#ያለፈውን_መልቀቅ
አንተ በጊዜ ሂደት፣ ለመለወጥ የታሰብክና ለመሻሻል የተነደፍክ በመሆንህ በሕይወት ስርዓቶች ውስጥ በመደበኛነት ራስህን በማደስ ሂደት ውስጥ ታልፋለህ። ይህንንም ሰውነትህ ራሱ ህዋሳትን በማስወገድና መልሶ በመተካት የሚያሳይህ ሲሆን፣ አንዳንዶች እንዲያውም የሰው ልጆች በየሰባት ዓመቱ ሙሉ በሙሉ እንደገና “አዲስ” ሆነው እንደሚሰሩ ይከራከራሉ።
አእምሯዊና ስሜታዊ እድገትህም ተመሳሳይ ሂደትን በመከተል ብዙ ጊዜ የመለወጥ ዝንባሌ አላቸው።
ስለዚህ አንዳንድ በጣም ጥልቅ የሆነ ስቃይ የሚያጋጥምህ ይህንን ተፈጥሯዊ ሂደት በመቃወም ነው ማለት ስሜት የሚሰጥ ነገር ነው።
የምትታመመው ሕይወትህን መለወጥ ሲገባህ ያለፈ ሕይወትህን ጓዝና ፍርስራሾችን ባለመልቀቅህ ነው። ያልተፈቱ ስሜቶችህን ስትሸከም፣ ከቀን ወደ ቀን ያለፈውን ጉዳት ቀስ በቀስ ወደፊት ሕይወትህ ታስገባዋለህ።
ስለሆነም ሕይወትህን ለመለወጥ መጀመር ያለብህ ያለፈውን የመልቀቅ ሂደትና ልምምድ በመማር ነው።
ስለዚህ ልቀቀው…
credit:- T.T
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
ቆንጆ ምሽት ተመኘሁላችሁ🙏
DREAMS-ETHIOPIA
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
@dreamsethiopia

👍6❤5
ጭንቅላት ስለጠፋ
#Ethiopia | አለማችን ላይ ያሉ ሀገሮች ሁለት አይነት ሀብት አላቸው! የጭንቅላትና የመሬት አፍሪካውያን የመሬቱ ተባርኮላቸዉ ጭንቅላት ላይ ግን ችግር አለ ።
እነ ጃፓን ደግሞ መሬቱ በየአመቱ በሱናሚ የሚናወጥ ሀገር ነው ። ነገር ግን ሱናሚ የጃፓንን ህንፃዎች እንጂ የጃፓንን ጭንቅላት ማፍረስ አይችልም ። ጃፓን ለኮንጎ ዛዬር እርዳታ ትልካለች የሁለቱን ሀገር የተፈጥሮ ሀብት ልዩነት ካዬነዉ ልዩነቱ የተአምር ያህል ነው ። ዛዬር ነበረች እርዳታ መላክ የነበረባት ግን መሬቱ ተባርኮ ጭንቅላት ስለጠፋ አስር ኩንታል ጤፍ እቤት ዉስጥ ቢኖር አስፈጭቶ ካልተበላ ከርሃብ ማምለጥ አይቻልም ።
ስለዚህ አስተሳሰብ ላይ ትልቅ ስራ መስራት ይገባናል ። ለዚህም ደግሞ ትልቁ መንገድ ማንበብ ነው ። ያላነበበ ጭንቅላት ጥሩ ሀሳብና ጠቃሚ ነገር ማመንጨት አይችልም! የዘወትር ስራው አሲድ ማመንጨት ነው ስለዚህ እናንብብ! እናንብብ! እናንብብ!
