መርጌታ ሰናይ የባህል መዳኔት ቀማሚ እና አገልግሎት ሰጭ
658 subscribers
76 photos
6 videos
Download Telegram
🌿🌿 መርጌታ 🍀:
🌿 ነኝ🌿 እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ

☎️ 0915250891/0922916439
ጥበብ ሕይወት ናት:
ለጥፋትና ለመቅሰፍት ለተግሣፅና ለፍርድ የሚላኩና የተዘጋጁ የእርኩሳን መናፍስት አለቆችና ባለስልጣኖች መላእክተ ጽልመት
ሣጥናኤል-ዲያብሎስ
አዛዝኤል አዝኤል
አሚዛር አስመሮታኤል
አርማሮስ ብሮሽኤል
በርቅኤል ብርናኤል
ኮከብኤል ኪሩፍፋኤል
ጥሞኤል ጥልምያኮስ
አስራድኤል መፍርዮስ
ስምዝያስ ግምድሮስ
ራምኤል መራብኤል
ኡራኪኤል አዉላካኤል
አኪቢኤል ብራኤል
ጣምኤል ጥምጥማኤል
ጋራሙኤል ግራኤል
ጋንኤል ዳንጋኤል
ሱርቃኤል ኢዝቃኤል
አርሞስ ጥብልያኮስ
ኩምኩማኤል ኩማኤል
እንጦኤል ኢዮራኤል
ይቆንኤል ብርያል
ናፍታኤል ስታኤል
ጋቱኤል ጉማርዮስ
ጥብልያል ጠምጀኤል
ሜምሮስኤል ማስኤል
ጳጳርሜል ጴጥሮንኤል
አግፍላላኤል ፋጉኤል
ቀማጥኤል አንጥያኮስ
አጣጥኤል ሳርብጥናኤል
መጅጅናኤል መርመጅናኤል
ሱሱናኤል መጨጭናኤል
ቶርኤል ቶብኤል ቶቤል
ሰዳካኤል ሰናጉኤል
ካድያስ ከልከልዮስ
ቅጥራኤል በሽቃኤል
አብያታኤል አስብኤል
ጋርድኤል አጋድራኤል ግልፎ ግልፋኤል
አራዝኤል አድርናኤል
በጥርኤል ጥልምያኮስ
ሙራዳኤል ያሙዚል
ድፍንድሮስ ድድማኤል
ዉድ የጠልሰም ቤተሰቦች ከብዙ በጥቂቶቹ እንድትመረምሩና እንድታስተዉሉ ይህ ለጥፈናል።
🌿🌿🌿ትክክለኛ የምስክር ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አ/ፅ/ቤት
የተሰጣቸዉ መርጌታ አባ ሰናይ ባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹 0915250891
መምጣት ለማትችሉ እኛ አላችሁበት ድረስ በመምጣት መድሀኒቱን እናቀብላለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱 ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን
ወይም በስልክ ቁጥር
ለጥያቄዎ ይደዉሉ
🇪🇹0915250891
አድራሻ ቤንሻጉል ጉሙዝ ሽናሻ
Channel name was changed to «መርጌታ ሰናይ የባህል መዳኔት ቀማሚ እና አገልግሎት ሰጭ»
ትምህርት ለሚጠላ፡፡

ሰላም ሰነበታችሁ እንደምን አላችሁ ዛሬ ትምህርት ለሚጠላ እና የትምሀርት ፍላጎት ባልታወቀ ምክንያት ለሌለው ሰው ትምህርት አእንዲወድ የሚያደርግ የሚከተለውን ፍቱን አብነት እና ህቡዕ አስማት ይዠላችሁ ቀርቢያለው፡፡ ይህም ትምህርት ለጠላ መፍትሔው፡

በስመ ፡ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ጸሎተ ፡ አበው ፡ አጀብናቶር ፡ ትሑት ፡ ቶር ፡ ድብልልዮስ ፡ ይትዋደድ ፡ ውስተ ፡ ልብየ ፡ ምድስድዮስ ፡ አላጦር ፡ ማጦር ፡ ጀላጂም ፡ ቸቺም ፡ ፡ ጀጀምጅ ፡ ዢዢም ፡ ጨጨጪም ፡ አብርህ ፡ ልቦናየ፡ ለአንብቦ ፡ መጽሔት ፡ ወለድርሰት ፡ ናሁ ፡አስተዋድደኒ ፡ እም ፡ ብዕርየ ፡ ወእም ፡ ቀለምየ ፡ ሊተ ፡ ለገብርከ ፡ እገሌ ፡ ገቢሩ፡ የዕፀ ኢየሱስ የእንቧይ ከየሁለቱም ፫ ፫ቅጠል በቀንድ ፡ ቢላዋ ፡ ቆርጠህ ፡ አድርቀህ ፡ ደቁሰህ ፡ ፯ቀን ፯ ፯ ጊዜ ህቡዕ አስማቱን እና ጸሎቱን ፡ ደግመህ ፡ በ፯ ተኛው ፡ ቀን ግማሹን በጠላ ፡ ጠጣ ፡ ግማሹን ፡ ታጠን፡፡ ፍቱን ፡ውእቱ፡፡ ይህን የአባቶቻችንን ንፁህ ጥበብ በአስማት እና ጥበብ ስም ገፅ ስለቅላቹህ በስታ ነው ተጠቀሙበት ምናልባት ይህን ጥበብ ከዚህ ገፅ ኮርጀው ወስደው እንዳይሸጡላቹህ ተጠንቀቁ እኔ በነፃ ለቅቄዋለው እንዲሁም ከአስማትና ጥበብ ገፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ተለቀቀ፡፡ መኮረጁን አልቃወምም ግን ምንጭ መግለጽ ይኖርባቸዋል ብዙ ጊዜ ከዚ ገፅ እየኮረጁ የራሳቸው አስመስለው የሚያቀርቡ የሚሸጡ ስላሉ ተጠንቀቁ ከዚ ገጽ ምን ጊዜም ያልተኮረጀ ያልተበረዘ እውቀት ነው የምታገኙት፡፡
እፀ እስራኤል  ስለምትባለው እፅ ዛሬ
እፅፋለሁ  76 ገቢር እና 3ስም አላት
ከብዙ በጥቂቱ  ላስተዋውቃችሁ ።
1ኛ  ለከክ ወይም  አያሳከከ  በየቦታው
ለሚወጣ  ቁስል ወይም ቁስል ቅጠሏን
ወቅጦ በእንቁላል  አስኳ ለውሶ በደሮ ላባ
መቀባት  ይደርቃል ።
2ኛ  ለችፊ ስሩን  አጠለንጅ ቅጠልጋር
አሳርሮ በሙዝ  እየቀቡ እፀሐይ ላይ
መሆን  እና መድረቅ።

