የህፃናት #የጆሮ #ኢንፌክሽን
"ልጄ በተደጋጋሚ ከጆሮው የሚወጣ ፈሳሽ አለው ምክንያቱ ምንይሆን❓️
👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
🔺 የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ከጉንፋን ቀጥሎ ህፃናት ላይ በተደጋጋሚ ሊከሰት የሚቺል በሽታ ነው::
🔺 ህፃናት ጆሮዋቸውን በተደጋጋሚ መጎተት እና ማልቀስ ምልክት ካሳዩ ጆሮ ኢንፌክሽን ሊሆን ይቺላል
🔺 ሌሎች ህፃናት ደሞ እንደ መግል ያለ ፈሳሽ ከ ጆሮዋቸው ሊወጣ ይቺላል እነዝህ ሁለቱም ምልክቶች የጆሮ ኢንፌክሽን አመልካች ነገሮች ናቸው
🔷 የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ አይነት ሲኖረው ለዛሬ የ ዉስጥ ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ ጆሮ ኢንፌክሽን አይነት (Acute Ottitis Media) ለይተን እናያለን ::
✍️ ይህ አይነቱ የጆሮ በሽታ እድሜያቸው ከ 2 ዓመት በታች ያሉትን ህፃናት ያጠቃል::
✍️ ከአስር ህፃናት ቢያንስ ስምንቱ የ3 አመት ልደታቸውን ሳያከብሩ በፊት ቢያንስ አንድ ጊዜ በዚህ በሽታ ይጠቃሉ ።
🔘 የጆሮ ኢንፌክሽን ምክንያቱ ምንድነው?
📌 የ ጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ ጊዜ በባክቴሪያዎችና በቫይረሶች አማካኝነት ይከሰታል።
📌እነዚህ ለጋ ህፃናት ያልዳበረ የበሽታ መከላከያ ስርአት ስለሚኖራቸውና
📌 ህፃናት ላይ ጆሮን ከጉሮሮ ጋር የሚያገናው ቱቦ (ኢስታችያን ቲዩብ) አቀማመጡ አግድም እና አጭር በመሆኑ በቀላሉ በሺታ አምጭ ተዋስያን ከጉሮሮ አካባቢ ወደ ጆሮ ዉስጥ ስለሚገቡ በተደጋጋሚ ለዚህ በሽታ ይጋለጣሉ።
📌 ይህ ቱቦ በአዋቂዎች ላይ ግን ሰያፍ አቀማመጥ ስላለው እና ረዘም ስለሚል በቀላሉ በሺታ አምጭ ተዋስያን ወደ ጆሮ ዉስጥ መግባት አይቺሉም::
👉 #ጆሮ #ኢንፌክሽን አጋላጭ የሆኑ ነገሮች
🔺 ከእናት ጡት ወተት ይልቅ የጣሳ ወተት መጠቀም
🔺 አስተኝቶ ልጅን ማጥባት
🔺 የአፍንጫ አለርጂ
🔺 የእንጀራ እናት ጡጦን መጠቀም
🔺 በዴይ ኬር ውስጥ መዋል
🔺 በጉንፋን ህመም መያዝ እና የመሣሠሉት ናቸው።
👉 #ህፃናት ላይ የሚታዩ #የጆሮ #ኢንፌክሽን ምልክቶች
✔️ ጆሮን መጎተት
✔️ ማልቀስ እና መነጫነጭ
✔️ ትኩሳት
✔️ የጆሮ መግል ወይም ፈሳሽ
✔️ ትውከትና ተቅማጥ
✔️ የመስማት ብቃት መቀነስ
👨⚕️ ህመሙን ለማረጋገጥ በሀኪም የኦቶስኮፕ ምርመራ (ጆሮን በሚያሳይ መሣሪያ) መደረግ ይኖርበታል
👉 ወላጆች እነዚህን እና ሌሎች አጠራጣሪ ምልክቶች ካስተዋሉ በቶሎ ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ ልጃቸውን ማሣከም አለባቸው።
🏥 በአካል ሆስፒታል መተው ለልጅዎ ሕክምና እና ምርመራ እንዲሁም የምክር አገልግሎት በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ማግኘት ከፈለጉ ቀጠሮ ለማስያዝ በዝህ ስልክ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇👇
📞 0929135785
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ #share ያድርጉት
💙 ሃሳብ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት #comment ያድርጉ 🙏🙏
👨⚕️ በቤትዎ ሆነው ስለ ልጅዎ ጤንነት እና እንክብካቤ እኔን online በደንብ ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጥታ እኔን ማምከር ይቺላሉ
🛑 📲 መተግበርያውን (Application) ወደ ስልኮ ለማውረድ ከታች ያለውን link ከፍተው ማውረድ ይቺላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 በነፃ የመስመር ስልክን ደውለው ስለ application (መተግበርያው) አጠቃቀም መጠየቅ ይችላሉ::
👨👩👦 ለእርስዎ ፣ለልጆዎ እና ለቤተሰቦዎ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የጤና ፣የህፃናት አስተዳደግ እና አመጋገብ መረጃዎችን በየጊዜው እንደደርሶ ከፈለጉ ከታች ያለውን የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ በመጫን ቀጥሎም የቴሌግራም ቻናላችንን ላይ join በማድረግ ቤተሰብ መሆን እና ማንበብ ይችላሉ ::
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB:fb.me/drfasilpediatrician
👉 አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ
(በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜድካል ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም)

Google Play
WeCare ET - Apps on Google Play
Search and book verified Health Professionals In Ethiopia.
የህፃናት #የጆሮ #ኢንፌክሽን
"ልጄ በተደጋጋሚ ከጆሮው የሚወጣ ፈሳሽ አለው ምክንያቱ ምንይሆን❓️"
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️

🔺 አስተኝቶ ጡጦ ማጥባት

📞 0984650912
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ #share ያድርጉት🙏
👨⚕️ በቤትዎ ሆነው ስለ ልጅዎ ጤንነት እና እንክብካቤ ዶ/ር ፋሲልን ማማከር ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጥታ ማምከር ይቺላሉ

የህፃናት #የጆሮ #ህመም እና #መፍትሄው ❗️

የህፃናት የዳይፐር ሽፍታ(#diaper #rash) ምክንያቱ ምንድነው❓️ መፍትሄውስ❓️#ብሩህkids
🤔 "ባክህ እኛ አሁን የጨነቀን #የዳይፐር ዋጋ እንጂ የዳይፐር ሽፍታ አይደለም እባክህ ተወን❗️" እንዳማትሉኝ ተስፋ አረጋለው 😁😁
💑 እኔም ወላጅ ነኝና መንግስት የዳይፐር ዋጋውን እንዲያስብበት እና መፍትሄ እንዲሰጥ በዚሁ አጋጣሚ ወላጆችን ወክዬ ጥሪዬን አቀርባለሁ❗️ እንደው ድንገት ከሰማኝ ብዬ ነው እንጂ...
