የብቻ ጊዜ
“ለብቻችሁ (ከራሳችሁ ጋር) ስትሆኑ የሚሰለቻችሁና የምትጨናነቁ ከሆነ፣ አብሯችሁ ካለው ሰው (ከራሳችሁ) ጋር ያለመጣጣማችሁ ምልክት ነው” (Daily Wisdom)
ብቻችሁን ስትሆኑ የሚሰማችሁ ስሜት በራሳችሁ ላይ ያላችሁን አመለካከት ጠቋሚ ነው
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

👍166❤61😁7🔥5
ሕይወት መዘባረቅ ሲጀምር!
በጥሩ የስሜት፣ የስነ-ልቦናና ማሕበራ ሁኔታ ላይ የነበረ አንድ ሰው መቼ እንደሆነ ሳያውቀው በድንገት ወደተዛባው ቀጠና ሲገባ ራሱን ሊያገኘው ይችላል፡፡ ሆኖም፣ ስላላሰበውና ምልክቶቹን ለይቶ በማወቅ ስላልበሰለ ነው እንጂ ከጀማመረው እንደቆየ ጥርጥር አይነረውም፡፡
ሕይወታችህ አንደኛው የተጣመመና የዘመመ ደረጃ ከመድረሱ በፊት የሚከተሉትን ምልክቶች እንዳያችሁ መለስ በሉ፡፡
1. ጨዋታን ማቆም
ሰው መጫወት ሲያቆም መታመም ጀምሯል ወይም ብዙም ሳይቆይ ይጀምራል፡፡ መሳቅ፣ ማሳቅና ከክፉም ከደጉም ውስጥ ፈገግታን ፈልጎ ማግኘት የጤናማ አቋም ምልክት ነው፡፡ በተቃራኒው መተከዝ፣ መኮማተርና ለመደሰት ፈቃድን ማጣት የስነ-ልቦና መዛባት ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
2. አሉታዊ ሃሳብ ሰጪነት
ይህ ዝንባሌ እንዳህ ለማወቅ ከፈለክ ላለፉት ጥቂት ቀናት በማሕበራዊ ሚዲዎች ወይም ለሰዎች የሰጠሃቸውን ሃሳበች (Comments) መለስ ብለህ ተመልከታቸው፡፡ ቀስ በቀስ ወደ አሉታዊው፣ ወደ ተቃዋሚነትና ወደመሳሰሉት ዘንበል ያለ ሃሳብ ሰጪነት የስነ-ልቦና፣ የስሜት ወይም ማሕበራዊ ጤና መታወክ ምልክት ነው፡፡
3. ስስ መሆን
በትንሹም በትልቁም የመነካት ስሜት፣ ቶሎ መጎዳት፣ ለምን ነኩኝ ባይነት፣ የሰው
የጥቃት ትኩረት እንዳለብን ማሰብና የመሳሰሉት ስሜቶች የአመለካከትና የስነ-ልቦና ጤና ማጣት ጅማሬዎች ናቸው፡፡ ይህ የጤና መታወክ እውቀት፣ ሃብት፣ የፖለቲካ ስልጣን፣ ዘር . . . እያለ አይመርጥም፡፡ ከተዛባ በተሰማራንበት መስክ መገለጡ አይቀርም፡፡
የመፍትሄ ሃሳብ ይቀጥላል . . .

👍241❤93
“ሕይወት መዘባረቅ ሲጀምር!” - ክፍል ሁለት
በዛሬ ማለዳ “ፖስቴ” “ሕይወት መዘባረቅ ሲጀምር!” በሚል ርእስ ስር እንዳንድ የስሜት ቀውስ ምልክቶችን አስፍሬ ነበር፡፡
ማንኛውም የስሜት ወይም የስነ-ልቦና ቀውስ ሲሰማን፣ መፍትሄውን ለማግኘጥ ልንጠይቃቸው የሚገባንን ዋና ዋና ጥያቄዎች ከዚህ በታች አሰፍራለሁ፡፡
1. እየተሰማኝ ያለው ስሜት ምንድን ነው?
ይህ ጥያቄ አንድ ሰው በወቅቱ የሚሰማውን የራሱን ስሜት ቁልጭ ባለ መልኩ የማወቅንና በተለያዩ የስሜት አይነቶች መካከል ያለውን ልዩነት የመለየትን ሁኔታ ያጠቃልላል፡፡
2. ይህ ስሜት ሊያስከትለው የሚችለው ውጤት ምንድን ነው?
