በአሜሪካ የ2024 ፕሬዝዳንዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ ኃይለኛ ፉክክር የሚደረግባቸውን ሦስት ግዛቶች አሸንፈዋል። ትራምፕ ፔንሲልቫኒያ፣ ኖርዝ ካሮላይና እና በጆርጂያ አሸናፊ ናቸው።
የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በፍሎሪዳ፣ ኦሓዮ፣ ቴክሳስ እና አይዋ አሸንፈዋል።
ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሐሪስ በካሊፎርኒያ፣ ማሳቹሴትስ፣ ቬርሞንት፣ ሮድ ደሴት፣ ኬኔትከት፣ ሜሪላንድ፣ ኢሊኖይ እና ኒው ዮርክ አሸናፊ ናቸው።
የምርጫውን ውጤት ይወስናሉ ከሚባሉ ግዛቶች መካከል በሆኑት ዊዝኮዚን እና ሚሺጋን አሁንም የድምጽ ቆጠራ በመካሔድ ላይ ይገኛል።

በፍሎሪዳ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር "የአሜሪካ ሕዝብ 47ኛው ፕሬዝደንት አድርጎ ስለመረጠኝ ላመሰግን እወዳለሁ" ያሉት ዶናልድ ትራምፕ "ለሁሉም ዜጋ" ለመታገል ቃል ገብተዋል። ዶናልድ ትራምፕ በሕዝብ ድምጽ (popular vote) ማሸነፋቸውን ቢናገሩም እስካሁን ይፋ በሆነው ውጤት በእርግጠኝነት ሊታወቅ አይችልም። https://p.dw.com/p/4mgq9?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
DW
ዶናልድ ትራምፕ ለደጋፊዎቻቸው በፍሎሪዳ ንግግር አደረጉ
በፍሎሪዳ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር "የአሜሪካ ሕዝብ 47ኛው ፕሬዝደንት አድርጎ ስለመረጠኝ ላመሰግን እወዳለሁ" ያሉት ዶናልድ ትራምፕ "ለሁሉም ዜጋ" ለመታገል ቃል ገብተዋል። ዶናልድ ትራምፕ በሕዝብ ድምጽ (popular vote) ማሸነፋቸውን ቢናገሩም እስካሁን ይፋ በሆነው ውጤት በእርግጠኝነት ሊታወቅ አይችልም።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑዌል ማክሮ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ለመመረጥ ለተቃረቡት ዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት አስተላለፉ።
የአሜሪካው ወግ አጥባቂ የቴሌቭዥን ጣቢያ ፎክስ ኒውስ ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ጥቅምት 26 ቀን 2017 በተካሔደው ምርጫ የዴሞክራቲክ ዕጩዋን ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሐሪስ አሸንፈዋል በማለት አውጇል።
ይሁንና ሌሎች የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እና አሶሼትድ ፕሬስ ወግ አጥባቂው ፎክስ ኒውስ ከደረሰበት ድምዳሜ ላይ አልደረሱም።
ዐቢይ በኤክስ "በእርስዎ የሥልጣን ዘመን የሁለቱ ሀገሮቻችንን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በጋራ ለመሥራት እጠብቃለሁ" የሚል መልዕክት አስፍረዋል። https://p.dw.com/p/4mgsX?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

