዱ መልዕክቶች መኖራቸዉን የሚገልጹ ወገኖች በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን የሚተላለፉ መልእክቶች ይዘት ተገቢው ክትትል እንደሚጎላቸው ማመላከቻ ነው ይላሉ።
እርግጥ ነው እንደሜታ(ፌስቡክ) እና ቲክቶክ ያሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በበርካታ ቋንቋዎች የሚለጠፉ /post/ መረጃዎችን እንደሚከታተሉ ይገልጻሉ። ለምሳሌ ቲክቶክ አማርኛን ጨምሮ ከ70 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች የሚዘጋጁ ቪዲዮዎች ለብዙኀን ከመድረሳቸው አስቀድሞ እንደሚከታተልና እስካሁንም 92 በመቶ የሚሆኑትን «የተዛቡና የጥላቻ ንግግሮችን» የያዙ ያላቸውን ማንሳቱን ይገልጻል። እንዲህ ላሉ ይዘቶችም ትዕግሥት እንደሌለው አመልክቷል። ሆኖም ግን ለማኅበረሰብ እሴት ቦታ የሌላቸው መደዴ ይዘቶች መሰራጨታቸው አልቀረም። እንደውም አንዳንዶች ተከታዮቻቸውን ለማብዛት ያፈነገጠ አቀራረብ እንደሚጠቀሙ ነው ጉዳዩን የተከታተሉ ምሁራን የሚገልጹት። ለመሆኑ እንደ ሜታ ማለትም ፌስቡክ፤ ቲክቶክ፤ ዩቲዩብ፣ ኤክስ(ትዊተር) ያሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን አጠቃቀም እርስዎ እንዴት ይመዝኑታል? ከሥርዓት ውጪ የሆኑ ለሚሏቸው ይዘቶችስ ማረቂያ መፍትሄ የሚሉት ይኖር ይሆን? ሃሳብዎን ያካፍሉን፤ ተወያዩበትም።

አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ የትግል መንገዶችን እየዘጋ ነው ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመለከቱ። ዓረና፣ ባይቶና እና የትግራይ ነፃነት ፓርቲ በጋራ በሰጡት መግለጫ አዲሱ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሁሉንም ባገለለ መልኩ ካቢኔው አዋቅሯል ሲሉም ወቅሰዋል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ «የወታደራዊ አገዛዝ ባህርያት እየታየበት ነው» የሚሉት የተቃዋሚ ፓርቲዎቹ በክልሉ በአንፃራዊነት በተሻለ ሁኔታ እየታየ ቆየ ያሉት አካታች ፖለቲካዊ እንቅስቃሴን ለመቀየር እና ሁሉን ነገር በአንድ አካል ቁጥጥር ስር ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነው ብለዋል። ፓርቲዎቹ አክለውም አዲሱ ጊዜያዊ የክልሉ አስተዳደር በበርካቶች ተሳትፎ ተመስርቶ ከነበረው ምክር ቤት ጋር አብሮ ለመሥራት ፈቃደኛ አለመሆን፤ የዴሞክራሲ ግንባታ ተቋማትን ማፍረስ፤ እንዲሁም የተለየ አስተሳሰብ ያላቸውን አካላት እና የተቃውሞ ፓርቲ አባላትን ማሳደድ መኖሩንም ገልጸዋል። ዶቼ ቬለ በተቃዋሚ ፓርቲዎቹ የቀረቡትን አቤቱታዎች በተመለከተ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም።
ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ከመቀለ
ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ከመቀለ
ትናንት በኃይለና የመሬትመንቀጥቀጥ የተመታችው ተርክዬ ዛሬም ተደጋጋሚ መንቀጥቀጥ ኢስታንቡል ላይ እንዳጋጠማት ተገለጸ። የዘርፉ ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች ወሁንም ቀጣይ እጅግ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከተል እንደሚችል አሳስበዋል። የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ ተቋም ዛሬ ይፋ ባደረገውመረጃ መሠረት ኢስታንቡል ላይ በሬክተር መለኪያ እስከ 4,6 የደረሰ ወደ 300 የሚሆኑ መንቀጥቀጦች ተከስተዋል። የትናንቱ 6,2 የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ኢስታምቡል ውስጥ ጨምሮ 236 ሰዎችን ለጉዳት ዳርጓል። አንዳንዶቹ የተጎዱት የመሬት መንቀጥቀጡባስከተለባቸው ፍርሀት ከሕንጻዎች በመዝለል ነው። የከተማዋ ባለሥልጣናት እስካሁን ኢስታምቡል ውስጥ የተደረመሰ ፎቅ ስለመኖሩ መረጃ
አልደረሰንም ብለዋል። እንዲያም ሆኖ የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ሙራት ኩሩም እንደሚሉት በመሬት መንቀንቀጡ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ በመፍራት ከወዲሁከ12 ሕንጻዎች ላይ ነዋሪዎች እንዲወጡ ተደርጓል። ወደቤታቸው መመለስ ያልቻሉና በጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ ለሚገኙት ወገኖችም የተርክዬ
ቀይ ጨረቃ እርዳታ እያቀረበ መሆኑ ተነግሯል።
የስነምድር ተመራማሪዎችለተርክዬ መገናኛ ብዙሃን እንደጠቆሙት ቀኑና ጊዜውን በግልፅ ለመናገር ቢያዳግታቸውም በሬክተር መለኪያ ከ7,4 እስከ 7,7 ሊደርስ
የሚችል ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰት እንደሚችል ከወዲሁ ምልክቶች አይተዋል። በዚህም ምክንያት በርካታ ነዋሪዎች ወደ አግያንየባሕር ዳርቻ አካባቢ ለመጓዝ ጥረት እያደረጉ ነው። በዚህም ምክንያት ከኢስታንቡል የሚነሱ በረራዎች በሙሉ ሞልተዋል። ሆቴሎችም
በብዛት ተይዘዋል። የአግያን የባሕር ዳርቻ ከኢስታንቡል 575 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ አካባቢ ነው።

