ስኬት ለአራት ሲካፈል!
የስኬት አንድ አራተኛው ዓላማን ማወቅ ነው!
የስኬት ሌላኛው አንድ አራተኛ ዓላማችን ላይ እንደምንደርስ ማመን ነው!
የስኬት ተጨማሪው አንድ አራተኛ እርምጃ መውሰድ ነው!
የስኬት የመጨረሻውና ሙሉ የሚያደርገው አንድ አራተኛ የጀመሩትን እርምጃ በፍጹም አለማቆም ነው!
I wish you success !!!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

👍53❤27🎉2
3 ቀን ብቻ ቀረው!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
ይህንን ጥር 1/2018 ማንበብ የምንጀምረውን “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው መጽሐፍ ለማነበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!

❤15👍7😢1
እውነተኞቹን ከአስመሳዮቹ መለየት ከፈለጋችሁ
ምናልባት በዙሪያችሁ ከሚገኙ ሰዎች መካከል እውነተኞቹንና አስመሳዮቹን ለመለየት ከፈለጋችሁ እናንተ ሁለት ነገር ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡
1. እውነተኛ ማንነታችሁን መኖር
አስመሳይ ማንነት አስመሳይ ሰዎችን ይስባል፤ እውተኛ ማንነት እውነተኛ ሰዎችን ይስባል፡፡ ይህ የማይለወጥ ማሕበራዊ ሕግ ነው፡፡ እውነተኛ ሆናችሁ ስትኖሩ፣ እውነትን ስትናገሩ፣ እውነታን ስትጋፈጡ . . . እውነተኞችና እውነት ወዳዶች ብቻ ወደ እናንት ይሳባሉ፣ ሌሎቹ ግን ስማይመቻቸው ይርቃሉ፡፡
2. ትክክለኛ የሕይወት ዓላማችሁን መከተል
ያያችሁትን፣ የሰማችሁትንና ለጊዜው “ያበላል” ብላችሁ የምታስቡትን ነገሮች የምትከታተሉ አይነት ሰዎች ከሆናችሁ፣ ይህ የተዛባ ሂደት የተዛባ መርህና አመለካከት ያላቸውን አይነት ሰዎች ወደ እናንተ ይስባል፡፡
ሲጨመቅ፣ በዙሪያችን የሚመጡትንና የሚቆዩትን ሰዎች የሚወስኑ ሁለት ዋና ዋና ነገሮች ማንነታችን እና ዓላማችን ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለት ነገሮች መስመር ሲይዙ “የወዳጆቻችን” ነገርም ከዚያው ጋር ይስተካከላል፡፡
የሕይወት ዘይቤያችሁ ወደ እናንተ የሚመጡትንና የሚቆዩትን ሰዎች የመወሰን ጉልበት አለው፡፡

❤50👍12😱1
2 ቀን ብቻ ቀረው!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
ይህንን ጥር 1/2018 ማንበብ የምንጀምረውን “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው መጽሐፍ ለማነበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
ይህንን ጥር 1/2018 ማንበብ የምንጀምረውን “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው መጽሐፍ ለማነበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
❤19👍8😁1
ንባቡ ሊጀመር ነው!!!
“የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው መጽሐፍ ንባብ ከነገ ወዲያ ጥር 1/2018 ይጀምራል፡፡
በርካቶች ግሩፑን ተቀላቅለዋል፡፡ እስካሁን join ካላደረጋችሁ አሁኑኑ አድርጉ!
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
በቀን አንድ ምእራፍ አብረን በማንበብ መጽሐፉን በአንድ ወር የመጨረስ challenge ነው!