#መጋቢ _ሀዲስ_እሸቱ

👏9❤2👍1
*ድንቁርና ሲጮህ አዋቂነት ዝም ይላል*
አህያ ለነብር ሳር ሰማያዊ ቀለም እንዳለው ይነግረዋል ። ነብርም አይ አይደለም አረንጓዴ ነው ይላል። እንዲህ እንዲህ እያለ በመሃከላቸው ያለው ክርክር እየሞቀ ሄዶ መግባባት አቃታቸውና እንዲ ሸመግላቸው የጫካው ንጉስ ወደሆነው ወደ አንበሳ ይሄዳሉ።
ከዚያም አንበሳ ጋር እንደደረሱ አህያ እየጮኸች ክቡርነትዎ 'እውነት አይደል! ሳር ሰማያዊ ቀለም አይደል ያለው?' ትለዋለች። አንበሳም በትክክል በማለት መለሰላት። አህያም አሁንም ወደ ፊት ጠጋ በማለት ነብር በእኔ ሃሳብ አይስማማም፤ እኔን ይቃረነኛል ስለዚህ አስቆጥቶኛልና እባክህ ይቀጣልኝ አለች።
አንበሳም በጥሞና ከአዳመጠ በኋላ ለ5 አመት ነብር ምንም እንዳያወራና ዝም እንዲል በማለት ፍርዱን አሳለፈ። አህያም በፍርዱ ተደስቶ እየዘለለ 'ሳር ሰማያዊ ነው' በማለት አየጮኸ ሄደ።
ነብርም ፍርዱን ተቀብሎ ሲያበቃ ክቡርነትዎ ሳር አረንጓዴ ሆኖ ሳለ ለምን ቀጣከኝ? አለ።
አንበሳም እንደዚህ መለሰ ፦'በእርግጥ ሳር አረንጓዴ ነው።' ነብርም ታዲያ ለምን ቀጣሃኝ አለው?
አንበሳም መለሰ ' ሳር አረንጓዴ ወይም ሰማያዊ መሆኑ ጥያቄው ምንም አያደርግም። እኔ ይህን የወሰንኩት እንደ አንተ አይነት ንቁ አስተዋይና ብልህ የሆነ በማይረባ ነገር ከአህያ ጋር እየተከራከረ ጊዜውን እንዳያጠፋና ሌላ ጊዜ እንዲህ አይነት ነገር ወደ እኔ እንዳይመጣብኝ ነው አለው።
በመቀጠልም እንዲህ አለው 'ብዙው ሰአት የሚጠፋው ከሞኝ ጋር በምታደርገው ክርክር ነው።'ሞኝ ስለ እውነት ወይም እውነታነት ሳይሆን የሚጨነቀው ስለ ድልና ስለ እምነቱ ነው። በመጨረሻም 'ድንቁርና ሲጮህ አዋቂነት ዝም ይላል!'አለው።
ምንጭ:- ብሄረ መጻሕፍት

❤6👍5
#ፉክክራችን_ከራሳችን_ጋር_ይሁን!
እዚህ ምድር ላይ ፈጣሪ ሲያመጣን እጅግ የተለያየ አድርጎ ነው። የጣት አሻራችን፣ የአይን አሻራችን አለም ላይ ያለን የቢሊዮናችንም ሰዎች የተለያየ ነው። የመንትዮች ሳይቀር የተለያየ ነው። ስለዚህ አበርክቷችንም የተለያየ ነው ማለት ነው። ይህ በሆነበት ሁኔታ ራስን ከሌላው ጋር ማነፃፀርና ህይወትን በዛ ቅርፅ መምራት ብዙ ሰው ላይ የሚስተዋል በሽታ ነው።
➢ራሱን ከሌላ ጋር የሚያነፃፅር ሰው ሁሌም ተሸናፊ ነው። ምክያቱም በዛ ሰው የተቀደመ ጊዜ የውስጥ ሰላሙን ያጣል ፤ የቀደመ ጊዜ ደግሞ መጨረሻው ያ መስሎት እንዲቆም እና ከዕድገት እንዲገታ ያደርገዋል። ከሌላ ጋር መወዳደር የጀመርን ጊዜ እዛው ላይ ተሸንፈናል!
ስለዚህ ወዳጆቼ ፉክክራችን ውስጣችን ካለው አቅም ጋር እና ከቀደመ ማንነታችን ጋር ይሁን። "አምና ከነበርኩት እኔ ምን ጨምሬያለሁ?" ብለን ራሳችንን እንጠይቅ።
©ንቁ ትውልድ

❤4👍4
ተሳስታችኋል!
• አንድ ሰው ትቷችሁ ስለሄደ ብቻ ከዚያ ሰው ውጪ መኖር እንደማትችሉ የምታስቡ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!!
• አንድ ሰው ስለጎዳችሁ ብቻ ሰው ሁሉ ሊጎዳችሁ እንደሚችል ወደማመን ፍርሃት የመጣችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!!
• አንድና ሁለት ነገሮች ስላልተሳኩላችሁ ብቻ ስኬተ-ቢስ እንደሆናችሁ አምናችሁ ተቀብላችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!!
