ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️⛔️⛔️ለሁሉም እዲደርስ ይደረግ ‼️‼️‼️
#https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነ አክሲዮን ግዙ ‼️
እነ እየሰራህ ትከፍላለክ ‼️
ወደፊት የትርፍ ተካፍይ ትሆናለክ‼️
ወዘተ ባዮች ወዴት አላቹ ከ ሀገራችን ከምጠብቀው ለውጦች አንዱ የዜጎችን ሀብትና ጊዜ መዝባሪዎችን የሚታደግ ህግንና መመሪያን ነው ይህም ጥሩ የጅማሬ ማሳያቹ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት የሚሰሩ አባቶች እደወጡ መቅረት ፣ልጆች አባቶቻቸውን እደናፈቁ የባታቸውን እቅፍ ለዘላለም እደተመኙ ለነሱ ሲል እደወጡ መቅረት የተለመደና ልጆችም ከሌሎች እኩዮቻቸው የሰሙትን እደፈሩ ማደግ ሆንዋል በኛ ዘመን‼️
ይህ ወድማችን ምትኩ ይባላል የ 3 ልጆች አባት ነው በ ጉልምስና ዎቹ እድሜ ክልል ያለነው የሜተሰቡ መሰረት የመተዳደሪያቸው መኪና አሽከርካሪ ነበር ዛሬ ግን ቤተሰቦቹ እደናፈቁ ጓደኟቹ እደፈለጉት ይህው ድፍን 3 ተኛ ቀኑን ያዘ‼️
ሁሉም ሰው ወደቤቱ ሲገባ ጨቀላና ታዳጊ ህፃናት በፊቱ የሚሆኑትን ያስብ 😭 ለደቂቃዋች አደለም ለ ቀናት ለህፃናት ናፍቆት ምድነው
ምንስ ተብሎ ቢነገራቸው ይሩደት ይሆንሲያድጉስ ለኛ ብሎ አባታችን ሲሉ እያሰቡ ያድጉ ይሆን ?
እስከመቼስ ተረኛ ህፃናትን እየቆጠሩና እያስተናገዱ ማለፍ ይበቃ የሚል አካል የድርጅቶቹን አሰራር አስቁሞ የሚፈትሽ አካል ይጥፍ ‼️
እኛስ አንድ ሆነን የየ ልጆቻችንን የቤተሰቦቻችንን ሃዘን ለመቀነስ ምንስ አሰረግን‼️
ችግሩን የምናውቀው እኛነን ብር ይዙ ይመጣሉ ብሎ ሲጠብቁ ሞትም ሰተናቸው እደወጣን እደምንቀር ከኛ ውጪ ማን ይረዳዋል ታዲያ የምኖዳቸውን ልጆች የሚናፍቁንን ቤተሰቦች እስከመቼ ነው የሃዘን ተረኝነት ወረፍላይ አስቀምጠን የምንወጣና የምንገባው እስከመቼነው የሶሻል ሚዲያ ማድመቂያ የፌስቡክ ማሞቂያ የምንሆነው‼️
ወገን ንቃ ድርጅቶቹ ጥቅማቸውን ካላጡ ገቢያቸው ካልጎደለ አተን እና ቤተሰብክን በተናጥል ማጥቃት ያውቁበታል ተክነውበታል አተ እብኝ ስትል እስተጀከር ከፍለው ማይልስ አሻሽለው ፣ ደህንነትህን ጠብቀው ይሰራሉ በምናገባኝ እነት በየተናጥል ግን ከሆንክ የተረኛ ማችነት ወረፍን ላተ ለልጆችክ ናፍቆትን እና ፀፀትን እዳስታቀፍክ ትርጉም አልባ ሞትን ትሞታለክ 🤷‍♂️
#https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
#ይሄ እኛ ባመነው የሚተገበር እንጂ በናተ ግትርነት የሚዝል ጉልበት
ተስፍ የሚቆርጥም የ አዲሳበባ ወጣትአይኖርም
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__‼️
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
#https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
‼️ካልገባክ/ሽ ደግመጠይቅ‼️