👍30❤20
የአንተ ያልሆነው ሸክም
(“የሕይወት ጸጸቶች” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ የተወሰደ)
የሌላውን ሰው ሸክም ከመሸከም ራስህን ነጻ ብታወጣ አቅም ሕይወት የምታቀብልህን የራስህን ሸክም ለመሸከም በቂ እንደሆነ እርግጠኛ ሆኜ ልነግርህ እደፍራለሁ፡፡ ሰዎች በአንተ ላይ የሚያስቡት ሃሳብና አንተን አስመልክቶ እጃቸው እንደገባው መረጃ አይነት በአንተ ላይ ያላቸው አመለካከታቸው የሚለዋወጥ ከሆነ ይህንን የእነሱን ሁኔታ የመሸከም ግዴታ የለብህም፡፡
በሌላ አነጋገር፣ ሰዎች በአንተ ላይና ስለአንተ የሚያስቡትን ሃሳብ እያወጣህና እያወረድክ መጨነቅ የአንተ ያልሆነውን ሸክም ይጭንብሃል፡፡ ይህ ሁኔታ አንተ በተሸከምከው የራስህ በሆነው ሸክም ላይ የሌሎችን ሰዎች ሸክም ደርቦ እንደመሸከም ነው፡፡ ሰዎች ለሚያስቡት ሃሳብም ሆነ ለሚያደርጉት ተግባር ራሳቸው ሃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ አንተ እነሱ የሚያፈልቁትን ሃሳብ ትርጉም በመገመትም ሆነ ተግባራቸውን በመከታተል የመሸከም ግዴታ የለብህም፡፡
ጓደኞችህ በቀረብካቸው መጠን የሚደርስብህ ጉዳት እንዳለ በመፍራት የምትጨናነቅ ከሆነ የሰዎቹን ሸክም እንደተሸከምክ ጠቋሚ ነው፡፡ እነርሱ ለሚያስቡት ሃሳብ እነሱው ይጨነቁ፡፡ አንተ ከወዳጆችህ ጋር ያለህ ግንኙነት ነጻ ስለመሆኑና በሰዎች አመለካከት ምክንያት ምንም አይነት አሉታዊ ተጽእኖ በአንተ ላይ ሊያድር እንደማይገባው ተጨነቅ፡፡
እንደ እውነቱ ከሆነ፣ ምናልባት አብዛኛዎቹ ጓደኞችህ ወይም ወዳጆችህ ባወቁህ መጠን የበለጠ የሚያቀርቡህ፣ የሚጠነቀቁልህና የሚወዱህ ሆነው ታገኛቸው ይሆናል፡፡ እንግዲህ፣ እነዚህን ሃሳቦች በማስተናገድ ከወዳጆችህ ጋር ነጻ የሆነ ግንኙነት እንዲኖርህና ልታገኝ የሚገባህን የማህበራዊ ሕይወት ጣእም እንድታገኝ የሚከተሉትን የማይለወጡ እውነታዎች በሚገባ መገንዘብ ይኖርብሃል፡፡
የመጀመሪያው እውነታ
ዛሬ ስለቀረብከውና ስለአንተ ያለው መረጃ በጨመረ ቁጥር የሚንቅህ ሰው ብትቀርበውም ሆነ ባትቀርበው ባህሪው ቀድሞውኑ እርሱ ውስጥ እንደነበረ ግልጽ ነው፡፡ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ያንን ባህሪውን መግለጡ አይቀርም፡፡ በሌላ አገላለጽ፣ በቀረብከው መጠንና እያወቀህ በመጣ መጠን በአንተ ላይ ያለው አመለካከት የሚበላሽበት፣ ከዚያም አልፎ የሚጠላህና የሚንቅህ ወዳጅህ ቀድሞውኑ እንደዚህ አይነትን አመለካከት በውስጡ ያስተናገደ ሰው ነው፡፡ ይህንን አመለካከቱን ስለአንተ እያወቀው የመጣው ሁኔታ እንዲገለጥ አደረገው እንጂ ይህ አመለካከቱ ቀድሞውኑ በውስጡ እንደነበር አትጠራጠር፡፡
ከላይ ሆን ብዬ በተለያዩ አባባሎች ለማብራራት የሞከርኩት ሃሳብ ሰዎች በአንተ ላይ ያላቸው አመለካከት ሲለዋወጥ ወቀሳውን አንተ ከመሸከም ይጠብቅሃል፡፡ ሰውን በቀረቡ መጠን “የአወቅኩሽ ናቅኩሽ” ባህሪይ ያለባቸው ሰዎች በአንተም ላይ ይህንኑ ባህሪያቸውን ለመግለጥ የሚያነሳሳቸው “ችግርህ” በሁለት ይከፈላል፡፡ አንደኛው ልታርማቸው ከሚገባህ አጉል ባህሪያቶች ጋር የሚገናኝ ጉዳይ ሲሆን፣ ሌላኛው ግን ከማንነትህና ከዝንባሌህ ጋር የተያያዘው ሁኔታህ ነው፡፡ ትክክለኛ ጓደኛ ማረም የሚገባህን እንድታርም እየመከረና እየደገፈ እንደውም የበለጠ ሲቀርብህ፣ ሁኔታው በሚገባ ያልገባው ጓደኛ ግን ከላይ የተብራራውን አይነት የንቀት ዝንባሌን ያሳያል፡፡ ይህ ሁሉ ግን የአንተ ችግር ሳይሆን የሰዎቹ ችግር እንደሆነ አስረግጠህ እመን፡፡
ሁለተኛው እውነታ
ባወቀህ መጠን የሚንቅህ ሰው ባህሪይ የሚጠቁመን የአንተን ሁኔታ ሳይሆን የእሱን የአመለካከት አናሳነት ነው፡፡ የአንተ ሁኔታማ ሰውየው አንተን ከማወቁ በፊት ሆነ ካወቀህ በኋላ ያው ነው፡፡ የተለወጠው የሰውየው ሁኔታ ነው፡፡ ቀድሞ ሲያከብርህ የነበረው ሰው አሁን ስላወቀህ ከናቀህ በመካከሉ የተከናወነው ሁኔታ እንዲቀርብህ በመፍቀድህ ምክንያት ያገኘው መረጃ ነው፡፡ ሁኔታውን በሚገባ አጢነው፡፡ እርሱ ስለአንተ ቀደም ሲል ያልነበረውን መረጃ አሁን በማግኘቱ ምክንያት አመለካከቱ ከተነካና ከተበላሸ፣ አንተ ደግሞ በተራህ ከአንተ ባገኘው መረጃ መሰረት የመለወጡን መረጃ ስታገኝ የአንተም አመለካከት ከተነካና ከተበላሸ በሁለታችሁ መካከል ምንም ልዩነት የለም፡፡
ከዚህ በተቃራኒ፣ ስለአንተ ባወቀና አንተን ባወቀህ መጠን የሚቀርብህ፣ ሊገነዘብህ የሚፈልግና ሊደግፍህ የሚጣጣር ሰው አይተህ ታውቃለህ ብዬ አስባለሁ፡፡ ይህ ወዳጅ ወይም ጓደኛ ቀድሞ ስለአንተ የጠለቀ መረጃ ሳይኖረውና በሚገባ ሳያውቅህ የነበረውን አመለካከት ስለአንተ ያለው መረጃ በጨመረም ጊዜ እንደያዘው ቆይቶ ሊሆን ይችላል፡፡
ምናልባትም ከበፊቱ የበለጠ አንተን የመንከባከብ ፍላጎቱ እየጨመረ መጥቶ ይሆናል፡፡ በእነዚህ በሁለቱ ሰዎች አመለካከት ያለውን ልዩነት ስትመለከት ሁኔታው በአንተ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በእነሱ ዝንባሌና ማንነት ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ማሰብ አያዳግትም፡፡