• ፈተናን ስለወደቃችሁ ብቻ ውዳቂ እንደሆናቸው ወደማሰብ መጥታችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!!
• አንድ ሰው ወይም ሁኔታ ስላስቆሟችሁ ብቻ ወደፊት መቀጠል እንደማትችሉ ወደማመን ዝቅታ ወርዳችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!!
ፈጣሪ የሰጣችሁ ሕይወት ከየእለት የልምምድ ውጣ-ውረዳችሁ በላይ ነች . . . ሰዎች ከሚያደርጉባችሁ፣ ከሚያስቡባችሁና ከሚያወሩባችሁ በላይ ነች . . . ከሆነላችሁና ካልሆነላችሁ ነገር በላይ ነች . . . ከተሳካውና ካልተሳካው ነገር በላይ ነች!
ሕይወታችሁ የሚሽከረከረው ከሰዎችና ከሁኔታዎች መለዋወጥ አንጻር ወደሆነ ሕይወት የወረዳችሁ ጊዜ የስህተትን ሁሉ ትልቅ ስህተት እንደሰራችሁ አትዘንጉ፡፡
©Dr.eyob

❤5👍3
የደስታህ ምንጭ የምትሞላውና ሳታቋርጥ የምትፈሰው ከውስጥህ በሚፈልቁ ብሩህ አስተሳሰቦችና ስሜቶች ነውና ለአስተሳሰብህ እድገትና ለስሜትህ ስክነት ትኩረት ስጥ!።♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
ቆንጆ ምሽት ተመኘሁላችሁ🙏
DREAMS-ETHIOPIA
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
👍5❤3
💡ቀላል የህይወት መንገድ ምርጫህ ሆኖ ጠንካራ፣ ስኬታማና ምርጥ ህይወት የሚኖር ሰው አትጠብቅ።
💡በመከራዎቹ ሁሉ ተፈትኖ እንደወርቅ ቀልጦ የምርጥ ማንነት ባለቤት የሚሆነውን ፣ ጠንካራውን፣ አይበገሬውንና የህይወት መንገድ ነፃነቱን በስኬቱ የሚጎናፀፈውን አንተን ለመተዋወቅ ሁሌም ረጅሙና ፈታኙ መንገድ ምርጫህ ይሁን።
በረጅም ድካም የማይገኝ ነገር የለምና
©EthioHumanity
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
ቆንጆ ምሽት ተመኘሁላችሁ🙏
DREAMS-ETHIOPIA
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
💡በመከራዎቹ ሁሉ ተፈትኖ እንደወርቅ ቀልጦ የምርጥ ማንነት ባለቤት የሚሆነውን ፣ ጠንካራውን፣ አይበገሬውንና የህይወት መንገድ ነፃነቱን በስኬቱ የሚጎናፀፈውን አንተን ለመተዋወቅ ሁሌም ረጅሙና ፈታኙ መንገድ ምርጫህ ይሁን።
በረጅም ድካም የማይገኝ ነገር የለምና
©EthioHumanity
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
ቆንጆ ምሽት ተመኘሁላችሁ🙏
DREAMS-ETHIOPIA
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
👍5❤2
#ወደ_ሃብት_የሚወስዱህ_4ቱ_የአመለካከት_ለውጦች
1_ማማረርህን_አቁም!
ማማረር ጤናህንና ሃብትህን የሚበላ ክፉ ጠላት ነው። ችግሮች ላይ ትኩረት ባደረግክ ቁጥር ችግሮችህን ታበዛለህና አሁኑኑ አቁም።
2_አትመቻች!
ድሆች በምቾት ይታለላሉ። ሃብታሞችን ከድሆች የሚለያቸው ሁልጊዜ የተሻሀ እድል ፍለጋ ላይ መሆናቸው ነው።
3_እይታህን_ቀይር!
ባለጸጎች ሁልጊዜም 'ይቻላል' ብለው ያስባሉ። ድሆች የማይሆንበትን መንገድ ሲያዩ ሃብታሞች ደግሞ አደርገዋለሁ በማለት ማድረግ የሚችሉበትን እድል ሁሉ ይፈልጋሉ።
4_ከፍርሃት_ውጣ!