🔊 ወደ ዛሬው ርዕሳችን ስገባ #የዳይፐር #ሽፍታ በጣም ብዙ ህፃናት ላይ የሚከስት እና በቀላሉ ሊታከም እና ሊድን የሚችል የቆዳ ህመም ነው :: ሆኖም ግን በቶሎ ካልታከመ አልፎ አልፎ ለከፋ የቆዳ ኢንፌክሽን ሊያጋልጥ እና ሕፃኑን ሊጎዳ ይችላል❗️
🔊 በየቀኑ ስለ ህፃናት ጤና እና አመጋገብ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን Join ያድርጉ! በነፃ ይማሩ የ ልጅዎን ጤና ይጠብቁ 👇👇👇👇👇
ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
👉👉 የዳይፐር ሽፍታ ምክንያቱ ምንድነው❓️
🔹 የዳይፐር ሽፍታ የሚከሰትበት 3 ዋና ዋና መንገዶች/ምክንያቶች አሉ :: እነሱም
✔️ 1. #የቆዳ መቆጣት (Irritation)
👉 ረጅም ሰአት የቆየ የሽንት የሰገራ ወይም በዳይፐር ኬሚካል ካለ
👉 አዲስ ምግብ ከተጀመረ
✔️2. #ኢንፌክሽን
👉 ሽንት እና ሰገራ የቆዳን PH በመቀየር ለፈንገስ(candida/yeast) እና ለባክቴርያ ኢንፌክሽን ሊያጋልጡ ይችላሉ
👉 በተለይ እንደ ዉሃ ያለ ጠቅማጥ ካለ
✔️3. #አለርጂ
👉 አንዳንድ ህፃናት በተፈጥሮ ለተለያዩ አይነት ዳይፐሮች ወይም ለዋይፐር አለርጂ ሊኖራቸው ይቺላል:: ስለዚህ የሚመቻቸውን መርጦ መጠቀም የወላጅ ተግባር ነው ::
🔊🔊 #ምልክቱ ምንድነው❓️
📌 ዳይፐር ያለበት ቦታ ለይቶ የሚከሰት ቀያይ ሽፍታ
📌 በመቀጠል ከፍ ከፍ ብሎ የሚወጣ በጣም የቀላ እና የ ተላላጠ ቆዳ ሊታይ ይችላል
📌 በመቀጠል ሊደማ እና ከፍተኛ ህመም ሊያመጣ ይችላል ::
🔊🔊 ስለዚህ የዳይፐር ሽፍታን በምን እንከላከልው❓️
🔺 ልጅዎን አንዳንዴ ከዳይፐር ነፃ የሆነ ጊዜ ይስጡት
🔺 ሰገራ/ሽንት ካለው ወድያው ዳይፐሩን መቀየር
🔺 አንድን ዳይፐር 2-3 ሰአት በላይ አለመጠቀም
🔺 ሌላ ዳይፐር ከመቀየር በፊት ለብ ባለ ዉሃ የልጅዎን ቆዳ ቀስ ብለው ያፅዱት በመቀጠል
🔺 እንዲደርቅ ጊዜ ይስጡት
🔺 ቆዳው ከደረቀ በዋላ በወፍራሙ ቫዝሊን ይቀቡት እና ቀጣዩን ዳይፐር ያድርጉለት ::
🔺 ቆዳውን ለማድረቅ በ ፎጣ አይሞዥቁ ከዛ ይልቅ ለስ ለስ ባለ ፎጣ ጫን ጫን ማድረግ እና ማድረቅ ይቻላል::
🔊🔊 ሕክምናውስ ምን ይመስላል❓️ በምን ይድናል❓️
መልሱን በነገው ዕለተ ከቴሌግራም ቻናላችን ፖስት እናረጋለን Join ያድርጉ ና ያንብቡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔹 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔹 FB: fb.me/drfasilpediatrician
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ ለሌሎችም ወላጆች እንዲደርስ በ ቅንነት #share ያድርጉት ‼️🙏
አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ (በቅዱስ ጳዑሎስ ሆስፒታል የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር)
👨⚕️ ለልጆዎ ማንኛዉንም አይነት ሕክምና ወይም የእድገት ክትትል በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ለማድረግ ወይም ለማሳከም ካሰቡ በእዝህ ስልክ ቁጥር ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912
👉 ወይም በቤትዎ ሆነው ዶ/ር ፋሲልን ለማማከር ከፈለጉ በ "Wecare ET Patient" Application(መተግበሪያ) በመጠቀም ማማከር ይቺላሉ ::
🛑 አጠቃቀሙን ለመረዳት 9394 በነፃ ደውለው ይጠይቁ!

Telegram
ብሩህkids ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ዶ/ር ፋሲል መንበረ (የህፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር) - የህፃናት ጤና እና ስነ ምግብ ምክሮች
📢 ማንኛዉም አይነት የህፃናት ሕክምና(የቆዳ፣ የአይን፣ የነርቭ ፣የአንገት በላይ እና ሙሉ የህፃናት የዉስጥ ደዌ ሕክምና ቀጠሮ ለማስያዝ ይደውሉ::
👉 0984650912 / 0939602927 / 0996505319

መልሱን በነገው ዕለተ ምሳ ሰአት በዝህ ብሩህkids ቴሌግራም ቻናላችን ፖስት እናረጋለን ይከታተሉን ሌሎችም share ያድርጉት

🔊 የህፃናት ተደጋጋሚ #የጆሮ #ህመም የጆሮ ፈሳሽ ምክንያቱ ምንድነው❓️ መፍትሄውስ ❓️
ክፍል 1
"ልጄ በተደጋጋሚ ከጆሮው የሚወጣ ፈሳሽ አለው ምክንያቱ ምንይሆን❓️"
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
🔺 የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ከጉንፋን ቀጥሎ ህፃናት ላይ በተደጋጋሚ ሊከሰት የሚቺል በሽታ ነው::
🔺 ህፃናት ጆሮዋቸውን በተደጋጋሚ መጎተት እና ማልቀስ ምልክት ካሳዩ ጆሮ ኢንፌክሽን ሊሆን ይቺላል
🔺 ሌሎች ህፃናት ደሞ እንደ መግል ያለ ፈሳሽ ከ ጆሮዋቸው ሊወጣ ይቺላል እነዝህ ሁለቱም ምልክቶች የጆሮ ኢንፌክሽን አመልካች ነገሮች ናቸው
✍️ ከአስር ህፃናት ቢያንስ ስምንቱ የ3 አመት ልደታቸውን ሳያከብሩ በፊት ቢያንስ አንድ ጊዜ በዚህ በሽታ ይጠቃሉ ።
🔘 የጆሮ ኢንፌክሽን ምክንያቱ ምንድነው?
📌 የ ጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ ጊዜ በባክቴሪያዎችና በቫይረሶች አማካኝነት ይከሰታል።
📌 ዋና ዋና መንገዶቹ(Mechanisms) ሁለት ነገሮች ናቸው
1. እነዚህ ለጋ ህፃናት ያልዳበረ የበሽታ መከላከያ ስርአት ስለሚኖራቸው
2. የጆሮ ቱቦ መዘጋት (Eustachain tube dysfunction )
📌 ህፃናት ላይ ጆሮን ከጉሮሮ ጋር የሚያገናው ቱቦ (Eustachain tube) አቀማመጡ አግድም እና አጭር ሲሆን በቀላሉ በሽታ አምጭ ተዋስያን እና የአፍንጫ እና የጉሮሮ ፈሳሾች ከጉሮሮ አካባቢ ወደ ጆሮ ዉስጥ ስለሚገቡ በተደጋጋሚ ለዚህ በሽታ ይጋለጣሉ።
📌 ይህ ቱቦ በአዋቂዎች ላይ ግን ሰያፍ አቀማመጥ ስላለው እና ረዘም ስለሚል በቀላሉ በሺታ አምጭ ተዋስያን ወደ ጆሮ ዉስጥ መግባት አይቺሉም::
👉 #ጆሮ #ኢንፌክሽን አጋላጭ የሆኑ ነገሮች
🔺 ከእናት ጡት ወተት ይልቅ የጣሳ ወተት መጠቀም
🔺 አስተኝቶ ጡጦ ማጥባት
🔺 የአፍንጫ አለርጂ
🔺 የእንጀራ እናት ጡጦን መጠቀም
🔺 በጉንፋን ህመም መያዝ እና የመሣሠሉት ናቸው።
👉 #ህፃናት ላይ የሚታዩ #የጆሮ #ኢንፌክሽን ምልክቶች
✔️ ጆሮን መጎተት
✔️ ማልቀስ እና መነጫነጭ
✔️ ትኩሳት
✔️ የጆሮ መግል ወይም ፈሳሽ
✔️ ትውከትና ተቅማጥ
✔️ የመስማት ብቃት መቀነስ
👨⚕️ ህመሙን ለማረጋገጥ በሀኪም የኦቶስኮፕ ምርመራ (ጆሮን በሚያሳይ መሣሪያ) መደረግ ይኖርበታል
👉 ወላጆች እነዚህን እና ሌሎች አጠራጣሪ ምልክቶች ካስተዋሉ በቶሎ ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ ልጃቸውን ማሣከም አለባቸው።
🏥 በአካል ሆስፒታል መተው ለልጅዎ ሕክምና እና ምርመራ እንዲሁም የምክር አገልግሎት በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ማግኘት ከፈለጉ ቀጠሮ ለማስያዝ በዝህ ስልክ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇👇
📞 0984650912
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ #share ያድርጉት🙏
በክፍል 2 ፅሁፋችን መፍትሄዎቹ እናያለን
👨⚕️ በቤትዎ ሆነው ስለ ልጅዎ ጤንነት እና እንክብካቤ ዶ/ር ፋሲልን ማማከር ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጥታ ማምከር ይቺላሉ
🛑 📲 መተግበርያውን (Application) ወደ ስልኮ ለማውረድ ከታች ያለውን link ከፍተው ማውረድ ይቺላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 በነፃ የመስመር ስልክን ደውለው ስለ application (መተግበርያው) አጠቃቀም መጠየቅ ይችላሉ::
👨👩👦 ለእርስዎ ፣ለልጆዎ እና ለቤተሰቦዎ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የጤና ፣የህፃናት አስተዳደግ እና አመጋገብ መረጃዎችን በየጊዜው እንደደርሶ ከፈለጉ ከታች ያለውን የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ በመጫን ቀጥሎም የቴሌግራም ቻናላችንን ላይ join በማድረግ ቤተሰብ መሆን እና ማንበብ ይችላሉ ::
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB:fb.me/drfasilpediatrician
👉 አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ
(በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜድካል ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም)
ክፍል 1
"ልጄ በተደጋጋሚ ከጆሮው የሚወጣ ፈሳሽ አለው ምክንያቱ ምንይሆን❓️"
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
🔺 የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ከጉንፋን ቀጥሎ ህፃናት ላይ በተደጋጋሚ ሊከሰት የሚቺል በሽታ ነው::
🔺 ህፃናት ጆሮዋቸውን በተደጋጋሚ መጎተት እና ማልቀስ ምልክት ካሳዩ ጆሮ ኢንፌክሽን ሊሆን ይቺላል
🔺 ሌሎች ህፃናት ደሞ እንደ መግል ያለ ፈሳሽ ከ ጆሮዋቸው ሊወጣ ይቺላል እነዝህ ሁለቱም ምልክቶች የጆሮ ኢንፌክሽን አመልካች ነገሮች ናቸው
✍️ ከአስር ህፃናት ቢያንስ ስምንቱ የ3 አመት ልደታቸውን ሳያከብሩ በፊት ቢያንስ አንድ ጊዜ በዚህ በሽታ ይጠቃሉ ።
🔘 የጆሮ ኢንፌክሽን ምክንያቱ ምንድነው?