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
❤39👍23🔥3
1 ቀን ብቻ ቀረው!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
ይህንን ጥር 1/2018 ማንበብ የምንጀምረውን “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው መጽሐፍ ለማነበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
ይህንን ጥር 1/2018 ማንበብ የምንጀምረውን “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው መጽሐፍ ለማነበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
👍16❤2
ንባቡ ነገ ይጀምራል!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
👍21❤6
በቅርቡ በተጀመረው የ Book Reading Challenge እስካሁን የተነበቡ መጻሕፍት
1. በሕዳር/2018 ወር “የመኖር አቅም” የተሰኘውን መጽሐፍ አንብበናል፡፡
2. በታህሳስ/2018 "አመራር A to Z" የተሰኘውን መጽሐፍ አንብበናል፡፡
እዚህን መጽሐፍት በግላችሁ በተመቻችሁ ጊዜ ለማንበብ ከፈለጋችሁ መስፈርቱን በመሟላት የቴሌግራም ቡድኑን መቀላቀልና ማንበብ ትችላለችሁ፡፡
ነገ በሚገባው የጥር ወር የምናነበው መጽሐፍ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘውን ነው
ይህንን መጽሐፍ ከነገ ጀምሮ በቀን አንድ ምእራፍ እየተለቀቀልን ማንበብ እንጀምራለን፡፡