ድሆች በፍርሃት የተመላ ሕይወትን ይኖራሉ። ምርጫዎቻቸው ሁሉ የፍርሃት ናቸው። ሃብታሞች ግን ለሕይወታቸው ኃላፊነትን በመውሰድ መልካም እድሎችን ሁሉ ያሳድዳሉ። ይህም ጸጋን ያመጣላቸዋል።
ሮበርት ኪዮሳኪ
©T.T
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
ቆንጆ ቀን ተመኘሁላችሁ🙏

👍9❤2
ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ትታገላላችሁ?
ሁሉንም ሰው ለማስደሰት የሚታገል ሰው . . .
• የራሱን ሕይወት ሳይኖር የሚያልፍ ሰው ነው
• ሰዎች ለተሰማቸው ስሜት ሃላፊነቱን የሚወስድ ሰው ነው
• ጊዜውን፣ ገንዘቡን፣ የስሜት አቅሙንና ሌሎች ወሳኝ ነገሮች የሚከስር ሰው ነው
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤

👍9❤4
✍ወዳጄ ሆይ! ስለተደረገልህ እንጂ ስላልተደረገልህ፣ ሰለተሰጠህ እንጂ ስለተነፈገህ፣ስላስደሰቱህ እንጂ ስላስከፉህ፣ ስለሚወዱህ እንጂ ስለሚጠሉህ፣ ለሌሎች ማድረግ ስለሚጠበቅህ እንጂ ለሌሎች ስላደረክላቸው፣ ስለ ትልቁ ህልም እንጂ ስለሚገጥምህ አቧራ ችግር ፣ስለ ነገህ እንጂ ስለትናንትህ አብዝተህ አትጨነቅ!! በመጨነቅህ የምታተርፈው እንዳች በጎ ትርፍ የለም!።በመጨነቅ የምታገኘው ደስታህን፣ ህልምህን፣ ሰላምህን፣ ነገህን መቀማት ነው! ተው በቃህ! አሉታዊ እያሰብክ የምትፈልገውን አዎንታዊ ህይወት እዲመጣልህ አትጠብቅ! በሃሳብህ የሌለ አዎንታዊ ህይወት በተግባር እንዴት ይገለጣል ብለህ ትጠብቃለህ?!ስለዚህ ወዳጄ ሆይ! የሀሳብህን ፍሬ እንድትበላ ቀና ቀና አስብ ለነገሮች የምትሰጠው ትርጉምም አዎንታዊ ይሁን!:
ለምታነቡት ለሁላችሁ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ!❤
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
DREAMS-ETHIOPIA
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
ለምታነቡት ለሁላችሁ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ!❤
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
DREAMS-ETHIOPIA
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
@dreamsethiopia
❤6👍6
🔴ብርጭቆህን ባዶ አድርግ!!
ቻይና ውስጥ አንድ በጣም ጠቢብ የዜን ፍልስፍና (Zen Philosophy) መምህር ነበር። ሰዎች የእርሱን እርዳታ ለማግኘት እና ጥበብ ለመቅሰም ብዙ ኪሎ ሜትሮችን ይጓዙ ነበር።
አንድ ቀን አንድ የተማረ (ምሁር) ምክር ለማግኘት መምህሩን ይጎበኛል። ምሁሩም ስለ ዜን የህይወት ፍልስፍና ለመማር እንደመጣ ይናገራል።
🔹ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ውይይቱ ተጀመረ። ምሁሩ አእምሮው ‘በሁሉን አውቃለሁ ባይነት’ የተሞላ እና በእራሱ አመለካከት፣ አስተሳሰብ እና እውቀት ፍፁምነት ያምን ነበርና በንግግራቸው ወቅት መምህሩ የሚናገረውን እና የሚያስተምረውን ከመስማት እና ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የራሱን ታሪክ እና ስለ ምሁርነቱ በማውራት መምህሩን የመናገር እድል ይነሳዋል።
🔹መምህሩም በእርጋታ አንድ ላይ ሻይ እንዲጠጡ ሐሳብ ያቀርባል። ለእንግዳው (ምሁሩ) ባቀረበው ብርጭቆም ሻይ ይቀዳለታል። ብርጭቆው ሞላ።
🔹ነገር ግን መምህሩ እየፈሰሰም ቢሆን ሻይውን መቅዳቱን አላቆመም። ጠረጴዛው ላይ እስኪፈስ ድረስ ሻይ እየቀዳለት ነበር። ሻይው ወለሉ ላይ ብሎም በምሁሩ ጃኬት ላይም ይፈስ ነበር። ምሁሩም በመገረም እየተመለከተው ‘’“ተው እንጅ! ብርጭቆው እኮ ሞልቷል። ማየት አትችልም እንዴ ” ይላል።
🔸መምህሩ በፈገግታ “ብርጭቆህን ባዶ አድርግ! አንተም ልክ እንደዚህ ብርጭቆ ሁሉ አእምሮህ ባረጁ ሃሳቦች እና እምነቶች የተሞላ ስለሆነ ከዚህ በላይ ምንም አዲስ እውቀትና ሃሳብ መቀበል አቁመሃል። ‘’ በማለት ተናግሮ ብርጭቆውን ባዶ አድርጎ እንዲመለስ መከረው። .