📌 የ ጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ ጊዜ በባክቴሪያዎችና በቫይረሶች አማካኝነት ይከሰታል።
📌 ዋና ዋና መንገዶቹ(Mechanisms) ሁለት ነገሮች ናቸው
1. እነዚህ ለጋ ህፃናት ያልዳበረ የበሽታ መከላከያ ስርአት ስለሚኖራቸው
2. የጆሮ ቱቦ መዘጋት (Eustachain tube dysfunction )
📌 ህፃናት ላይ ጆሮን ከጉሮሮ ጋር የሚያገናው ቱቦ (Eustachain tube) አቀማመጡ አግድም እና አጭር ሲሆን በቀላሉ በሽታ አምጭ ተዋስያን እና የአፍንጫ እና የጉሮሮ ፈሳሾች ከጉሮሮ አካባቢ ወደ ጆሮ ዉስጥ ስለሚገቡ በተደጋጋሚ ለዚህ በሽታ ይጋለጣሉ።
📌 ይህ ቱቦ በአዋቂዎች ላይ ግን ሰያፍ አቀማመጥ ስላለው እና ረዘም ስለሚል በቀላሉ በሺታ አምጭ ተዋስያን ወደ ጆሮ ዉስጥ መግባት አይቺሉም::
👉 #ጆሮ #ኢንፌክሽን አጋላጭ የሆኑ ነገሮች
🔺 ከእናት ጡት ወተት ይልቅ የጣሳ ወተት መጠቀም
🔺 አስተኝቶ ጡጦ ማጥባት
🔺 የአፍንጫ አለርጂ
🔺 የእንጀራ እናት ጡጦን መጠቀም
🔺 በጉንፋን ህመም መያዝ እና የመሣሠሉት ናቸው።
👉 #ህፃናት ላይ የሚታዩ #የጆሮ #ኢንፌክሽን ምልክቶች
✔️ ጆሮን መጎተት
✔️ ማልቀስ እና መነጫነጭ
✔️ ትኩሳት
✔️ የጆሮ መግል ወይም ፈሳሽ
✔️ ትውከትና ተቅማጥ
✔️ የመስማት ብቃት መቀነስ
👨⚕️ ህመሙን ለማረጋገጥ በሀኪም የኦቶስኮፕ ምርመራ (ጆሮን በሚያሳይ መሣሪያ) መደረግ ይኖርበታል
👉 ወላጆች እነዚህን እና ሌሎች አጠራጣሪ ምልክቶች ካስተዋሉ በቶሎ ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ ልጃቸውን ማሣከም አለባቸው።
🏥 በአካል ሆስፒታል መተው ለልጅዎ ሕክምና እና ምርመራ እንዲሁም የምክር አገልግሎት በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ማግኘት ከፈለጉ ቀጠሮ ለማስያዝ በዝህ ስልክ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇👇
📞 0984650912
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ #share ያድርጉት🙏
በክፍል 2 ፅሁፋችን መፍትሄዎቹ እናያለን
👨⚕️ በቤትዎ ሆነው ስለ ልጅዎ ጤንነት እና እንክብካቤ ዶ/ር ፋሲልን ማማከር ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጥታ ማምከር ይቺላሉ
🛑 📲 መተግበርያውን (Application) ወደ ስልኮ ለማውረድ ከታች ያለውን link ከፍተው ማውረድ ይቺላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 በነፃ የመስመር ስልክን ደውለው ስለ application (መተግበርያው) አጠቃቀም መጠየቅ ይችላሉ::
👨👩👦 ለእርስዎ ፣ለልጆዎ እና ለቤተሰቦዎ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የጤና ፣የህፃናት አስተዳደግ እና አመጋገብ መረጃዎችን በየጊዜው እንደደርሶ ከፈለጉ ከታች ያለውን የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ በመጫን ቀጥሎም የቴሌግራም ቻናላችንን ላይ join በማድረግ ቤተሰብ መሆን እና ማንበብ ይችላሉ ::
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB:fb.me/drfasilpediatrician
👉 አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ
(በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜድካል ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም)
🔊 ልጄ በተደጋጋሚ ጆሮውን ይጎትታል ምክንያቱ ምንድነው❓️
🔺 ህፃናት ጆሮዋቸውን በተደጋጋሚ መጎተት እና ማልቀስ ምልክት ካሳዩ የጆሮ ኢንፌክሽን ሊሆን ይቺላል ❗️
🔊 የህፃናት የየጆሮ ህመም ምክንያቱ ምንድነው❓️ መፍትሄውስ ❓️
ክፍል 1
🔺 የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ከጉንፋን ቀጥሎ ህፃናት ላይ በተደጋጋሚ ሊከሰት የሚቺል ህመም ነው::
🔺 ህፃናት ጆሮዋቸውን በተደጋጋሚ መጎተት እና ማልቀስ ምልክት ካሳዩ ጆሮ ኢንፌክሽን ሊሆን ይቺላል እና ቶሎ ያሳክሙ❗️
🔺 አንዳንድ ህፃናት ደሞ እንደ መግል ያለ ፈሳሽ ከ ጆሮዋቸው ሊወጣ ይቺላል እነዝህ ሁለቱም ምልክቶች የጆሮ ኢንፌክሽን አመልካች ነገሮች ናቸው
✍️ ከአስር ህፃናት ቢያንስ ስምንቱ የ3 አመት ልደታቸውን ሳያከብሩ በፊት ቢያንስ አንድ ጊዜ በዚህ በሽታ ይጠቃሉ ።
🔘 የጆሮ ኢንፌክሽን ምክንያቱ ምንድነው?