አንድ ሰው የሚሰማውን ስሜት በሚገባ ለይቶ ወደማወቅ ከመጣ በኋላ ይህ ስሜት ሊኖረው ስለሚችል ውጤትና አጉል ተጽእኖ ወደመገንዘብ አልፎ ለመሄድ ያስችለዋል፡፡
3. የዚህ ስሜት ምንጩ ምንድን ነው?
ስሜታችንን ማወቅና የተሰማን ስሜት በሚገባ ካልተያዘ ሊያስከትል የሚችለውን ተጽእኖ ከተለየ በኋላ ያንን ስሜት በሚገባ ለመያዝ በቅድሚያ የስሜቱን ምንጭ መገንዘብን ይጠይቃል፡፡
4. ይህንን ስሜት እንዴት መቆጣጠር ወይም ለመልካም መጠቀም እችላለሁ?
ይህ የመጨረሻውና ወሳኝ የሆነው ጥያቄ በመረጋጋት ራስን በሚገባ ማጤንን የሚጠይቅ ነው፡፡ ለስሜት ጊዜን በመስጠት፣ ምክርን በመጠየቅና ግራና ቀኙን በማየት ይህንን ጥያቄ በተገቢው መልኩ መመለስ እንችላለን፡፡
እነዚህን ጥያቄዎች በሚገባ በመጠየቅ መልስን ያገኘ ሰው ስሜቱን በተዋጣለት መልኩ ወደማስተዳደር ብልህነት ዘልቆ ለመሄድ ይችላል፡፡
ከአንድ ሰዓት በኋላ የችግራችንን ምንጭ ስለመለየትና እርምጃን ስለመውሰድ የሚቀርበውን ሃሳብ ይጠብቁ፡፡
ይቀጥላል . . .

👍145❤48🔥3
“ሕይወት መዘባረቅ ሲጀምር!” - ክፍል ሶስት
አንዳንድ የቀውስ ምንጮ . . .
አንዳንድ ችግሮቻችን መንፈሳዊ ይዘት ለሊኖራቸው ስለሚችል በመጀመሪያ ያንን ማጣራታችንን እርግጠኞች ከሆንን በኋላ የሚከተሉትን መነሻዎች መለየጥ አስፈላጊ ነው፡፡
1. ከልጅነት ጥቃት (Childhood Trauma) አለመላቀቅ፡፡
በልጅነታችሁ የደረሰባችሁ አካላዊ፣ ወሲባዊ፣ ስነ-ልቦናዊና መሰል ጥቃቶች ካሉ ከእነዚህ ሁኔታዎች ለመላቀቅ ችግሩ እንዳባችሁ ማመንና ከዚያ ሊያስወጡ የሚችሉ ንባቦችን ማንበብ እንዲሁም የባለሞያ ድጋፍን ማግኘት አስፈላጊ ነው፡፡
2. የስሜት ትስስር ካለን ሰው ጋር የምናልፍበት ልምምድ
በፍቅር ወይም በሌሎች የግንኙነት መስኮች ውስጥ ራሳችንን በሰጠነው ሰው መለየት ወይም ተገቢ የሆነ ተግባር በማድረግ ምክንያት መጎዳት ሌላው መነሻ ነው፡፡ ከዚህ አልፎ መሄድ አለመቻል መፍትሄው ራሳችንን በሁለ-ገብ መልኩ ወደማሻሻል ዘወር ማለት ነው፡፡ ይህንን ስናደርግ በሰዎቹ ምክንያት የደረሰብን ቁስል ለመዳን ጊዜን ያገኛል፡፡
3. ድንገተኛ የሕይወት ለውጥ
ስፍራን ከመቀየር፣ ሃገር ከመለወጥ፣ የኢኮኖሚ ሁኔታ መዛባትና የመሳሰሉት ለውጦች በሕይወታችን ላይ ነውጥን ሊስከትሉ ይችላሉ፡፡ ይህንን ሁኔታ በሚገባ ለመያዝ የለውጥን አይቀሬነት መቀበል፣ መመለስ ከማንችለው ሁኔታ ጋር ከመታገል መቆጠብና አዲስ አቅጣጫ ለመያዝ መስራት አስፈላጊ ነው፡፡
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንዳንድ የቀውስ ምንጮ . . .