እኛም በህይወታችን ውስጥ በየቀኑ ተመሳሳይ ታሪክ ይከሰታል። ሁሉንም የምናውቅ ይመስለናል እናም ‘በትህትና ማዳመጥ እንዲሁም ከሌሎች መማር አያስፈልገንም!’ ብለን አእምሮአችንን ሞልተን ባዶ ማድረግ አቅቶናል!!!
🟢In Zen we don't Find the Answer , We loose the question" የምትል ግሩም አባባል አላቸው። ራስህን ባዶ አርገህ መማር ከፈለክ ዙሪያህ ሁሉ አስተማሪ ነው! ሩቅ ሳትሄድ ከጎንህ ላለው ሰው ልብህን ክፈት፣ በመጠየቅ በመመለስ ሳይሆን በመረዳት እና በማስተዋል ነው አብርሆት የሚፈጠረው።
🟡የሰው ልጅ የነብሱን መንፈሳዊ ጎዳና ትክክለኝነት ማወቅ የሚችለው መንገደኛው ራሱ ነው..ስለ ሕይወትህ ችግር ከገጠመህ ወይም ጥያቄ ከተፈጠረብህ ዙርያህን አጥና... ያለህበት ሁኔታ ከሕይወትህ ጋር ያለውን አንድምታ መርምር በተለይ ትንሽ ትልቅ ሳትል በአቅራብያህ ያሉ ሰዎችን ህይወት በመመልከት ላንተ ምን መልእክት እንዳለው በትጋት ተከታተል ምክንያቱም የተፈጥሮ መንፈሳዊ አንደበት ናቸውና..."
🔴የተፈጥሮን መንፈሳዊ ቋንቋ ተማር ስትወድቅ ሆነ ስትነሳ ፍቺው ምን እንደሆነ ውስጥህን ጠይቅ እውቀትን ሩቅ ፍልስፍና ወይም አንቃቂ ዲስኩሮች ውስጥ አትፈልግ፣ ከራስህ ጀምር ምክንያቱም የኩራዝ ብርሃንን ብታይ በደንብ የሚያበራው አቅራብያው ላለው ነው። አንተም ለራስህ ብርሀን ሁን መማር አታቁም፣ እድገትህን አትግታ፣ እራስህን አሻሽል፤ በአዳዲስ እውቀቶች እራስህን አንፅ!
ሁሌም ብርጭቆህን ባዶ አድርገህ ተነስ!

👍9❤8
ዲያን ፍራይድማን እና የእድሜ ማገባደጃ ድሎች
ዲያን ፍራይድማን የ103 አመት ሴት ናት
አሁን ስሟ በአለም የገነነበትን የሩጫ ውድድር ስትጀምር እድሜዋ 70 ነበር
በወቅቱ ሯጭ ለመሆን መዘጋጀቷን ለወዳጆቿ እና ቤተሰቦቿ ስትነግራቸው አንዳንዶች አፌዙባት: ሌሎች ተጠራጠሯት: ጥቂቶች ከጎኗ ቆመው በርቺ አሏት
አሁን ላይ ዲያን በኦሎምፒክ ውድድር የአዛውንቶች/ የእድሜ ጠገቦች የሩጫ ውድድር ላይ ሪከርዶችን በእጇ መጨበጥ ችላለች: ህልሟን አሳክታለች: አለም አቀፍ እውቅናን አትርፋለች
የ100ሜትር - በ36.1 ሰኮንዶች ሪከርድ ስትሰብር : የ200 ሜትር ውድድርን ደግሞ በ1 ደቂቃ 29.7 ሰኮንዶች አጠናቃ የወርቅ ሜዳልያ አጥልቃለች
ለስኬት እድሜ ገደብ አይደለም: የመጀመር ቀን ዛሬ ነው !!