📌 የ ጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ ጊዜ በባክቴሪያዎችና በቫይረሶች አማካኝነት ይከሰታል።
📌 ዋና ዋና መንገዶቹ(Mechanisms) ሁለት ነገሮች ናቸው
1. እነዚህ ለጋ ህፃናት ያልዳበረ የበሽታ መከላከያ ስርአት ስለሚኖራቸው
2. የጆሮ ቱቦ መዘጋት (Eustachain tube dysfunction )
📌 ህፃናት ላይ ጆሮን ከጉሮሮ ጋር የሚያገናው ቱቦ (Eustachain tube) አቀማመጡ አግድም እና አጭር ሲሆን በቀላሉ በሽታ አምጭ ተዋስያን እና የአፍንጫ እና የጉሮሮ ፈሳሾች ከጉሮሮ አካባቢ ወደ ጆሮ ዉስጥ ስለሚገቡ በተደጋጋሚ ለዚህ በሽታ ይጋለጣሉ።
📌 ይህ ቱቦ በአዋቂዎች ላይ ግን ሰያፍ አቀማመጥ ስላለው እና ረዘም ስለሚል በቀላሉ በሺታ አምጭ ተዋስያን ወደ ጆሮ ዉስጥ መግባት አይቺሉም::
👉 #ጆሮ #ኢንፌክሽን አጋላጭ የሆኑ ነገሮች
🔺 ከእናት ጡት ወተት ይልቅ የጣሳ ወተት መጠቀም
🔺 አስተኝቶ ጡጦ ማጥባት
🔺 የአፍንጫ አለርጂ
🔺 የእንጀራ እናት ጡጦን መጠቀም
🔺 በጉንፋን ህመም መያዝ እና የመሣሠሉት ናቸው።
👉 #ህፃናት ላይ የሚታዩ #የጆሮ #ኢንፌክሽን ምልክቶች
✔️ ጆሮን መጎተት/ማሸት
✔️ ማልቀስ እና መነጫነጭ
✔️ ትኩሳት
✔️ የጆሮ መግል ወይም ፈሳሽ
✔️ ትውከትና ተቅማጥ
✔️ የመስማት ብቃት መቀነስ
👉 ልጅዎ ላይ ከነዝህ ምልክቶች አንድ ወይም ሁለት ምልክቶች ካያችሁ ህመሙን ለማረጋገጥ በሀኪም የኦቶስኮፕ ምርመራ (ጆሮን በሚያሳይ መሣሪያ) መደረግ ይኖርበታል
👉 ወላጆች እነዚህን እና ሌሎች አጠራጣሪ ምልክቶች ካስተዋሉ በቶሎ ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ ልጃቸውን ማሣከም አለባቸው።
🏥 በአካል ሆስፒታል መተው ለልጅዎ ሕክምና እና ምርመራ እንዲሁም የምክር አገልግሎት በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ማግኘት ከፈለጉ ቀጠሮ ለማስያዝ በዝህ ስልክ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇👇
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ #share ያድርጉት🙏
በክፍል 2 ፅሁፋችን ሕክምናውን እና መፍትሄዎቹ እናቀርባለን

የህፃናት የዳይፐር ሽፍታ(diaper rash) ምክንያቱ ምንድነው❓️ መፍትሄውስ❓️
🤔 "ባክህ እኛ አሁን የጨነቀን #የዳይፐር ዋጋ እንጂ የዳይፐር ሽፍታ አይደለም ❗️" እንደማትሉኝ ተስፋ አረጋለው 😁😁
🔊 እኔም ወላጅ ነኝና መንግስት የዳይፐር ዋጋውን እንዲያስብበት እና መፍትሄ እንዲሰጥ በዚሁ አጋጣሚ ወላጆችን ወክዬ ጥሪዬን አቀርባለሁ❗️ እንደው ድንገት ከሰማኝ ብዬ ነው እንጂ...
