መርጌታ ሰናይ የባህል መዳኔት ቀማሚ እና አገልግሎት ሰጭ
639 subscribers
76 photos
6 videos
Download Telegram
🙏🏾አመሰግናለሁ🙏🏾
❤️አንዳንድ ምልካም ወዳጅ ጥበብን ለመላው ዓለም ህዝብ ይደርስ ዘንድ ያለው ቀና ምልከታ እጅጉን ያስደስታል::
❤️ወዳጄ ዝናው ዝናህ በዓለም ሁሉ ከፍ ይበልልኝ::የእጽዋት ምስል የጥበብ መጻሕፍቶችም ጭምር በጥራት ለጥበብ አፍቃርያን በምስልም በቪድዮም ይደርስ ዘንድ ብሎ በማሰብ ጥራት ያለው ካሜራ በስጦታ ስላበርከተልኝ እግዚአብሔር የማያልቅ ፀጋ ይስጥልኝ::
🙏ይህ መልእክት ስለእቃው ትልቅነት ብቻ ሳይሆን ወዳጄ ስለ ጥብብ ያለው ክብር ለመግለጽ በመፈለግ ነው::

🙏አመሰግናለሁ ቅን አሳቢው ወዳጄ🙏
ጥበብን ባከበርናት ልክ ሞገስን ታቀዳጀናልች::
📞📞0968830274

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ስ /ቁ ይጠይቁን 👉0968830274
መርጌታ ኢሳያስ ነኝ #በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉል💛

#ጊዜዋ_ካለ_ከደጅሽ_ለምን_ታመመ_ልጅሽ

ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮጵያ የባህል ህክምና ውስጥ “ሁለገብ” ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለገብ ማለት ለሁሉ ሰው፣ ለሁሉ በሽታ አገልግሎት ይሰጣል እንደ ማለት ነው፡፡
እንዲሁም መላ የተክሉ ክፍል ሥሩ፣ ቅጠሉ ቅርፊቱ ወዘተ ለመድኃኒት ይውላሉ፡፡ ለዚህ ነው “ ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ፣ ለምን ታመመ ልጅሽ የሚባለው

#የጊዜዋ_ጥቅሞች
#ለዓይነ ጥላ
#ገንዘብ ለሚበተንበት
#ለስንፈተ ወሲብ
#ከፍተኛ የደም ግፊት ይቀንሳል
#ለራስ ምታት መድሀኒት ነው
#ለወባ ፣ ለትኩሳትና ለሆድ ህመም ማስታገሻነት ይውላል

#የካንሰር እጢ እድገትን ይገታል
#የልብ ምት ፍጥነትን ይቀንሳል
#ለሳልና ለአስም እንደ ናርኮቲን ያገለግላል
#የሳንባ እጢ እድገት እንዳይኖር ያደርጋል
#ለነፍሳቶችና ለእባብ ንክሻዎች ለማከም ይረዳል

#የጊዜዋ_ከምትሰጠው_ዘላቂ_መፍትሔ

፩. #ገንዘብ ለሚበተንበት ለማይበረክትለት
(ወሳጅ ለሚባለው መተት) ሰው እና በክፉ መናፍስት የሚሰለብበት ሰው መለኛ መፍትሔ ናት!

👉ይህ ማለት የጊዜዋ ሥር ማክሰኞ ጠዋት 12 ሰዓት ይቆረጣል ወዳሴ ማርያም ዘሰሉስን እየተደገመ አንቲ ውእቱ እፅ ብሩክን ሶስቴ ተጸልዮ በግራ እጅ ይቆረጣል በአውራ ጣት ልክ ተከርክሞ አንቺ ጊዜዋ በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስም ገንዘቤን የሚበትን መንፈስ ሀብቴን የሚሰልበኝን መንፈስ በተሰጠሽ የመናፍስት ማራቅ ፀጋ አርቂ ብላቹ ብር ከምታስቀምጡበት ውስጥ አስቀምጡ።

፪. #ለዓይነ ጥላ ማስወገጃ
የጊዜዌ ሥሩን ቀበርቾ ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ እየታጠኑ ለ ፯ ቀን መተኛት

፫. #ለስንፈተ ወሲብ
#የጊዜዋና #የችፍርግ ሥር በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው የ፪ቱን የተፈጨውን ዱቄት አዋህደው ፱ የስኳር ማንኪያ ዱቄት አድርገው በእሩብ ማር ማዋሃድ ከዚ ለ፱ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳንድ መውሰድ።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ሌልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

0968830274
#ጤና ይስጥልኝ ውድ #የኢትዮጵያ ልጆች እንዲሁም የዚህ ድህረገፅ ቤተሰቦች

በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

# ዛሬ አንድ ወሳኝ የአባቶች መፍዝዝ ወይም እራስን ከጠላት የሚከላከል ፣የሚሰውር ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ።

#ቢስሚላሂ አቅየቱ አቤል ከቤል አውዙቢላሂ ወይዳኩል ገረመጁን ገዳ አርመጁን ከዋጁን ተሀረም ተዋጁን ጋሬሩ ማቶ እንጅሩ አናቄን አፍጁንጁን ማዴራሂር አላተፈፊ አስፈሪደ አድህነኒ እምኩይናት ወነፍጥ እምበትር ወእምእብን እመጥባይት ወእምሾተል ሊተ ለገብርከ እገሌ የራስን ክርስትና ስም እና መጠሪያ ስም ማስገባት
#ገቢር