ቻይና የትራምፕ አስተዳደርበጣለባት ከፍተኛ ቀረጥ ምክንያት ከቦይንግ ልትገዛ ያዘዘቻቸውን አውሮፕላኖች አልቀበልም አለች። ቦይንግ 50 የሚሆኑ አውሮፕላኖችን
ነበር በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2025 ለቻይና ለማቅረብ አቅዶ የነበረው። የቦይንግ ኩባንያ ዋና ሥራ አስኪያጅ የተባለው የቻይናውሳኔ እውነት መሆኑን አረጋግጠዋል። በዩናይትድ ስቴትስ እና በቻይና መካከል የተቀሰቀሰው የንግድ ጦርነትም በኩባንያው ላይ ኪሳራ
ማስከተሉን መግለጣቸውም ተጠቅሷል። በዚህም ምክንያት አውሮፕላኖቹን ለሌሎች ፈላጊዎች ለመሸጥ እንደሚጥሩም ተናግረዋል። ዋሽንግተንእና ቤጂንግ የገቡበት የንግድ ፍጥጫ ወዴት ሊያመራ እንደሚችል መገመት እንደማይችሉ ነው የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ስኮት ቤሰንት
የገለጹት። ሆኖም ግን ሁለቱ ሃገራት በቀረጥ ጉዳይ ይነጋገራሉ ተብሎ ቢጠበቅም፤ እስካሁን የተደረገ ነገር እንደሌለም አመልክተዋል።የቦይንግ ዋና ሥራ አስኪያጅ በበኩላቸው በቻይና እና በአሜሪካ መካከል የንግድ ድርድር ሊኖር ይችላል የሚል ተስፋ አላቸው።

የተከበራችሁ ከደቂቃዎችበኋላ ከዶቼ ቬለ የሚያዝያ 16 ቀን 2017 ዓም የቀጥታ ስርጭታችን ይጀምራል። የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ገና አልበረደም፤ ፕሬዝደንት
ትራምፕ ሩሲያ ጥቃቱን እንድታቆም ጠይቀዋል። ከዕለቱ የዓለም ዜና ታደምጡታላችሁ፤ ከሀገር ውስጥ
የዓለም የምግብ መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍ ስለሚፈልጉ ሰዎች ላወጣው መግለጫ የመንግሥትን ምላሽ ያካተተ ዘገባ አለን፤ ከዚህ በተጨማሪኢትዮጵያውን ሀኪሞች «የሚከፈለን ደመወዝ በቂ አየደለም» በማለት የማኅበራዊ መገናኛ
ዘዴ ዘመቻ መጀመራቸውና ምላሽ ካላገኙ ሥራ ሊያቆሙ እንደሚችሉ ማስጠንቀቃቸው፤ በትግራይ አዲስ የተዋቀረው ካቢኔ አካታች አደለም መባሉን እንዲሁም የቦይንግ ኩባንያ በአዲስ አበባ ፅሕፈት ቤት መክፈቱንየሚያስቃኙ ዘገባዎች ተጠናቅረዋል።
የዶቼ ቬለን የቀጥታ ስርጭት
በፌስቡክ፤ በዩትዩብ እና ቴሌግራም መከታተል እንድትችሉ DW Amharic እያላችሁ ቤተሰብ ሁኑን፤ በሁሉም መስመርም በሰዓቱ ጠብቁን።እናመሰግናለን