አንዳንድ ችግሮቻችን መንፈሳዊ ይዘት ለሊኖራቸው ስለሚችል በመጀመሪያ ያንን ማጣራታችንን እርግጠኞች ከሆንን በኋላ የሚከተሉትን መነሻዎች መለየጥ አስፈላጊ ነው፡፡
1. ከልጅነት ጥቃት (Childhood Trauma) አለመላቀቅ፡፡
በልጅነታችሁ የደረሰባችሁ አካላዊ፣ ወሲባዊ፣ ስነ-ልቦናዊና መሰል ጥቃቶች ካሉ ከእነዚህ ሁኔታዎች ለመላቀቅ ችግሩ እንዳባችሁ ማመንና ከዚያ ሊያስወጡ የሚችሉ ንባቦችን ማንበብ እንዲሁም የባለሞያ ድጋፍን ማግኘት አስፈላጊ ነው፡፡
2. የስሜት ትስስር ካለን ሰው ጋር የምናልፍበት ልምምድ
በፍቅር ወይም በሌሎች የግንኙነት መስኮች ውስጥ ራሳችንን በሰጠነው ሰው መለየት ወይም ተገቢ የሆነ ተግባር በማድረግ ምክንያት መጎዳት ሌላው መነሻ ነው፡፡ ከዚህ አልፎ መሄድ አለመቻል መፍትሄው ራሳችንን በሁለ-ገብ መልኩ ወደማሻሻል ዘወር ማለት ነው፡፡ ይህንን ስናደርግ በሰዎቹ ምክንያት የደረሰብን ቁስል ለመዳን ጊዜን ያገኛል፡፡
3. ድንገተኛ የሕይወት ለውጥ
ስፍራን ከመቀየር፣ ሃገር ከመለወጥ፣ የኢኮኖሚ ሁኔታ መዛባትና የመሳሰሉት ለውጦች በሕይወታችን ላይ ነውጥን ሊስከትሉ ይችላሉ፡፡ ይህንን ሁኔታ በሚገባ ለመያዝ የለውጥን አይቀሬነት መቀበል፣ መመለስ ከማንችለው ሁኔታ ጋር ከመታገል መቆጠብና አዲስ አቅጣጫ ለመያዝ መስራት አስፈላጊ ነው፡፡
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍108❤28
ገንዘብ እና ነጻ ጊዜ
“ገንዘብ ኖሮን ነጻ ጊዜ ከሌለን ገንዘቡን መሰብሰባችን ትርጉም ያጣል፡፡ ነጻ ጊዜ ኖሮን ገንዘብ ከሌለን ያለን ነጻ ጊዜ ለጥቅም የመዋል አቅም ያጣል” (Dr. Calm)
ገንዘብን ለማግኘት በምናደርገው ሩጫ፣ ለግላችን፣ ለቤተሰባችንና ለማሕበራዊ ግንኙነታችን ጊዜ እስማጣት ከመድረስ ጠንቀቅ!
ለግላችን፣ ለቤተሰባችንም ሆነ ለማሕበራዊ ግንኙነታችን የሚሆን ነጻ ጊዜ ከመትረፍረፉ የተነሳ የገንዘብ ምንጭን የማሳደጋችንን ሁኔታ ችላ ከማለትም ቆጠብ!

👍189❤53🔥12
ከራስህ አትሽሽ!