እንግዲህ ከላይ እደምታዩት በዚህ መልኩ ትላት በቮይስ አስረድቻቹሀለው መነሻ ምክኒያት አዋጅ መመሪያና አፈፃፀም ማለት ይህነው ስለዚህ በያንዳዱ የድርጅት ጥሪ ጉዞ ላይ 15%VAT መሰብሰቡ ግድ ነው የትኛውም ድርጅት ምንም ቢል በተወካዮች ምክርቤት ፀድቆ የመጣን አዋጅ አልፈፅምም ማለት አይችልም እዲያውም እየታየኝ ያለው የራይድ ድርጅት ቀድሞ ከ 12 % ኮምሽን ውስጥ 1.44 ብር ጨምሮ ይቀበል የነበረ ሲሆን አሁን ላይ የ ዋጋ ጭማሪውን ተከትሎ የራሱን ጥቅም ለማሻሻል ኮምሽኑን ወደ 13.44 የማሳደግ አዝማሚያ እንጂ ከላይ እደምትመለከቱት ቫት ወይም ቲዮቲ ከ መክፈል ከሚችለወ‍እ ከ ህብረተሰቡ ክፍል መሰብሰብ እደሚችል ግልፅ ማሳያ የሚሆኑ ዶክመንቶች ናቸው !!
ስለዚህ ሁላችንም ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ እያስተናገድን እናም ከ ተሽከርካሪና ከ ትራንስፖርት መገልገያና አገልግሎቶች ከፍተኛ ጭማሪ እየተደረገም ኢኮኖሚውም እየናረ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረግን ነውና የዋጋ ጭማሪው እኛን መጥቀም እስካልቻለ ድረስ አንድም ድርጅት እርስ በ እርስ በዋጋ ቅናሽ ተገልጋዩ እዲመርጠው የሚያደርገው አካሄድ በ አሽከርካሪው ትብብርና እርብርብ ከገቢያው መውጣቱ የማይቀር ነውና ይሄ የቢዝነስ ቁማር ለ አንዴና ለመጨረሻ መቆም አለበት። በ
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
ጉዳይ እራሱ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ እንጂ ማንም ድርጅት ሰፍሮና ወስኖ የሚሰጠው ጉዳይ ካለመሆኑ አኳያ አሁን የተፈጠሩት አዳዲስ መመሪያዎች ምቹ አጋጣሚዮቸችን ናቸው ለኛ ለ አሽከርካሪዎችና ባለ ንብረቶች ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
#Henok_$
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ🙏
#https://t.me/code3drivers
👍1

ነገ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ሰበትን ከ ሄኖክ ካር በሚል ዘውትር እሁድ ጠዋት በ 4:00 በሚጀምረው ፓሮግራማችን ላይ ይጠብቁን
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት
በ TikTok/
በ Telegram
የLive አማራጭ ይጠብቁን ጥያቄዎቾን ከ ወዲሁ በ ማጋራት ጥያቄዎቻቹን እድታቀርቡልን ስንል በ ትህትና እጠይቃለን 🙏‼️

#https://t.me/code3drivers
#https://www.tiktok.com/@code3meter?_t=8sCkLToRCf0
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkaTDwYh

አሁን ይሄን ቪዲዮ ኮፒ ሊክ እያደረጋቹ ሙያና ውቀታቹን እዲሁም ያጋጠሞቹን እኛን የሚወክሉንን የጥሩ ሙያና ተግባር ባለቤቶች መሆናችንን ካካሳየን ምኑ ነው ለውጥ ፈላጊነታችን ሁላችንም 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ እዲሁም ኮመት በማድረግ ግዴታችንን እነወወጣ ልጁንም አገልሎቱ ለብዙዎች እዲደርስ እናድርግለት 🙏🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🫵‼️ይሄ ቀልድ እዳይመስልክ እውነታ ነው ዛሬ ልትቀበለውና መፍትሄ ልትፈልግለት ካልቻልክ የነገ እጣፈታክ በ ሳቅ የሚታለፍ ሳይሆን በተፅህኖ ውስጥ እራስክን ልታገኘው ትችላለክ ‼️‼️
ብቻ ግን አስብበት ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#https://t.me/code3drivers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እየሳቃቹ 😁እደሩልኝ 🫣🤣

እናተ እዚህ የታርጋ 56ሺ ፣የነዳጅ ነገር ፣የመጃ ፍቃድ ስልጠና ፣የድርጅቶች ዋጋ ትመናል ትላላቹ የቤት ሰራተኞች እና ቀጣሪዎች የመግስት እጅን መቀራመት ጀምረውላቹሃል 😳😁
መግስት ወዴት ይሁን እሱም ተሰቃየ እኮ ጎታቹ በዛበት 🙌🙌
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#https://t.me/code3drivers
👆👆እየመጣቹ ተማሩ ተዝናኑ😁😁🤣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1