የጤና ባለሙያዎቹ 12 ጥያቄዎችን ለጤና ሚኒስቴር ማቅረባችውን አመልክተው፣ ጥያቄያቻቸው እስከ ግንቦት 3/2017 ዓ ም ምላሸ ካላገኘ የሥራ ማቆም አድማን ጨምሮ ሌሎቸ ህጋዊ ያሉትን እርምጃ እንደሚወስዱ ባለሙያዎቹ አስጠንቅቀዋል፡፡ https://p.dw.com/p/4tVgr?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot
DW
የጤና ባለሙያዎች የደመወዝና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ
የጤና ባለሙያዎቹ 12 ጥያቄዎችን ለጤና ሚኒስቴር ማቅረባችውን አመልክተው፣ ጥያቄያቻቸው እስከ ግንቦት 3/2017 ዓ ም ምላሸ ካላገኘ የሥራ ማቆም አድማን ጨምሮ ሌሎቸ ህጋዊ ያሉትን እርምጃ እንደሚወስዱ ባለሙያዎቹ አስጠንቅቀዋል፡፡
የዓለም የምግብ መርሐ-ግብር (WFP) ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ከአሥር ሚሊዮን በላይ ሰዎች «እየጨመረ የመጣ» ላለው «ርሐብ እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት» ተጋልጠዋል ብሏል።
የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን በዚህ ጉዳይ ላይ ከዶቼ ቬለ ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ «መንግሥት ይህንን ቁጥር አይቀበለውም» ሲል መልሷል።
የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ እንዳሉት የዓለም ምግብ- መርሐ ግብር ይህንን ቁጥር ለማወቅ የት እና መቼ ጥናት እንዳደረገ ግልጽ አለመሆኑን በማንሳት የጥናቱን ተገቢነትም ጥያቄ ውስጥ አስገብተውታል። ኃላፊው አክለውም ድርጅቱ «ከመንግሥት ጋር በጋራ ተነጋግሮ እና ተናቦ የሠራው የጥናት ውጤት ባለመሆኑ መንግሥት ይህንን ለመቀበል ይቸግረዋል» ሲሉ ውድቅ አድርገውታል። https://p.dw.com/p/4tVWj?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot

የዓለም የምግብ መርሐ-ግብር ማስጠንቀቂያና የመንግሥት ምላሽ
የዓለም የምግብ መርሐ-ግብር (WFP) ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ከአሥር ሚሊዮን በላይ ሰዎች "እየጨመረ የመጣ" ላለው "ርሐብ እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት" ተጋልጠዋል ብሏላ።
3 የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ «በትግራይ እንደ አዲስ ወደ ስራ የገባው በጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመራው የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ሁሉንም ባገለለ እና ለአንድ የህወሓት ክንፍ ያጋደለ አካሄድ እየተከተለ ነው» በማለት ተችተዋል። https://p.dw.com/p/4tUbt?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot
DW
«የትግራይ ጊዚያዊ መንግስት አካታች አደለም» ተቃዋሚዎች
3 የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ «በትግራይ እንደ አዲስ ወደ ስራ የገባው በጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመራው የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ሁሉንም ባገለለ እና ለአንድ የህወሓት ክንፍ ያጋደለ አካሄድ እየተከተለ ነው» በማለት ተችተዋል።
በጉዳዩ ላይ አስትያየታቸውን ለዴቼ ቬለ ከሰጡ የበረራ ዘርፍ ባለሙያዎች አንደኛው ይህ ውሳኔ "በቦይንግ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲሁም በቦይንግ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ግንኙነትም ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል" ብለዋል። https://p.dw.com/p/4tWaW?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot
DW
ቦይንግ አፍሪካ ውስጥ ሁለተኛው የሆነውን ጽሕፈት ቤቱን አዲስ አበባ ውስጥ ከፈተ
በጉዳዩ ላይ አስትያየታቸውን ለዴቼ ቬለ ከሰጡ የበረራ ዘርፍ ባለሙያዎች አንደኛው ይህ ውሳኔ "በቦይንግ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲሁም በቦይንግ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ግንኙነትም ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል" ብለዋል።
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸማቸው የድሮን ጥቃቶች እና የተገደሉ ሰዎች አንድምታ፤ አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሰተዳደር ፕሬዚዳንት ታደሰ ወረደ አዲስ ካቢኔ ካዋቀሩ በኋላ ተቃዉሞ ገጥሟቸዋል። አስተዳደርዎ አካታች አይደለም የሚል ክስ መቅረቡ ተሰምቷል። https://p.dw.com/p/4tWcW?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot
DW
የአማራ ክልሉ የድሮን ጥቃት አንድምታ እና የትግራይ ክልል ጊዜያያዊ አስተዳደር አዲሱ ካቢኔ
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸማቸው የድሮን ጥቃቶች እና የተገደሉ ሰዎች አንድምታ፤ አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሰተዳደር ፕሬዚዳንት ታደሰ ወረደ አዲስ ካቢኔ ካዋቀሩ በኋላ ተቃዉሞ ገጥሟቸዋል። አስተዳደርዎ አካታች አይደለም የሚል ክስ መቅረቡ ተሰምቷል።