(“እይታ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ)
ራሳችንን በማንቀበልበት ጊዜ ሳናስበው ራሳችንን ጥለን ወደ ሌላኛውና የእኛ ወዳልሆነው ማንነት እንድንሄድ ይገፋፋናል፡፡ በዚህ አይነት ተጽእኖ ውስጥ እንድንወድቅ የሚያደርጉን ሁኔታዎች በዙሪያችን ሞልተዋል፡፡ እነዚህ “ጥሪዎች” መነሻቸው በውስጣችን የሚገኘው ተቀባይነት የማግኘትና ራስን የመቀበል ስነ-ልቦናዊ ፍላጎት ነው፡፡
በውስጣችን ያለውን የመወደድና ተቀባይነት የማግኘት ፍላጎት ለማሟላት ብዙ ነገሮችን ለማድረግ ይቃጣናል፡፡ ሳናስበውም ራሳችንን ማለቂያ የሌለው ጉዞ ውስጥ ገብቶ እናገኘዋለን፡፡ ይህ እንዳይሆን በውስጣችን ያሉትን ስነ-ልቦናዊ ፍላጎቶች በማወቅ ትክክለኛ የመፍትሄ መንገድ መፈለግ አለብን እንጂ ራስን ባለመቀበል ስቃይ ውስጥ መማቀቅ የለብንም፡፡ የሚከተሉትን ከራሳችን እንድንሸሽ የሚያደርጉንን ስውር ስነ-ልቦናዊ ምክንያቶች እንመልከት፡፡
1. ተቀባይነት ፍለጋ
አንዳንድ ሰዎች ቤተሰባቸውን ለማስደሰት፣ ልባቸውን የሳበው ፍቅረኛ እንዲቀበላቸው፣ እንዲሁም በአንድ ቡድን ውስጥ ተቀባይነት ለማግኘት ራሳቸውን ለመለወጥ ሲጣጣሩ ይታያሉ፡፡ የዚህ አይነቱ ራስን የመለወጥ ሙከራ ግን መጨረሻው ድካምና “ራስን ማጣት” ነው፡፡ ብቸኛው መፍትሄ ራስን ተቀብሎና ሆኖ መኖር ነው፡፡
2. ዘመናዊነትን ፍለጋ
የዘመኑን ፋሽን፣ የዘመኑን ቁመናም ሆነ የዘመኑን የንግግር ዘይቤ ሁሉ ተከታትለንና አውቀንበት መኖር ብንችል መልካም ነበር፡፡ ሁኔታው ግን ያን ያህል ቀላል አይደለም፡፡ “ዘመናዊ ሰው መስዬ ካልታየሁ ተቀባይነት አላገኝም” ከሚለው ማለቂያ የሌለው የውስጥ ጥማት ከሚመነጭ ትግል መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው፡፡
3. ስኬታማ መስሎ የመታየት ጥማት
አንዳንድ ሰዎች በተለያዩ የኑሮ ዘርፎች ስኬታማ መስሎ ለመታየት የማያደርጉት ጥረት የለም፡፡ ስኬት ግን የታይታና የአንድ ጊዜ ክስተት ሳይሆን ሂደትና የኑሮ ዘይቤ ነው፡፡ የስኬት መነሻው መሆን ያለበት በመጀመሪያ ራስን ሆኖ መገኘት ነው፡፡ በመቀጠልም ባመኑበት ጎዳና ወደ መሰማራትና ራስን ወደ ማሻሻል ሊያድግ ይገባዋል፡፡
መልካም ቀን!

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
👍208❤112😁6🔥2😱1
ራእያችሁ!
“የተወለዳችሁበትን ቀን ከማወቃችሁና ከማክበራችሁ በበለጠ ሁኔታ፣ ለምን እንደተወለዳችሁና እንደተፈጠራችሁ ለማወቅ ያላችሁ ጉጉት ልቆ እስከሚገኝ ድረስ የተሟላ ሕይወት ይኖረኛል ብላችሁ አትጠብቁ” (Be Wise Quotes)
ወደ አዲሱ አመት እየቀረባችሁ ስትሄዱ የሕይወታችሁን ራእይ አውቃችሁና ወደዚያም አቅጣጫ መንገድ ጀምራችሁ መሻገራችሁን እርግጠኞች ሁኑ፡፡
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“የተወለዳችሁበትን ቀን ከማወቃችሁና ከማክበራችሁ በበለጠ ሁኔታ፣ ለምን እንደተወለዳችሁና እንደተፈጠራችሁ ለማወቅ ያላችሁ ጉጉት ልቆ እስከሚገኝ ድረስ የተሟላ ሕይወት ይኖረኛል ብላችሁ አትጠብቁ” (Be Wise Quotes)
ወደ አዲሱ አመት እየቀረባችሁ ስትሄዱ የሕይወታችሁን ራእይ አውቃችሁና ወደዚያም አቅጣጫ መንገድ ጀምራችሁ መሻገራችሁን እርግጠኞች ሁኑ፡፡
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤112👍55🔥9
ሕይወታችሁን ኑሩ!
“ማንም ሰው በእናንተ ላይ ያለው አመለካከት እኮ ጠረቤዛችሁ ላይ የምግብ አቅርቦት አያመጣላችሁም፡፡ የሰዎችን አመለካከት ተወት አድርጉና አርፋችሁ ሕይወታችሁን ኑሩ” (Living Wise)
የምትሰሙትን ምረጡ! የምታምኑትን ለይታችሁ እወቁ! በሰዎች አመለካከት አትናወጡ!

👍157❤78🔥1
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
በውስጣችሁ ለወራትና ለአመታት ሲቀጣጠል የከረመው የእናንተንና የቤተሰባችሁን ሁኔታ ወደፊት ሊያራምድ የሚችለው ሃሳብ ዛሬ ሰብሰብ ይበል፣ ትኩረት ይሰጠውና እቅድ ይውጣለት፡፡ ከዚያም በኋላ ያላችሁ ሃላፊነት ወደዚያ አቅጣጫ መውሰድ የምትችሉት እርምጃ አንድና ጥቂት ቢሆንም እንኳን ያንን እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው፡፡ የሚቀጥለውን ትልቅና አሻጋሪ እርምጃ የሚወልደው የመጀመሪያው ትንሽ እርምጃ መሆኑን አትዘንጉ፡፡
የመጀመሪያውን እርምጃ የመውሰድ ቆራጥነት የሚወስዱትን የሚጠብቁ ሰዎችና ሁኔታዎች እየተጠባበቋችሁ ነውና ነገ ስትነሱ የምትወስዱትን እርምጃ ሳትወስኑ ወደ መኝታ አትሂዱ፡፡
ጣፋጭ እንቅልፍ ይሁንላችሁ!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
የመጀመሪያውን እርምጃ የመውሰድ ቆራጥነት የሚወስዱትን የሚጠብቁ ሰዎችና ሁኔታዎች እየተጠባበቋችሁ ነውና ነገ ስትነሱ የምትወስዱትን እርምጃ ሳትወስኑ ወደ መኝታ አትሂዱ፡፡
ጣፋጭ እንቅልፍ ይሁንላችሁ!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤133👍107🔥8😢2
ሰላማችሁ ይብዛ የማሕራዊ ገጾቼ ተከታታዮች!
ወደ አዲሱ ዓመት ስንገባ ራዕያችንን ጥርት ባለ መልኩ በማየት መውሰድ የምንችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች በማወቅ እንድንሻገር ይህንን የአንድ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስልጠና አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡
ለዚህ ስልጠና መመዝገብ ከፈለጋችሁ ተጨማሪ የምዝገባ መመሪያ በግላችሁ እንዲላክላችሁ በ @DrEyobmamo ኢንቦከስ በማድረግ ፍላጎታችሁን መግለጽ ትችላላችሁ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ፡
0947 33 95 55
ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

👍146❤47🔥2😱2
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ሰላማችሁ ይብዛ የማሕራዊ ገጾቼ ተከታታዮች!
ወደ አዲሱ ዓመት ስንገባ ራዕያችንን ጥርት ባለ መልኩ በማየት መውሰድ የምንችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች በማወቅ እንድንሻገር ይህንን የአንድ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስልጠና አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡
ለዚህ ስልጠና መመዝገብ ከፈለጋችሁ ተጨማሪ የምዝገባ መመሪያ በግላችሁ እንዲላክላችሁ በTelegram እና በFacebook የግል መልእክት በመላክ ፍላጎታችሁን መግለጽ ትችላላችሁ፡፡
Telegram፡
@DrEyobmamo
Facebook፡
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ለመረጃ ስልክ፡

👍111❤11🔥5😱2🎉2
በሕይወታችን ራእይ ያለመኖር ምልክቶች
በሕይወታችሁ ራእይ ከሌላችሁ ወይም ኖሯችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ጥላችሁት ከሆነ አንዳንድ ምልክቶችን ማየታችሁ አይቀርም
1. የመኖር ግለትና ጉጉትና መነሳሳት ማጣት
2. በየጊዜው የሚለዋወጥ የስሜት ውጣውረድና ደስተኛ አለመሆን
3. ነገሮችን ለመጀመር መወላወልና እየጀመሩ ሃሳብን በመቀየር ማቆምና
4. በሰዎች ሁኔታ ወይም ተግባር መጎዳትና ከሁኔታው ማገገም አለመቻል
5. ሁል ጊዜ ራስን ከሌሎች ሰዎች ጋር ማነጻጸርና እንደተበለጡ ማሰብ
6. ከአንዳንድ ሰዎች ውጪ በፍጹም ለመኖር አለመቻልና ተስፋ ቢስ መሆን
7. መማር፣ መስራትና መሰማራት የሚፈልጉትን መስክ ባለማወቅ ገራ መጋባት
8. እንደ ማሕበራዊ ሚዲያ እና መሰል ልማዶች ላይ መዘፈቅና ለመላቀቅ አለመቻል
9. ሁል ጊዜ ስላለፈው ሁኔታ መጸጸትና ከስህተት ተምሮ ወደፊት መሄድ አለመቻል
10. በአመለካከትና በክህሎተት ራስን የማሻሻል ፍላጎት ማጣት
ከላይ የተጠቀሱት መሰል ችግር እንዳለባችሁ ካሰባችሁ ምንጩ ራእያችሁን ያለማወቅ ሊሆን ይችላልና አስቡበት፡፡
እግረ-መንገዴን በጳጉሜ 2 በተዘጋጀው ራእይን የማወቅና የመከተል ስልጠና ላይ እንድትሳተፉ ልጋብዛችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ ያድርጉ!