3ኛ ለቁርጠት ወይም  ለመጋኛ  ከቱልት
ወይም  ከእፀ ፀሐይ ጋር  ቅጠሉን ጨምቆ
በሃይላድ ክዳን በባዶ ሆድ3ት መጠጣት
ይመልሳል ።

4ለንስር ወይም። ለደም ፍሰት ለሴትም
ለወንድም  ሴት ደም አልቆመም ካላት
ስሩን በቀንድ ካራ ቆርጦ በወገብ ማሰር
ያስቆመዋል።

5ኛ ለመንስኤ ወይም ብልቱ ለሞተ ስሩን
በጥቁር ገብስ  ጣላ እየጨመረ  መጠጣት ይነሳል ።

6ኛ ባልና ሚስት  አልስማማ ካሉ   ፀሎተ
ንድራን በስማቸው  ደግሞ በወተት ስሩን
ትንሽ ጨምሮ  አብረው ቢበሉ አይጣሉም

7ኛ ለውለት ወይም  ለመፍትሔ  ስራይ
መድሐኒት  ለተደረገበት 7ሎሜ አቱች ስር
ጤና አዳም  የደደሆ  ቅርፍት  በአንድ ወቅጦ እየዘፈዘፉ መጠመቅ  እና መኖሪያ
ቤቱን መርጨት ።

8ኛ  ሆዱ ለሚነፋው እና ሆዱ እየጮኸ
ለሚያመው  በጥቁር  ጤፍ ጋር  ስሩን 3
ቦታ በትንሹ አስፈጭቶ እንጎቻ  አድርጎ
መመገብ  ይመለሳል  ይፈወሳል ።

9ኛ ለወፍ በሽታ እነጭ ሽንኩርት ጋር
እየቀቀሉ ስሩን  ውሃውን እያጠጠሉ በሽሐይ ብርጭቅ አንድ  አንድ  መጠጣት

10  ለማናቸውም  ነገር  እፅዋን ለመቁረጥ  በንፅህና  ሁኖ ማድረግ  እና
በጥንቃቄ  መጠቀም  ያስፈልጋል
ሼር ሼር   ላይክ ማረገወን  አይርሱ
ለጓደኛችወ ያድርሷቸው

ለበለጠ መረጃ  በስልክ ይደውሉልኝ
☎️  0922916439

ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
0922916439
የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ

45.ከሀብታሙ ወደ ድሀው የሀብት ዝውውር ማድረግ

46.ትዳሩ ለፈረሰ ወደ ቀድሞ ትዳሩ መመለሻ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ


      [   ዕፀ በለስ  ]


(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
-----------------------------------------------------
ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
---------------------------------------
👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👩‍👩‍👦👉0915250891
የሾተላይ መፍትሔ
✔️በእርግዝና ወቅት ልጅ በተደጋጋሚ ለሚወርዱባቸው ይሁን!
🌿የዕፀ ሳቤቅ ሥር
🌿የፍየለፈጅ ሥር
🌿የዕሬት ሥር
✔️እሊህን ሥራቸው ከ ፫ ከ ፫ ቦታ ለየብቻ ነቅለህ አንድ ላይ ቀላቅለህ ከ ፫ ቦታ ከፍለህ ከ ፫ ዘንዳ ሰፍተህ አንዱን ለእናቲቱ አስይዝ እስክትወልድ ድረስ::
አንዱን ከወለደች በኃላ ለልጁ አስይዝ።አንዱን ከእንግዴ ልጇ ጋር በማንኛውም ቦታ መቅበር።

ፍቱን ነው።
ይህ እውቀት ሊቃውንት ሐኪሞች ወዳጆቼ ትጠቀሙበት ዘንድ ምኞቴ ነው።
👍የማይስት ገቢር ነውና።

➡️ልጅ ማስወረድ
➡️የሾተላይ መንፈስ
➡️ውርጃ
➡️እርግዝና ዓጥንት መሆን
➡️ከማህጸን ውጭ እርግዝና
እሊህ እና የመሳሰሉት ተጓዳኝ ችግሮች የሚከሰቱት በሊቃውንት አንደበት የዛር ውላጅ እና የዛር መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር ነው።

ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው።

ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

📲 0915250891

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁ።