Dilla University Official
18.3K subscribers
4.12K photos
23 videos
249 files
445 links
University of the Green Land
Download Telegram
Research Proposal Defense Underway at Dilla University
============**********============

DU: Nehase 28, 2018 E.C. (PIR)

Dilla University has opened its Regular Research Proposal Defense Session for 2019 E.C, a flagship academic event where 113 proposals will be presented and reviewed under the institution’s five core research themes.

University officials emphasized that this year’s defense is proceeding on schedule, a timely move that ensures research projects begin without delay and that grants are released as planned.

The first day of the session featured defenses under Theme 3: Health and Well‑Being, and Theme 4: Quality Education, reflecting the university’s commitment to advancing public health and educational excellence.

Defenses will continue with proposals under Theme 1: Agricultural Productivity and Sustainability, Theme 2: Natural Resources and Environment, and Theme 5: Transdisciplinary Research.

The program is scheduled to run through Saturday, offering scholars a platform to receive constructive feedback, strengthen their proposals, and contribute to the university’s growing research culture.

===###===

#UniversityOfTheGreenland
#ResearchProposalDefence
#DillaUniversity
13
መላው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!

የወደፊት ህልምዎን እውን ለማድረግ ዲላ ዩኒቨርሲቲን መርጠው እንዲማሩ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን!

ዲላ ዩኒቨርሲቲን ተመራጭ የሚያደርጉ አንኳር ምክንያቶች

📍ሰላማዊ እና ምቹ አከባቢ ላይ መገኘቱ
📍በመማር ማስተማር ስነ ዘዴው በብዙዎች የተመሠከረለት የትምህርት ጥራት አምባሳደር መሆኑ
📍 በቂ እና ዘመኑን የዋጀ የICT መሠረተ ልማት የተሟሉለት መሆኑ
📍ጥራት ባላቸው እና በዘመናዊ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች የተደራጁ የስማርት መማሪያ ክፍሎች ባለቤት መሆኑ
📍በቂ እና ልምድ ባላቸው ምሁራን ትምህርት እየሰጠ መሆኑ
📍ዘመናዊ የመማሪያ ቤተሙከራዎች የተደራጁለት መሆኑ
📍በገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑ በርካታ የትምህርት ዓይነቶችን የሚያስተምር መሆኑ እውነትም ተመራጭ ያደርገዋል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝበት ዲላ ከተማም ለኑሮ ተስማሚ፣ እጅግ ተመራጭ እና ተወዳጅ መሆኗ፣ ተቋማችንን መርጠው የሚመጡ ተማሪዎችን እውነትም እድለኛ ያደርጋቸዋል።

የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና የአከባቢው ማህበረሰብም 'ትንሿ ኢትዮጵያ' ወደሆነው አንጋፋው ተቋማችን ስትመጡ፣ ሁሉን አቀፍ ድጋፍና ትብብር ለማድረግ ዝግጁ ናቸው።

🎯 ኑ ህልምዎን እውን ያድርጉ፣ ያተርፉበታል።
🎯 መረጃውን ለጓደኞችዎ ያጋሩ!

ዲላ ዩኒቨርሲቲን ይምረጡ!

===###===

#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland!
#Grade12th
#EntranceExam
#UniversityLife
38👍33🙏4👌3
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
======*****=====

🎯 ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ

የ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ እንደሚመለከተው መሆኑን እናሳውቃለን።

📍 ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ!
#UniversityOfTheGreenland
👍2511👌3🙏1
Dilla University — Your Gateway to Excellence
============***********===========

Are you ready to pursue quality education, gain practical skills, and secure a brighter future?

Dilla University proudly offers a diverse range of academic programs across Social Sciences, Business, Technology, Health Sciences, Natural Sciences, and Agriculture.

🎯 Why Choose Dilla University?

Quality Education
Innovation & Research
Inclusive Learning Environment
Diverse Academic Programs
Modern Infrastructure
Experienced Faculty
Hands-on Labs & Workshops

🎯 Choose your program. Build your skills. Shape your future.

📚 Join Dilla University today for better and quality education.

#SharetheMessageToYourFellows
#UniversityOfTheGreenland
#Grade12thStudents
37👌2👍1
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ቶሎሳ ዳዲ (ዶ/ር) የ2019 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
=============************==========

የተከበራችሁ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት፣ ሰራተኞች፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ አጋሮችና ባለድርሻ አካላት፣ እንዲሁም መላው የሀገራችን ህዝቦች፤ እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የጤናና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።

2019 አዲስ ጅማሮና አዲስ ተስፋ የሚያመጣ ዓመት ነው። የሀገራችንን የአጀንዳ 2030 የዲጅታላይዜሽን እቅድ ለማሳካት፣ የመማሪያ ክፍሎቻችንን ስማርት ለማድረግና ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ነው።

በማህበረሰብ አገልግሎትም ከክረምት ወቅት ባሻገር በመደበኛ ጊዜያት ተደራሽ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እየሰራን ነው፤ ይህንንም ስራ በ2019 የበለጠ እናጠናክራለን። ስኬታችንም በጋራ ትብብር ላይ ስለሚመሰረት፣ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት ከዚህ በፊት እንደነበረው ድጋፋችሁንና ትብብራችሁን እንድትቀጥሉ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

በአዲሱ ዓመት በአዲስ አስተሳሰብ፣ እይታና ጉልበት በጋራ በመሰለፍ፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲን ወደ በለጠ ከፍታ እንድናሻግር እጠይቃለሁ።

በ2018 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመራጭ ፕሮግራሞችን፣ አንጋፋ መምህራንን፣ በቂ መሰረተ ልማትንና ጥራትን የሚያስቀድም ተቋም በመሆኑ ተቋማችንን መርጣችሁ እንድትመጡ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

2019 ለዲላ ዩኒቨርሲቲ የከፍታ፣ የለውጥና የስኬት ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ!

ቶሎሳ ዳዲ ወዳጆ (ዶ/ር)
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
36👍6🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ቶሎሳ ዳዲ (ዶ/ር) የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland
🙏117
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
======******======

ዲዩ: መስከረም 01/2019ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)

የዲላ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ታምራት በየነ (ዶ/ር) ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ ለመምህራን፣ ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም በመላው ዓለም ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ምክትል ፕሬዝዳንቱ "አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ ሰርተን የምንለወጥበት፣ ከወትሮ በተለየ መልኩ ወደ ግቦቻችን የበለጠ የምንቀርብበት እንዲሆንልን እመኛለው" ብለዋል።

አዲሱ ዓመት ላይ በመማር ማስተማር ዘርፍ የበለጠ ተደራሽ ለመሆን፣ ገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑ የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን ለማስፋት የጀመርነውን እንቅስቃሴ የምናስቀጥልበት ይሆናል ብለዋል።

ምክትል ፕሬዝዳንቱ አዲሱ ዓመት የስኬት፣ የአንድነት እና የፍቅር እንዲሆንም ተመኝተዋል።

===###===

#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland
10🙏1