Dilla University Official
15.6K subscribers
3.19K photos
13 videos
237 files
433 links
University of the Green Land
Download Telegram
#Exit_Exam
#Reminder
ላለፉት ሶስት ተከታታይ ቀናት በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የመውጫ ፈተና በነገው እለት ይቀጥላል።

ዲ.ዩ፤ የካቲት 09/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፣ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከየካቲት 06-11/2016 ዓ.ም ለመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እየተሰጠ ያለው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በነገ እለትም (10/06/2016 ዓ.ም) ቀጥሎ ይውላል።

ከመውጫ ፈተና አስተባባሪ አብይ ኮሚቴ ባገኘነው መረጃ መሰረት በነገው እለት የ #Management/ Business administration, #Business management/#Business management and Entrepreneurship አንዲሁም የ #Economics ተማሪዎች የሚፈተኑ ይሆናል።

በዚህም መሰረት ፈተናው ከ2:00 ጀምሮ በጥዋት መርሃ ግብር የሚሰጥ ፈተና በመሆኑ ከላይ የተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች የምትፈተኑ ተፈታኞች ፈተናው ከሚጀምርበት 30 ደቂቃ ቀድማችሁ በመፈተኛ ላቦች እንድትገኙ እናሳስባለን፤

ለተፈታኞች መልካም እድል እንመኛለን!

ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram:https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et
#Reminder_for_Call_for_Paper
#Research_for_Societal_Transformation

Dear Researchers,

We would like to remind you that, the deadline for manuscript submission for the 13th National Research Conference, organized by Dilla University, is approaching.

Please ensure that your manuscripts are submitted by the specified deadline to be considered for presentation at the conference. Your research contributions are highly valued, and we look forward to your participation in this esteemed event.

Note: Submit you manuscript to: duconference2024@du.edu.et

Deadline: March 04/2024

Contact:+251 912 266 479/ +251 911 967 032
#REMINDER

#To_all_Technical_assistant_and_research_staffs

በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጂመንት ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠው ስልጠና እናንተንም የሚመለከት ሲሆን ከዚህ በታች በቀረበው #የስልጠና_ቦታዎች ዝርዝር መሰረት በየኮሌጃችሁ በመገኘት በስልጠናው እንድትሳተፉ እናሳስባለን።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
***
ለወቅታዊ መረጃዎች
Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: pirdir@du.edu.et
#Reminder

ለዲላ ዩኒቨርስቲ #የዩኒቨርስቲ_ካውንስል አባላት

በነገው እለት ከ2:30 ጀምሮ የየዘርፉ 2016 ዓ.ም ሪፖርት እና የ2017 እቅድ በነባሩ ግቢ ሁለገብ አዳራሽ ቀርቦ ውይይት ይደረጋል። በመሆኑም በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት ተገኝተው ሀሳብ አስተያየት እንድትሰጡ ተጋብዛችኋል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
***
ለወቅታዊ መረጃዎች
Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: pirdir@du.edu.et
#Reminder

ለመካከኛ አመራርነት የወጣው ክፍት የኃላፊነት ቦታዎች ማመልከቻ ጊዜ የሚጠናቀቀው በቀን #5_03_17 ዓ.ም (ሐሙስ) መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram:https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et