❤28👍5
Reactive እና Proactive
ጊዜ አጠቃቀማችንን አስመልክቶ ልንሰረቸው ከመንችላቸው ስህተቶች አንዱ፣ የመጣልንን ነገር እያደረጉ የመኖር ስህተት ነው፡፡ ይህ ሂደት reactive አቀራረብ ይባላል - ለመጣው ነገር ሁሉ ምላሽ እየሰጡ መኖር!
ከዚህ ተቃራኒውና ስኬታማው መንገድ ተግባሮቻችንን መልክ በማስያዝ በእቅድ መኖር ነው፡፡ ይህ አቀራረብ proactive ይባላል - ሁሉንም ነገር አስቀድመን ካቀድነው እቅድ አንጻር መተግበር!
ሁኔታውን መልክ ስስይዘው፣ ተግባሮቻችንን በአራት ከፍለን እናያቸዋለን፡፡
1. በጣም አስፈላጊ / በጣም አጣዳፊ
2. በጣም አስፈላጊ / ብዙም የማያጣድፍ
3. ብዙም የማያስፈልግ / በጣም የሚያጣድፍ
4. ብዙም የማያስፈልግ / ብዙም የማያጣድፍ
በእዚህ መካከል የመለየትን ጥበብ ያዳበረ ሰው እጅግ ስኬታማ ሰው ነው፡፡
ይህንን ጥበብ ለማዳበር የሚረዳችሁ መጽሐፍ ለጥር ወር የንባብ challenge ሆኖ ቀርቦላችኋል፡፡

❤27👍23
ንባቡ ነገ ይጀምራል!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
ለጥር ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው ነው፡፡
የንባብ ወር - ጥር / 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
👍16❤8
ነገ ማለዳ ይጀመራል!!!
“የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘውን መጽሐፌን በቀን አንድ ምእራፍ በማንበብ በአንድ ወር ውስጥ እንደትጨርሱ የቀረበው challenge ነገ ማለዳ ይጀመራል፡፡
በመቶዎች የሚቆጠሩ አንባቢዎች ነገ ማንበብ ይጀምራሉ፡፡
አሁን ተቀላቅላችሁ ነገ ማንበብ \መጀመር ትችላላችሁ፡፡