🔊 ወደ ዛሬው ርዕሳችን ስገባ የዳይፐር ሽፍታ በጣም ብዙ ህፃናት ላይ የሚከስት እና በቀላሉ ሊታከም እና ሊድን የሚችል የቆዳ ህመም ነው :: ሆኖም ግን በቶሎ ካልታከመ አልፎ አልፎ ለከፋ የቆዳ ኢንፌክሽን ሊያጋልጥ እና ሕፃኑን ሊጎዳ ይችላል❗️
👉👉 የዳይፐር ሽፍታ ምክንያቱ ምንድነው?
🔹 የዳይፐር ሽፍታ የሚከሰትበት 3 ዋና ዋና መንገዶች/ምክንያቶች አሉ :: እነሱም
✔️ 1. #የቆዳ መቆጣት (Irritation)
👉 ረጅም ሰአት የቆየ የሽንት የሰገራ ወይም በዳይፐር ኬሚካል ካለ
👉 አዲስ ምግብ ከተጀመረ
✔️2. #ኢንፌክሽን
👉 ሽንት እና ሰገራ የቆዳን PH በመቀየር ለፈንገስ(candida/yeast) እና ለባክቴርያ ኢንፌክሽን ሊያጋልጡ ይችላሉ
👉 በተለይ እንደ ዉሃ ያለ ጠቅማጥ ካለ
✔️3. #አለርጂ
👉 አንዳንድ ህፃናት በተፈጥሮ ለተለያዩ አይነት ዳይፐሮች ወይም ለዋይፐር አለርጂ ሊኖራቸው ይቺላል:: ስለዚህ የሚመቻቸውን መርጦ መጠቀም የወላጅ ተግባር ነው ::
🔊🔊 #ምልክቱ ምንድነው❓️
📌 ዳይፐር ያለበት ቦታ ለይቶ የሚከሰት ቀያይ ሽፍታ
📌 በመቀጠል ከፍ ከፍ ብሎ የሚወጣ በጣም የቀላ እና የ ተላላጠ ቆዳ ሊታይ ይችላል
📌 በመቀጠል ሊደማ እና ከፍተኛ ህመም ሊያመጣ ይችላል ::
🔊🔊 ስለዚህ የዳይፐር ሽፍታን በምን እንከላከልው❓️
🔺 ልጅዎን አንዳንዴ ከዳይፐር ነፃ የሆነ ጊዜ ይስጡት
🔺 ሰገራ/ሽንት ካለው ወድያው ዳይፐሩን መቀየር
🔺 አንድን ዳይፐር 2-3 ሰአት በላይ አለመጠቀም
🔺 ሌላ ዳይፐር ከመቀየር በፊት ለብ ባለ ዉሃ የልጅዎን ቆዳ ቀስ ብለው ያፅዱት በመቀጠል
🔺 እንዲደርቅ ጊዜ ይስጡት
🔺 ቆዳው ከደረቀ በዋላ በወፍራሙ ቫዝሊን ይቀቡት እና ቀጣዩን ዳይፐር ያድርጉለት ::
🔺 ቆዳውን ለማድረቅ በ ፎጣ አይሞዥቁ ከዛ ይልቅ ለስ ለስ ባለ ፎጣ ጫን ጫን ማድረግ እና ማድረቅ ይቻላል::
🔊🔊 ሕክምናውስ ምን ይመስላል❓️ በምን ይድናል❓️
መልሱን በነገው ዕለተ በዝህ ብሩህkids ቴሌግራም ቻናላችን ፖስት እናረጋለን ይከታተሉን ሌሎችም share ያድርጉት