፩. #ነጭ እጣን
፪. #ከርቤ እጣን
፫. #የብር ቀለበት ወይም ድንብል
፬. #የጸጉር ቅቤ

#አሰራር እጣኖችን ፈጭቶ አልሞ በቅቤው ለውሶ ቀለበቱን ወይም ድንብሉን ከእዚያው ላይ በማድረግ
ጥዋት በባዶ ሆድ ወደ ምስራቅ አቅጫ ቁሞ ከተቻለ ከትክል ደንጋይ ላይ ቢሆን ይመረጣል ካልተቻለ እንዲሁ ቁሞ ይህን ጸሎት አርባ ዘጠኝ ጊዜ ( 49 ) በተዘጋጀው ገቢር ላይ እፍ እያሉ ጸልዮ ሲጨርሱ ቀለበቱን መልበስ ወይም ድንብል ከሆነ በአንገት ማሰር በቅቤ የተለወሰውን ለ፯ ቀን (7) እራስን መቀባት ነው።
#ይህን እየተቀቡ ለ ፯ ቀን ከፆታዊ ግንኙነት ንጹሕ መሆን ያስፈልጋል ።

#ይህ የተፈተነ የአባቶች ጥበብ ነው።
ቢጠቀሙት መልካም ነው
እኔ ይህን ጥበብ ለማግኘት ከመምህሬ አሰግደው ብዙ ደጅ ጠንቸበት አለሁ እናም ሳቀርብላችሁ በቀና አዕምሮ ነው
ጥበብን ለጠቢባን

ሼር ሼር አድርጉ

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች!!!!

📞📞 0968830274
የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን

ለጥያቄው 0968830274ይደውሉልን

እያንዳዱ ችግር እኛጋ አለ።
# ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

# ለበለጠ መረጃ 📲0968830274

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁ 👉0968830274
መርጌታ ኢሳዪስ የባህል ህክምና አዋቂና ቀማሚ
ከሀገር ውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ላላችሁ በርቀት ምክንያት መምጣት ላልቻላችሁ ባላችሁበት መስራት እና መላክ እችላለሁ።                                ↘️ የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎቶች :
1 =ለሀብት
2 =ለገበያ
3  =ለወሲብ ስንፈት (ለውፍረት:ለቁመት)
4 =ለመስተፋቅር
5 =ጥይት ለማያስመታ
6 =ለቁማር
7 =ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 =ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 =ለዓቃቤ ርዕስ
10 =ለመክስት
11 =ቡዳ ለበላው
12 =ሰላቢ የማያስጠጋ
13 =ለመፍትሔ ሀብት
14 =ለመፍትሄ ስራይ
15 =ለሁሉ ሠናይ
16 =ለህማም
17 =ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 =ለመድፍነ ፀር
19 =ለማንኛውም አይነት ቁስል መሻሪያ
20 =ለበረከት
21 =ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ)
22= አፍዝዝ አደንግዝ(እፀ_መሰውር)
23 =ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 =ለግርማ ሞገስ
25 =መርበቡተ ሰለሞን
26 =ለዓይነ ጥላ
27 =የሌባ ገትር(ሌባ የማያስገባ)
28 =ለሁሉ መስተፋቅር
29 =ለፊት ማዲያት
30 =ለእድል(ለቁማርም ቢሆን)
31 =ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 =ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 =ለመካንነት መሻሪያ
34 =ለኪንታሮት በሽታ(በሚቀባ የሚሰጥ)
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
ማሳሰቢያ፦🌿የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም🌿

ለጥያቄዎ 0968830274 ይደውሉልን::
# እክለ በረከት ምንድነው ?
# እክለ በረከት ማለት የሰራነውን የደከምንበትን ማንኛውንም ነገር እንዲበረክት የሚያደርግ ጥበብ
ነው
# ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን የሰበሰብነው ያጠራቀምነው ፍጆታ ወይም ማቴሪያል አለወቅቱ እያለቀ
ብን ብን እያለ ያስቸግረናል ታዲያ ለዚህ ችግር እክለ በረከት ወሳኝ መፍትሔ ነው
# መፍትሔ
፩ ,የአበዛንጣ ስሩን
፪ ,የፈረስ ዘንግ ስሩን
# አዘገጃጀት#
የሁለቱንም ሥራቸውን ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቆፍሮ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ እኩል አድርጎ አገናኝቶ
አድርቆ እየቀነሱ በንፁህ ነገር እየቋጠሩ ቢቻል በአዲሥ እራፊ ቋጥሮ
ከዱቄት ፣ ከእህል ፣ ከሊጥ ስር ማስቀመጥ መቅበርም ይቻላል
ይህ ወሳኝ እክለበረከት ነው
ጥበብ ታላቋን ታከብራች
በቅንነት
ሸር ሸር ያድርጉ ለተቸገሩ ይደርስ ዘንድ ለበለጠ መረጃ 0968830274
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኔታች ለቸሩ ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልድት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡እንኳን ደስ አላችሁ በዓልን ምክንያት በማድርግ በታላቅ ቅናሽ እናንተን ለመርዳት ዝግጁ ነን፡
1.የስንፈተ ወሲብ ችግር ያለባችሁ ሰዎች
2.የመስተፍቅር
3.የገበያ እንዚህ በተለይ በታላቅ ቅናሽ ያለ ወረፋ እንሠራለን፡፡ይደውሉ ወይም ቴክስት ያስቀምጡ፡0968830274 ይደውሉ
👉መርጌታ ኢሰሳያስ የባህል መድሀኒት 🌿
የምንሰራው ጥበብ
0968830274
============

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33,ለገበያ ለገረገረው
0968830274 ይደውሉልን ወይም ቴክስት ያስቀምጡ ቴሌግራም ላይም፡ ማስቀመጥ ትችላላችሁ
እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ።

እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም"""
የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!!