👍196❤77🤩2
ሕይወትን ከራእይ የመጀመር ጥቅሞች
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑም ለተሳካ ሕይወት መጀመረ ያለባችሁ ከራእያችሁ ነው፡፡
ከራእይ መጀመር ማለት፣ የግል ራእይን ለይቶ ማወቅ፣ ያንን ራእይ እውን ለማድረግ እቅድ ማውጣት፣ ራስን ማዘጋጀትና ራእይን በመከተል ሕይወትን ማጣጣም ማለት ነው፡፡
ከራእይ መጀመር ማለት፣ የነገን አይነተንና የት መድረስ እንደምንፈልግ አውቀን መነሳት ማለት ነው፡፡ ይህንን ማድረግ ብዙ ጥቅሞች አሉት፡፡
1. ያለፈው ሕይወታችንን ስህተትም ሆነ ስኬት ትርጉም በመስጠት ለጥቅም እናውለዋለን፡፡
2. የዛሬውን ሕይወታችንን በግለት እና በጉልበት እንኖረዋለን፡፡
3. የነገው ሕይወታችን በተስፋና በታላቅ መነሳሳት እንናፍቀዋለን፡፡
4. ሚዛናዊ የሆነ የራስ-በራስ መተማመን ይሰጠናል፡፡
5. የወቅቱን ችግራችንን አልፈን የመሄድን ጉልበት ይሰጠናል፡፡
6. ምርጫና ውሳኔዎቻችንን ከዋናው ራእያችን ጋር ማነጻጸር ስለምንጀምር የጠራ ምልከታ ይኖጠናል፡፡
7. በየእለት ኑሯችን መወላወልና ግራ መጋባት በማቆም የአቅጣጫ እርግጠኛነት እናገኝበታለን፡፡
8. በፊታችን የመጣውን ሁሉ እየተከተልን ወዲህና ወዲያ እንዳንል አቅጣጫ መስመሩን እንዳይለቅ ያገለግለናል፡፡
9. ራእያችን ሰፊ ስራን ስለሚሰጠን የግድ ስኬታማ የጊዜ አጠቃቀም ልማድን እንድናዳብር ያነሳሳናል፡፡
10. ቀስ በቀስ ዲሲፕሊን ያለውን ሕይወት ወደመምራት ቀጠና ውስጥ አንገባለን፡፡

👍118❤35😁1🎉1🤩1
“የአዲስ አመት ስጦታ”
አንዲት በውጪ ሃገር የምትኖር ሴት፣ ኢትዮጲያ ለሚኖሩ ሁለት ጓደኞቿ ጳጉሜ 2 የሚሰጠው ስልጠና እንዲካፈሉ በመክፈል በአዲስ አመት ስጦታ መልክ ልታበረክትላቸው እንደምትፈልግ ገለጸችልኝ፡፡
በርካታ ከኢትዮጲያ ውጪ የምትኖሩ የማሕራዊ ሚዲያ ተከታታዮቼ ሃገር ቤት ለሚገኙ ወዳጆችሁ ለስልጠናው ክፍያ በመፈጸም እንዲሳተፉ የማድረግ ፍላጎት እንዳላችሁ እየገለጻችሁልኝ ይገኛል፡፡
ይህንን ማድረግ ፍላጎቱ ያላችሁ የውጪ ሃገር ነዋሪዎች ፍላጎታችሁን ብታሳውቁኝ በምን መልክ ማድረግ እንደሚቻል መንገዱን እጠቁማችኋለሁ፡፡
ሃገር ቤት ለሚገኙ ወዳጆቻችሁ ራእያቸውን አውቀው ወደ አዲስ አመት እንዲገቡ ማድረግ ታላቅ “የአዲስ አመት ስጦታ” ነው፡፡

👍103❤23🤩1
ወደ ፊት ተንቀሳቀሱ እንጂ !!!