ኔታንያሁ፣ ማክሮ እና ዐቢይ "የእንኳን ደስ አለዎ" መልዕክት ለዶናልድ ትራምፕ አስተላለፉ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑዌል ማክሮ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ለመመረጥ ለተቃረቡት ዶናልድ ትራምፕ "የእንኳን ደስ አለዎ" መልዕክት አስተላለፉ።
ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ተመረጡ። ትራምፕ በዊዝኮዚን ግዛት በማሸነፋቸው ወደ ዋይት ሐውስ ለመመለስ የሚያስፈልጋቸውን 270 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምጾች አግኝተዋል።
ትራምፕ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ይገኛል።
የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ ለዶናልድ ትራምፕ "የእንኳን ደስ አለዎ" መልዕክት አስተላልፈው ሀገራቸው ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ባሻገር ለሚገኙት ለሁለቱም ነጻነት እና ብልጽግና ለመፍጠር ከአሜሪካ ጋር መሥራቷን እንደምትቀጥል አስታውቀዋል።
የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ኡርሱላ ፎን ዴር ላየን ትራምፕ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎ መልካም ምኞታቸውን በኤክስ በኩል ገልጸዋል።
"የአውሮፓ ኅብረት እና አሜሪካ ከአጋር በላይ ናቸው። 800 ሚሊዮን ዜጎቻችንን አንድ በሚያደርግ እውነተኛ የሕዝቦች አጋርነት የተሳሰርን ነን" ብለዋል።
አውሮፓ እና አሜሪካ "ዘላቂ ኅብረት እና ታሪካዊ ትሥሥር እንዳላቸው የገለጹት የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ቻርለስ ሚሼል ተመሳሳይ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል።
ትራምፕን "እንኳን ደስ አለዎ" ያሉት የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ የሩሲያ ጦርነት በዩክሬን ያበቃል የሚል ተስፋቸውን አያይዘው ገልጸዋል። https://p.dw.com/p/4mhHA?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ተመረጡ
የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ። ትራምፕ በዊዝኮዚን ግዛት በማሸነፋቸው ወደ ዋይት ሐውስ ለመመለስ የሚያስፈልጋቸውን 270 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምጾች አግኝተዋል። ትራምፕ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ይገኛል።
ጀርመን እና ሶማሊያ የመቆየት ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሒደት ለማጠናከር ተስማሙ። መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ ከሶማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ ጋር በበርሊን ተገናኝተው ከተነጋገሩ በኋላ በጀርመን የመቆየት ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸው ስደተኞችን በፍጥነት እና በብቃት ለመመለስ መስማማታቸውን አስታውቀዋል።
ሾልስ እንዳሉት ወደ ሀገራቸው የሚጠረዙት በአብዛኛው ከባድ ወንጀለኞች ናቸው። "ይኸ በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ እና በደንብ የተዋሐዱ በጀርመን የሚኖሩ የአብዛኛው የሶማሌ ማሕበረሰቦች ፍላጎት ጭምር ነው" ሲሉ መራኄ መንግሥት ሾልስ አክለዋል።
በጀርመን 65,000 ሶማሌዎች እንደሚኖሩ የጀርመን ዜና አገልግሎት (dpa) ዘገባ ይጠቁማል። ሾልስ በጀርመን የመቆየት መብት የሌላቸው የሶማሌ ስደተኞች "ትንሽ" መሆናቸውን ገልጸዋል።

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸው በሀገራቸው እና በአሜሪካ መካከል "አዲስ የትብብር ምዕራፍ ይከፍታል" የሚል ተስፋቸውን ገለጹ። ኢሳያስ እንደ በርካታ የዓለም መሪዎች ለተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት "እንኳን ደስ አለዎ" የሚል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ መሐመድ፣ የግብጹ ፕሬዝደንት አብዱል ፋታኅ አል-ሲሲ ለተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት "የእንኳን ደስ አለዎ" መልዕክት ከሰደዱ መካከል ናቸው።
ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኤርትራ መንግሥት እና ሕዝብ ሥም በላኩት መልዕክት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም የተመረጡት "ዓለም አቀፍ ሰላም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አስፈላጊ በሆነበት በጣም ወሳኝ ጊዜ" እንደሆነ መግለጻቸውን የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ "በዚህ ወሳኝ ዓላማ ላይ ባለዎ አቋም ስኬታማ እንዲሆኑ መልካም ምኞታችንን እናቀርባለን" ማለታቸውን የማስታወቂያ ሚኒስትሩ በኤክስ ያሰፈሩት መልክት ይጠቁማል።
የዶናልድ ትራምፕ ዳግም መመረጥ "በኤርትራ እና በአሜሪካ መካከል ፍሬያማ እና ገንቢ አዲስ የትብብር ምዕራፍ ይከፍታል" የሚል ምኞታቸውን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ገልጸዋል።