❤28👍6😁5🤩1
የእድሜያችን ጉዳይ
አብዛኛዎቻችን በእድሜ ልጅ ሳለን ተለቅ ብለን መታየትን እንመኝ ነበር; በእድሜ ገፋ ስንል ደግሞ አነስ ብለን መታየት ያምረናል፡፡ ይህ እሳቤ በራሱ ምንም ችግር ባይኖረውም፣ አንድ ሰው የእድሜው መጨመር ለስነ-ልቦናዊ ቀውስ እስከሚዳርገው ድረስ ካሳሰበው ይህ ሰው ሳይረፍድበት ራሱ ላይ መስራት መጀመር እንዳለበት ጠቋሚ ነው፡፡
አንድ ሰው እንዲህ ብሏል፣ “በእድሜ ለመግፋት ያልፈለገ ሰው ያለው ሌላ ምርጫ ከዚህ ዓለም መሰናበት ነው” - ልናመልጠው የማንችል እውነታ! እስከኖርን ድረስ እድሜ ይጨምራል፡፡ ዋናው ቁም ነገር እየጨመረ ከሚሄደው እድሜ ጋር አብረው ሊጨምሩ የሚገባቸው ነገሮች ላይ የመስራታችን ጉዳይ ነው፡፡
ከእድሜ ጋር አብረው ሊጨምሩ የሚገባቸው ነገሮች
1. ጥበብ
በእድሜ በቆየን ቁጥር በብዙ ልምምዶች ውስጥ በማለፍና ከልምምዶቹም ትምህርትን በማግኘት በጥበብ ካላደግን፣ ሌላ የምንቆጥረው ነገር ስለማይኖረን እድሜ ብቻ መቁጠር እንጀምራለን፡፡
2. ዓላማ
በእድሜ በቆየን ቁጥር የሚያጓጓንን የሕይወት ዋና ዓላማችንን በማወቅ ማደግ የግድ ነው፡፡ እውነተኛ ዓላማችንን በማወቅ ስንበስል ስለ እድሜ ማሰቡና መጨነቁ ይቀንስና ዓላማን በግለት መከታተል ይተካል፡፡
3. አጋር
በእድሜ በቆየን ቁጥር የጓደኝነት፣ የፍቅር፣ የትዳር፣ የስራና የመሳሰሉትን ትክክለኛ አጋሮችን መለየትን ስናዳብር በኑሯችን እየረካንና መሰረት እየጣልን ስለምንሄድ ከእድሜ መጨመር ጋር ለሚመጡ የስነ-ልቦና ቀውሶች አንጋለጥም፡፡
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አብዛኛዎቻችን በእድሜ ልጅ ሳለን ተለቅ ብለን መታየትን እንመኝ ነበር; በእድሜ ገፋ ስንል ደግሞ አነስ ብለን መታየት ያምረናል፡፡ ይህ እሳቤ በራሱ ምንም ችግር ባይኖረውም፣ አንድ ሰው የእድሜው መጨመር ለስነ-ልቦናዊ ቀውስ እስከሚዳርገው ድረስ ካሳሰበው ይህ ሰው ሳይረፍድበት ራሱ ላይ መስራት መጀመር እንዳለበት ጠቋሚ ነው፡፡
አንድ ሰው እንዲህ ብሏል፣ “በእድሜ ለመግፋት ያልፈለገ ሰው ያለው ሌላ ምርጫ ከዚህ ዓለም መሰናበት ነው” - ልናመልጠው የማንችል እውነታ! እስከኖርን ድረስ እድሜ ይጨምራል፡፡ ዋናው ቁም ነገር እየጨመረ ከሚሄደው እድሜ ጋር አብረው ሊጨምሩ የሚገባቸው ነገሮች ላይ የመስራታችን ጉዳይ ነው፡፡
ከእድሜ ጋር አብረው ሊጨምሩ የሚገባቸው ነገሮች
1. ጥበብ
በእድሜ በቆየን ቁጥር በብዙ ልምምዶች ውስጥ በማለፍና ከልምምዶቹም ትምህርትን በማግኘት በጥበብ ካላደግን፣ ሌላ የምንቆጥረው ነገር ስለማይኖረን እድሜ ብቻ መቁጠር እንጀምራለን፡፡
2. ዓላማ
በእድሜ በቆየን ቁጥር የሚያጓጓንን የሕይወት ዋና ዓላማችንን በማወቅ ማደግ የግድ ነው፡፡ እውነተኛ ዓላማችንን በማወቅ ስንበስል ስለ እድሜ ማሰቡና መጨነቁ ይቀንስና ዓላማን በግለት መከታተል ይተካል፡፡
3. አጋር
በእድሜ በቆየን ቁጥር የጓደኝነት፣ የፍቅር፣ የትዳር፣ የስራና የመሳሰሉትን ትክክለኛ አጋሮችን መለየትን ስናዳብር በኑሯችን እየረካንና መሰረት እየጣልን ስለምንሄድ ከእድሜ መጨመር ጋር ለሚመጡ የስነ-ልቦና ቀውሶች አንጋለጥም፡፡
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤50👍11
Good morning!
ዛሬ ማለዳ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘውን መጽሐፍ በመቶ ከሚቆጠሩ አንባቢዎች ጋር ማንበብ ጀምረናል፡፡
ይህንን መጽሐፍ በቀን አንድ ምእራፍ በማንበብ በጥር ወር የመጨረስ challenge ነው የጀመርነው፡፡
ዛሬ በመቀላቀልና የዛሬውን በማንበብ መጀመር ትችላላችሁ፡፡
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
ዛሬ ማለዳ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘውን መጽሐፍ በመቶ ከሚቆጠሩ አንባቢዎች ጋር ማንበብ ጀምረናል፡፡
ይህንን መጽሐፍ በቀን አንድ ምእራፍ በማንበብ በጥር ወር የመጨረስ challenge ነው የጀመርነው፡፡
ዛሬ በመቀላቀልና የዛሬውን በማንበብ መጀመር ትችላላችሁ፡፡
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥር 30 / 2018
ይህንን Book Club ለመቀላቀል - በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!
❤41👍21🤩3
Good Afternoon!!!