“በሕይወታችሁ አዲስና ከባድ ሁኔታን መጋፈጥ ልመዱ (take risk)፡፡ ከተሳካላችሁ፣ ሰዎችን ወደዚያ የስኬት ጎዳና ትመራላችሁ! ካልተሳካላችሁ፣ ካሳለፋችሁት ሁኔታ ሰዎችን ትመክራላችሁ” (Wise Me)
የሕይወታችሁ ራእይና ዋና አላማ በሚገባ ከለያችሁ በኋላ አዳዲስ ነገሮችን በመጋፈጥ ጀምሩ፡፡
በስጋት ምክንያት አትሰብሰቡ!
ተንቀሳቀሱ!
አዳዲስ ነገሮችን በመጀመር ፍርሃታችሁን ተጋፈጡ!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“በሕይወታችሁ አዲስና ከባድ ሁኔታን መጋፈጥ ልመዱ (take risk)፡፡ ከተሳካላችሁ፣ ሰዎችን ወደዚያ የስኬት ጎዳና ትመራላችሁ! ካልተሳካላችሁ፣ ካሳለፋችሁት ሁኔታ ሰዎችን ትመክራላችሁ” (Wise Me)
የሕይወታችሁ ራእይና ዋና አላማ በሚገባ ከለያችሁ በኋላ አዳዲስ ነገሮችን በመጋፈጥ ጀምሩ፡፡
በስጋት ምክንያት አትሰብሰቡ!
ተንቀሳቀሱ!
አዳዲስ ነገሮችን በመጀመር ፍርሃታችሁን ተጋፈጡ!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤82👍60🔥4😁1
ሕልም ራእይ አይደለም
ብዙ ሰዎች በራእይ እና በሕልም መካከል ያለውን ልዩነትና ግንኙነት ካለማወቅ የተነሳ እድሜያቸውን ይህንና ያንን ነገር በመከታተል ያሳልፋሉ፡፡
ይህ አይነት እውቀተ የማጣት ሁኔታ ትንሽ ከተራመድን በኋላ ግራ መጋባት፣ የአቅም ማጣት ስሜትና የሆነ ያልተሟላ ነገር እንዳለ የመሰማትን ሁኔታ በውስጣችን ይፈጥራል፡፡
ሕልም እጅግ ወሳኝና ጠቀሚ የሆነ ነገር ቢሆንም፣ እኛው ጋር ተጀምሮ እኛው ጋር የሚያልቅ ነገር ነው፡፡
ራእይም ግን ወደ ሌላው ሰው አልፎ የሚሄድ ጉዳይ ነው፡፡
የራእይን ትክክለኛ ትርጉም ለማወቅ በቅድሚያ ራእይ ያልሆኑ ነገሮችን በማወቅ መስመር ልናስይዛቸው ያስፈልግጋል፡፡
ጳጉሜ 2 ቀን የተዘጋጀው ስልጠና ይህንና መሰል ጥያቄዎችን የሚመልስ ይሆናል፡፡ ብዙዎች ተመዝግበዋል፡፡ እርሶም አያምልጦ!

👍107❤10😱2
ስራ ወይም ተግባር ራእይ አይደለም
አንዳንድ ሰዎች ራእያቸው ምን እንደሆነ ሲጠየቁ አንዳንድ ማድረግ የሚልጓቸውን ነገሮች በመገልጽ ራእዬ ይሄ ነው ይላሉ፡፡
ለምሳሌ፣ “ጎበዝ ጸሐፊ መሆን፣ የማነቃቂያ ንግግርን (Motivational) ተናጋሪ መሆን፣ መምህር (Lecturer) መሆን፣ የሃገር መሪ መሆን፣ መነገድ . . .” የመሳሰሉትን፡፡
እነዚህ እና መሰል ማድረግ የምንፈልጋቸው ነገሮች ግን፣ ምንም እንኳን ከራእይ ጋር የሚነካኩበት ነገር ቢኖራቸውና ከፍላጎታችንና ከተሰጧችን አንጻር ግሩም የሆኑ ነገሮች ቢሆኑም ራእያችንን ግን በፍጹም አይወክሉም፡፡
ቅዳሜ፣ ጳጉሜ 2 የተዘጋጀው ስጠና ይህንና መሰል ብዥታዎችን በማጥራት ሰዎች አስገራሚ የሆነ የራእይ ጉዞን እንዲጀምሩ የሚያግዝ ነውና አያምልጦ!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንዳንድ ሰዎች ራእያቸው ምን እንደሆነ ሲጠየቁ አንዳንድ ማድረግ የሚልጓቸውን ነገሮች በመገልጽ ራእዬ ይሄ ነው ይላሉ፡፡
ለምሳሌ፣ “ጎበዝ ጸሐፊ መሆን፣ የማነቃቂያ ንግግርን (Motivational) ተናጋሪ መሆን፣ መምህር (Lecturer) መሆን፣ የሃገር መሪ መሆን፣ መነገድ . . .” የመሳሰሉትን፡፡
እነዚህ እና መሰል ማድረግ የምንፈልጋቸው ነገሮች ግን፣ ምንም እንኳን ከራእይ ጋር የሚነካኩበት ነገር ቢኖራቸውና ከፍላጎታችንና ከተሰጧችን አንጻር ግሩም የሆኑ ነገሮች ቢሆኑም ራእያችንን ግን በፍጹም አይወክሉም፡፡
ቅዳሜ፣ ጳጉሜ 2 የተዘጋጀው ስጠና ይህንና መሰል ብዥታዎችን በማጥራት ሰዎች አስገራሚ የሆነ የራእይ ጉዞን እንዲጀምሩ የሚያግዝ ነውና አያምልጦ!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤58👍37
መረን ሕይወት!