✍️ Zemelak Endrias

👍7❤4
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!
አንድ ሃብታም ጎብኚ ወደ አንዲት ሃገር ከተጓዘ በኋላ ከከተማ ራቅ ወዳለ ስፍራ ለጉብኝት ሄደ፡፡ በዚያም አንድን እጅግ በጣም ደሃ የሆነ አስጎብኚ ቀጠረውና አካባቢውን እያሳየው ሲጓዙ ሳለ ጎብኚው አንድ ከዚህ በፊት አይቶት የማያውቀው አይነት ዛፍ ተመለከተ፡፡ በነገሩ ተገረመና ውስጡ ምን እንደሆነ ለማወቅ ለጉዞ የያዘውን አነስተኛ መጥረቢያ አንስቶ ዛፉን እቆርጣለሁ ብሎ ተሳስቶ ጣቱን ቆርጦ ጣለው፡፡
ይህ ባለጠጋ ጎብኚ በስቃይ ሲጮህ አስጎብኚው፣ “አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው” እያለ በመደጋገም ሲነግረው እጅግ ተበሳጨና አጠገባቸው የሚገኝ ጉድጓድ ውስጥ ገፍትሮ ጥሎት ሄደ፡፡ ይህ ጎብኚ ትንሽ ከተጓዘ በኋላ ጸጉረ ልውጥ ሰው ሲያገኙ ቀቅለው የሚበሉ ጎሳዎች አገኙት፡፡ የሚበላ ሰው በማግኘታቸው የተደሰቱት እነዚህ ሰዎች ጥፍር ካሰሩት በኋላ እንደልማዳቸው እሳታቸውን አንድደውና መቀቀያውን ጥደው በዙሪያው ከጨፈሩ በኋላ ጎብኚውን መቀቀያው ውስጥ ሊጨምሩት ሲሉ በድንገት የተቆረጠውን ጣቱን ተመለከቱ፡፡ በእምነታቸው መሰረት እንደዚህ አይነት ሰው መብላት ክልክል ስለሆነ ሃሳባቸውን ቀይረው እንዲሄድ ለቀቁት፡፡
ይህ ጎብኚ የነበረበት የፍርሀት መንቀጥቀጥ ረገብ ሲልለት መጀመሪያ ትዝ ያለው በንዴት ገደል ውስጥ ገፍቶ የጣለው አስጎብኚው ነበረና ሄዶ ጎትቶ በማውጣት ይቅርታን ጠየቀው፡፡ የአስጎብኚው መልስ አሁንም እንደተለመደው፣ “ችግር የለውም፣ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው” የሚል ነበር፡፡ ጎብኚው ይህንን መልስ በድጋሚ በመስማቱ፣ ምን ለማለት እንደፈለገ ጠየቀው፡፡
የአስጎብኚው መልስ እንደዚህ የሚል ነበር፡- “አንዱ ጣትህ በመቆረጡ ምክንያት በእነዚህ ሰዎች ከመበላት ዳንክ ስለዚህ አንዱ ጣትህ መቆረጡ ጥሩ ልምምድ ባይሆንም የኋላ ኋላ ግን ለበጎ ሆነ፡፡ አንተ ደግሞ እኔን በንዴት ገደል ውስጥ መክተትህ ምንም ጥሩ ነገር ባይሆንም፣ ያንን በማድረግህ ምክንያት እዚሁ ባልቀርና አብሬህ ብጓዝ ኖሮ አንተን ትተው እኔን ይበሉኝ ነበረ፡፡ ይህም ለበጎ ሆነ”፡፡
ካጠፋ በኋላ የሚመለስና ይቅርታ የሚጠይቅ ማንነት ላለው ሰው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!
ይቅርታ ሲጠየቅ መለስ ብሎ ይቅር የሚል ጨዋ ማንነት ላለው ሰው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!
በሁሉም ነገር በፈጣሪው ላይ ያለውን እምነት ለማይተው ሰው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!
በአሁኑ ወቅት የምታልፉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ለበጎ እንዲለወጥላችሁ ጸሎቴና ምኞቴ ነው፡፡
©ዶ/ር እዮብ ማሞ

❤18👍8