❤28👍15🎉4
Good Evening !!!
ዛሬ ማለዳ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘውን መጽሐፍ በመቶ ከሚቆጠሩ አንባቢዎች ጋር ማንበብ ጀምረናል፡፡
ነገ ማለዳ የሁለተኛው ቀን ንባብ ይለቀቃል፡፡

❤22👍18🎉1
Book Club With Dr. Eyob Mamo
“የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘው መጽሐፍ የጥር ወር ንባባችን ነው፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግሩፑን የተቀላቀሉ ሰዎች ዛሬ የሁለተኛውን ቀን ንባብ አንብበዋል፡፡
ነገ ማለዳ የሶስተኛው ቀን ንባብ ይለቀቃል፡፡

❤24👍12
Good Evening !!!
ትናንት እና ዛሬ ማለዳ “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” የተሰኘውን መጽሐፍ በመቶ ከሚቆጠሩ አንባቢዎች ጋር ማንበብ ጀምረናል፡፡
ነገ ማለዳ የሶስተኛ ቀን ንባብ ይለቀቃል፡፡
ይህንን መጽሐፍ በቀን አንድ ምእራፍ በማንበብ በጥር ወር የመጨረስ challenge ነው የጀመርነው፡፡
ዛሬ በመቀላቀልና ያለፋችሁን በማንበብ መጀመር ትችላላችሁ፡፡

❤21👍12
ዛሬ 3ኛ ቀን ንባባችንን አንብበናል!!!
የዛሬው ርእስ - “የሕይወት ዘመንህ ሲለካ” የተሰኘው ነው፡፡
ካነበብነው ሰፊ ሃሳብ ውስጥ ከጊዜ ጋር ያለንን የግል ግንኙነት ለመገምገም የሚያግዙንን አራት ልምምድች ተመልክተናል፡፡
“አቶ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ”
ልክ የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኞች ተግባራቸው በየቦታው እየበረሩ የተነሳን እሳት ማጥፋት እንደሆነ “አቶ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ” እዚህና እዚያ ብቅ ለሚሉ ሁኔታዎች ምላሽ በመስጠት ጊዜውን የሚያሳልፍሰው ነው . . .
“አቶ አስደሳች”
የ“አቶ አስደሳች” ችግር “እምቢ” ለማለት ያለመቻል ችግር ነው፡፡ አንድ ሰው አንድን ነገር እንዲያደርግለት ከጠየቀው፣ ጊዜ ባይኖረው እንኳ “እሺ” በማለት ቃል ይገባል . . .
“አቶ ጊዜ አለኝ”
“አቶ ጊዜ አለኝ” አንድን ነገር የሚተገብረው ሲመቸው ወይም “ሙዱን” ሲያገኝ ነው፡፡ ዘና ያለ፣ መጨናነቅ የማይወድና ብዙውን ጊዜ እግሩን ጠረጴዛ ላይ ሰቅሎ የሚታይ ሰው ነው . . .
“ወ/ሪት ማሕበረሰብ”
“ወ/ሪት ማሕበረሰብ” የተወለደችው ከሰዎች ጋር ለመሰባሰብ እንደሆነ የሚያስመስልባት ማንነት ስላላት ከሰዎች ጋር ለመገናኘትና ለማሳለፍ ከምታገኘው አጋጣሚ አንዱም አያመልጣትም . . .
የወሩ የንባብ መጽሐፍ ከእነዚህና ከመሳሰሉት ምልታዎች በመነሳት የጊዜ አጠቃቀም ልምምዳችሁን እንድታዳብሩ ያግዛችኋል፡፡
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ”
ንባቡ የተጀመረው - ጥር 1 / 2018
ንባቡ የሚጠናቀቀው - ጥር 30 / 2018

❤31👍9🎉5