“ራእይ በሌለበት ሕዝብ መረን ይሆናል” (King Solomon’s Proverbs 29:18)
ከብዙ ሺህ አመታት በፊት የእስራኤል ንጉስ የነበረው ጠቢቡ ሰሎሞን (ሱሌይማን) አንድ ሰው በሕይወቱ ራእይ ከሌለው መረን እንደሚሆን ያስታውሰናል፡፡
መረን ማለት፣ መሳሳትን፣ መስመር መሳትን፣ መቅበዝበዝንና ዓላማ የለሽ ሕይወትን የሚጠቁም ሃሳብ ነው፡፡
ይህ ሁኔታ የእናንተን ልምምድ የሚጠቁም ከሆነ፣ ራእያችሁን ለማወቅ ማድረግ ያለባችሁን ሁሉ እንድታደርጉ ልምከራችሁ፡፡
ቅዳሜ፣ ጳጉሜ 2 የተዘጋጀው ስልጠና ከእንደዚህ አይነት መረን ሕይወት የምንጠበቅበትን መርሆች ይጠቁመናልና አያምልጣችሁ!

👍127❤25🔥3
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ሰላማችሁ ይብዛ የማሕራዊ ገጾቼ ተከታታዮች!
ወደ አዲሱ ዓመት ስንገባ ራዕያችንን ጥርት ባለ መልኩ በማየት መውሰድ የምንችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች በማወቅ እንድንሻገር ይህንን የአንድ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስልጠና አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡
ለዚህ ስልጠና መመዝገብ ከፈለጋችሁ ተጨማሪ የምዝገባ መመሪያ በግላችሁ እንዲላክላችሁ በTelegram እና በFacebook የግል መልእክት በመላክ ፍላጎታችሁን መግለጽ ትችላላችሁ፡፡
Telegram፡
@DrEyobmamo
Facebook፡
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ለመረጃ ስልክ፡
0947 33 95 55
ዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ወደ አዲሱ ዓመት ስንገባ ራዕያችንን ጥርት ባለ መልኩ በማየት መውሰድ የምንችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች በማወቅ እንድንሻገር ይህንን የአንድ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ስልጠና አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡
ለዚህ ስልጠና መመዝገብ ከፈለጋችሁ ተጨማሪ የምዝገባ መመሪያ በግላችሁ እንዲላክላችሁ በTelegram እና በFacebook የግል መልእክት በመላክ ፍላጎታችሁን መግለጽ ትችላላችሁ፡፡
Telegram፡
@DrEyobmamo
Facebook፡
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ለመረጃ ስልክ፡
0947 33 95 55
ዶ/ር ኢዮብ ማሞ
👍89❤20🔥4
ድምጽ አልባው መልእክት
አጠገባችሁ የሚገኙ ሰዎች በቃላት ሊያወጧቸው የማይችሏቸውን መልእክቶች በሁኔታቸው እያስተላለፉ ሊሆን ስለሚችል ትኩረት ስጡ፣ ድምጽ አልባውን ድምጻቸውን አድምጡ፣ ተገቢውን ምላሽ ስጡ፡፡
ትኩረትና የመደመጥ እድልን ያጡ ሰዎችን ብትፈልጓቸውም የማታገኟቸው ጊዜ ሊመጣ እንደሚችል አስታውሱ::

👍171❤79