የረቡዕ፤ ጥቅምት 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
አርዕስተ ዜና
*ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል አማራ ክልል ውስጥ ለወራት የቀጠለው ሺህዎችን በዘፈቀደ ማሰር እንዲቆም ጠየቀ ። በዳንግላ፤ በጭልጋ በኮምቦልቻ እና ሸዋ ሮቢት የማጎሪያ ጣቢያዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በዘፈቀደ መታጎራቸውን አምነስቲ በዛሬ ዘገባው ይፋ አድርጓል ።
*ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ምርጫን በማሸነፋቸው ከዓለም ሃገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ነው ። የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት የሪፐብሊካን እጩ ዶናልድ ትራምፕ ምርጫው ሳይጠናቀቅ ከአስፈላጊው 270 ድምፅ በላይ በማግኘት አስቀድመው ማሸነፋቸውን አረጋግጠዋል ።
*የእሥራኤል ጠቅላይ ሚንሥትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የመከላከያ ሚንሥትሩን ማባረራቸውን የተለያዩ የእሥራኤል የተቃዋሚ ፓርቲዎች አወገዙ ።
ዜናው በዝርዝር ከድምጽ ማእቀፉ ይገኛል https://p.dw.com/p/4miNm?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot

dw.com
የረቡዕ፤ ጥቅምት 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
https://p.dw.com/p/4miGA?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
DW
አሜሪካ ፕሬዝደንታዊ የምርጫ ውጤት
የዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ የሀገሪቱን 47ኛ ፕሬዝደንት ወሳኝ በሆነው ድምፁ መርጧል። እንደ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ የፍጻሜ ፉክክር የብዙዎችን ቀልብ በሳበው የአሜሪካ ምርጫ ከዚህ ቀደም ዋይትሀውስን ለአራት ዓመታት የሚያውቁት ቱጃሩ ዶናልድ ትራምፕ ለቀጣይ አራት ዓመታት ሊኖሩበት ከደጃፉ ቆመዋል።
https://p.dw.com/p/4miPh?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
DW
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች 845.3 ቢሊዮን ብር ዕዳ ክፍያ በኢትዮጵያውያን ትከሻ ላይ ተጫነ?
ገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን 845.3 ቢሊዮን ብር የንግድ ባንክ ዕዳ ከነወለዱ ለመክፈል ተረክቧል። መንግሥት ንግድ ባንክን ለመታደግ በተከተለው አካሔድ ትምህርት እና ጤና የመሳሰሉ አገልግሎቶች ለመሥራት የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለዕዳ ክፍያ ሊያውል አሊያም ገቢውን ለማሳደግ ተጨማሪ ግብር ሊያስከፍል እንደሚችል ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ትክክለኛውን የዶይቸ ቬለ የዩቲዩብ ገጻችን ይከተሉ!
ውድ አድማጮቻችን ፦የተለያዩ መገናኛ አውታሮችን በመጠቀም አድማሳችንን በማስፋት ዝግጅቶቻችንን በዩቲዩብም እያቀረብን ነው ። የትክክለኛው የዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጽ አባል በመሆን ዝግጅታችንን ተከታተሉ ። በትክክለኛው በዚህ የዩቲዩብ አድራሻችን፦
https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A አባል ይሁኑ። ለወዳጆቻችሁም ያጋሩ ።
ዶይቸ ቬለ በዓበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ የዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ትንታኔዎችን ያቀርባል ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት እና የዓለም ዜና ከሰኞ እስከ ዓርብ በዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጻችንም https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A ላይ ይቀርባሉ ።
የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል።
አሁኑኑ የዶይቸቬለ የዩቲዩብ ገፅ ደምበኛ ይሁኑ!
https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A
ዶይቸ ቬለን በዩቲዩብም ይከተሉ!

የሳይበር ጥቃት እና የዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ
ትናንት በጎርጎሪያኑ ህዳር 5 ቀን 2024 ዓ/ም የተጠናቀቀው እና ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ያሸነፉበትን የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለመረበሽ ሩሲያ ፣ቻይና እና ኢራን የሳይበር ጥቃት መሰንዘራቸውን የአሜሪካ የመገናኛ ብዙሃን እና የመረጃ ደህንነት ተቋማት ገልፀዋል።
https://p.dw.com/p/4miTd??maca=amh-RED-Telegram-dwcom👉🏾 @dwamharicbot